FinTech Frontier
3.56K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
🚨 IF BANKS ARE BUYING #BTC … WHAT COMES NEXT?

Wells Fargo ; managing $2 trillion+ in assets; has quietly increased its exposure to U.S.-listed #Bitcoin ETFs this year, buying roughly $383M worth across multiple products.

🔹 Heavy allocation into #BlackRock’s #IBIT + other BTC ETFs
🔹 Wealth clients are now getting access through their advisory channels
🔹 Part of a broader institutional shift toward regulated Bitcoin exposure

It is happening in front of our eyes. 👀🔥
Hi Fami በሚባለው Application አንዴት ገንዘብ መስራት ታውቃላችሁ 💸💸💸
Hi Fami አንድ Challenge ጀምሯል ይሄም Challenge እስከ December 30 የሚቆይ ሲሆን ብዙ ሰው Invite ያደረገ ሰው ነው አሸናፊ የሚሆነው ሽልማቱም አንደኛ ለወጣ Iphone 17 Pro Max ፣

ሁለተኛ ለወጣ $200 ፣
ሶስተኛ ለወጣ $100 ከዛ በታች ላሉትም ልክ እንደ ደረጃቸው ሽልማት አለው።

ያልጀመራችሁም ጀምሩ ግዜ አታባክኑ በተለያዩ

ከታች ባለው Link አፕልኬሽኑን Download እያደረጋችሁ በ Email Sign up ማድረግ ነው ሌላ ምንም የሚከብድ ነገር የለም 😘 ከዛ የመጀመሪያ 

አፕልኬሽኑን Download እንዳደረጋችሁ $0.1 ይሰጣችዋል እሱን ቀጥታ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙም $0.1 ይሰጣችዋል እሱንም በፈለጋችሁበት ጊዜ ማውጣት ትችላላችሁ።

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
2
🚨BREAKING: 🇺🇸 $750B Elon Musk Flags Risk As China Restricts Silver Exports Starting January 2026 Threatens Global Industrial Processes.

SILVER SCARCITY GOOD FOR PRICE, BAD FOR INDUSTRIES 😳🤯
FinTech Frontier
Photo
ከባንክ በረጅም ጊዜ ብድር ቤት የምትገዙ ይህን ልብ በሉ
====================================

ዲዛይን እያሳዩ ቀብድ የሚሰበስቡትን ሪል እስቴቶች ተዋቸው። በብዙዎች ብር ለጥቂቶች ይገነባሉ:: አልያም በብሩ ይነግዱበተ‍ል። አብዛኛው ቀብዱን ከፍሎ ለአመታት ሲጓተት ይኖራል። ስዕሉን አሳይተው ሙሉውን ከፈልክ 35% ቅናሽ አለው ሲልህ ካመንክ ተበላህ። ለበዓል 25% ቅናሽ? ለበዓል ሲሚንቶ እና ብረት ይቀንሳል እንዴ? (እዚህ ላይ የገበያ ክፍተት አለ ትክክለኛ አልሚ እና ትክክለኛ ገዢ ይተላለፋሉ)

በወቅቱ ሁኔታ ቤት መግዛት ማለት ተገንብቶ ያለቀለት ነው። በተለይ ተጨማሪ ቤት የምትገዙ ሰዎች ቆም ብላችሁ የምታስቡበት ጊዜ ነው። ምክንያታችሁ በዋናነት ለሁለት ነው። ለ capital Gain ወይም ለ return on investment. Capital gain ባለፉት አንድ እና ሁለት አመት እንዳየንው ኢንፍሌሸንን ተቋቁሞ የሚገኝ ካፒታል ጌይን እምብዛም ነው። በፊት በፊት ዛሬ 10ሚሊየን የገዛሁትን ነገ 15ሚሊየን እሸጠዋለሁ የሚል ኢንሴንቲቨ ነበር።

አሁን ባለው የወለድ ምጣኔ ከባንክ ተበድሮ መግዛት ያዋጣል?
========================

እያወራን ያለነው ስላለቀ ቤት ነው። በአሁኑ ጊዜ ከተማው መሃል ያለቀለት ባለ ሁለት መኝታ አፖርታማ ለመግዛት በትንሹ ከ10-15 ሚሊየን ይጠይቃል።

Let go with average 14 ሚሊየን ብር። 25% ቱን 3.5 ሚሊየን በካሽ ከፈልኩና ቀሪውን 10.5 ሚሊየን ከባንክ ተበደርኩ እንበል። ለአንድ የግል ባንክ ባቀረብኩት የብድር ጥያቄ በ19.5 % ወለድ በ5 ፣10; እና በ15 አመት የክፍያ ሰንጠረዡን ልኮልኛል። ገበያው እስከ 22% ደርሷል

Let’s dive to it with 19.5% ወረሃዊ ክፍያዉ ለዓምስት አመት 275,272 ብር ፣ አስር አመት 199,449 ብር ; ለዓስር አምስት አመት 180,544 ብር ነው።

ጥያቄው ያዋጣል ወይ? ነው።

የወለድ ምጣኔው በተለያዩ ጥቂት ምክንያቶች ሊቀንስ ይችላል (በውጭ ምንዛሪ ለሚበደሩ፣ አንዳንድ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ ከሚያመጡ ድርጅቶች ጋር በሚደረግ ድርድር እና ለሰራተኞቻቸው….) ይሁን እንጂ የብሄራዊ ባንክ የወለድ ምጣኔ ከ16% በላይ ስለሆነ ባንኮችም እስከ 22% ድረስ እያበደሩ ነው ፣ እንደ ኢንቨስተር ለባንኮችም ባነሰ ወለድ ለግለሰብ ከማበደር የሚመርጡት ሰነድ መግዛት ይሆናል።

Return on Investment

ከላይ የጠቀስኩትን አይነት ቤት በአማካይ እስከ 50ሺህ ብር በወር ይከራያል። እንግዲህ 3.5 ሚሊየን ብሬን ከፍዬ ለሚቀጥሉት 10 ዓመታት በወር 199ሺ እየከፈልኩ እንዴት ያዋጣኛል?

20% ወለድ ለረጅም ጊዜ የቤት ብድር ዘግናኝ ነው። ሙሉውን ስሌት ይረብሸዋል። እንደ ስሌቱ የኪራይ ገቢ ታክስን ፣የጥገና እና ሌሎች ወጪን ሳይጨምር፣ የመንግስትን 13% አኢንፍሌሽን ግምት ውስጥ በማስገባት በሃያ አመቱ ስሌት ያለ ገቢ ንብረቱን ለማስጠበቅ ብቻ ከ230ሺ በላይ መከራየት አለበት

ሲጠቃለል……

ብድር ተገኘ ብላችሁ ዘው ብላችሁ አትግቡ። የባንክ ብድር እናመቻቻለን ማስታወቂያም አያማላችሁ። ያዋጣል ብሎ ማሰብ ግድ ነው። ሪል እስቴቱ እና ወለዱ በዚህ ከሄደ ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ብዙ የሀራጅ ማስታወቂያ መስማታችን አይቀርም!!
1
🚨BREAKING: 🇺🇸 US President’s 19 Year Old Son Baron Trump Builds $150 Million Net Worth In 2025 Earning $80 Million Alone From Crypto.

WHO SAYS YOU CAN'T MAKE MONEY IN CRYPTO 👀🤯
🚨🚨 BREAKING: 🇹🇭 Thailand To Accept Bitcoin From Tourists Via DigiPay, Converting Crypto To Baht For Spending To Boost Tourism.

SPENDING BTC ON HOLIDAY JUST GOT REAL 🤯🧡
iPhone 17pro max የሚያሸልም Challenge በ Ethiopia 🇪🇹 እየተመራ ይገኛል ይሄም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በAfrica እና International platform ላይ Active ሆኖ መገኘት

1-100 ለወጡ የተለያዩ ሽልማቶች ስላሉ ተሳተፋ

Challenge ጁ ነገ Dec 30 ይጠናቀቃል

ለመሳተፍ

ይሄን App ማውረድ እና ሰዎችን መጋበዝ ነው

ከሽልማቱ ውጭ ብር መስራት ትችላላቹቨ

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
2
FinTech Frontier
Photo
ዛሬ ደግሞ አንድ እውነት ልንገራቹ ጽሑፉን በደንብ አንብቡት ከዛ ወደ ውሳኔ ትገባላችሁ
ገንዘብን ወደ ዶላር ወይም ወደ ዲጂታል ዶላር (USDT) መቀየር "ሀብታም" አያደርግህም፤ ነገር ግን "ድሃ" እንዳትሆን ይከላከልልሃል። ብር ዋጋውን ሲያጣ ዶላርህ ዋጋውን ጠብቆ ይቆያል። እስቲ አንተ የ30ሺህ ደሞዝተኛ ነህ እንበልና እንየዉ ።
በአሁኑ የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ ገንዘብን ዝም ብሎ ማስቀመጥ ትርጉሙ "ሀብትን በፈቃደኝነት ማጣት" ማለት ነው። የዋጋ ግሽበት በከፍተኛ ፍጥነት በሚሮጥበት ሀገር ውስጥ፣ ያንተ 30,000 ብር ዛሬ የሚገዛው ዕቃና ከአንድ ዓመት በኋላ የሚገዛው ዕቃ ሰማይና ምድር ይራራቃሉ። እስቲ አማራጮችህን በምሳሌ እና በትርፍ/ጉዳት መነጽር እንመዝናቸው።

1. ባንክ ማስቀመጥ፦ የቁም ኪሳራ

ገንዘብን ባንክ ውስጥ አስቀምጦ ወለድ መጠበቅ በአሁኑ ሰዓት ትልቁ ስህተት ነው። ባንክ በዓመት 7% ወይም 10% ወለድ ቢሰጥህ እንኳ፣ የዕቃዎች ዋጋ ግን በዓመት ከ30% በላይ እየጨመረ ነው።

* ምሳሌ፦ ዛሬ በ30,000 ብር አንድ ጥሩ ላፕቶፕ መግዛት ትችል ይሆናል። ገንዘቡን ባንክ አስቀምጠኸው ከአንድ ዓመት በኋላ በወለዱ 33,000 ብር ቢሆንልህ እንኳ፣ ያ ላፕቶፕ ዋጋው 45,000 ብር ገብቶ ታገኘዋለህ። በቁጥር ጨመረ እንጂ በመግዛት አቅም ግን 12,000 ብር ከስረሃል ማለት ነው።
ትርፉ ገንዘቡ በማንኛውም ሰዓት እጅህ ላይ መሆኑ (Liquidity)።
ጉዳቱየገንዘቡ የመግዛት አቅም በየቀኑ መሞቱ።

2. በዶላር (ወይም USDT) ማስቀመጥ፦ የመከላከያ ስልት

ገንዘብን ወደ ዶላር ወይም ወደ ዲጂታል ዶላር (USDT) መቀየር "ሀብታም" አያደርግህም፤ ነገር ግን "ድሃ" እንዳትሆን ይከላከልልሃል። ብር ዋጋውን ሲያጣ ዶላርህ ዋጋውን ጠብቆ ይቆያል።

* ምሳሌ፦ 30,000 ብርህን ወደ ዶላር ቀይረህ ብታስቀምጠው፣ ከስድስት ወር በኋላ የብር ዋጋ ቢወርድ እንኳ አንተ የያዝከው ዶላር በወቅቱ የገበያ ዋጋ ሲመነዘር ያንኑ 30,000 ብር የሚያወጣውን ዕቃ መግዛት ይችላል።
* ትርፉ፦ ከዋጋ ግሽበትና ከብር መርከስ ሙሉ በሙሉ መከላከል መቻሉ።
* ጉዳቱ፦ ገንዘቡ ዝም ብሎ ስለሚቀመጥ አዲስ ትርፍ አያመጣም፤ ዋጋውን ጠብቆ ይቆያል እንጂ አይባዛም።

3. ዕቃ/ሸቀጥ መግዛት፦ እውነተኛው የንግድ መንገድ

ይህ አማራጭ በትክክል ለሚያውቅበት ሰው ትልቁን ትርፍ ያስገኛል። 30,000 ብር ትንሽ ብትሆንም፣ በፍጥነት የሚሸጡ ዕቃዎችን ገዝቶ ማሽከርከር ሀብትን ይፈጥራል።

* ምሳሌ፦ በ30,000 ብር ዛሬ ተፈላጊ የሆኑ ስልኮችን ወይም የቴክኖሎጂ መለዋወጫዎችን (እንደ Airpods, Powerbank) በጅምላ ገዝተህ ብታስቀምጥ፣ የዶላር ዋጋ ሲጨምር የእነዚህ ዕቃዎች ዋጋም አብሮ ይጨምራል። በተጨማሪም ዕቃውን ለችርቻሮ ስትሸጠው ከእያንዳንዱ ዕቃ ላይ የምታገኘው ትርፍ ዋና ካፒታልህን ያሳድገዋል። 30,000 ብርህ በሦስት ወር ውስጥ 40,000 ብር የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነው።
* ትርፉ፦ ድርብ ትርፍ (ከዕቃው ዋጋ መጨመርና ከሽያጭ የምታገኘው ትርፍ)።
* ጉዳቱ፦ ዕቃው በፍጥነት ካልተሸጠ ገንዘብህ ሊታሰር ይችላል፣ እንዲሁም ዕቃው የመበላሸት ወይም የመሰረቅ ስጋት ሊኖረው ይችላል።

የመጨረሻ ውሳኔ፦

- አትረፍርፌ መስራት እፈልጋለሁ ካልክ፦ በፍጥነት የሚሸጥ ዕቃ ግዛ። ንግድ ሁልጊዜም ከቁጠባ ይበልጣል።
- ስጋት አልፈልግም፣ ገንዘቤ ብቻ አይቀንስብኝ ካልክ፦ ወደ ዶላር ወይም USDT ቀይረው።
- ባንክ ማስቀመጥን ግን፦ እንደ አማራጭ እንኳ አትውሰደው፤ ምክንያቱም ባንክ ውስጥ ያለው ብርህ በየቀኑ እየቀለጠ ያለ በረዶ ነው።

ባጭሩ፦ ብርህን ወደ ንብረት ቀይረው። ንብረት ዋጋው ይጨምራል፣ ብር ግን ዋጋው ይረክሳል።
3👏1
ለማንኛውም የቴሌ ወርሃዊ
unlimited ከ1,300 ወደ 1900 ጭማሪ ማነው ማሻሻያ ተደርጎበታል እንኳን ደስ አለን ወገን
😭😁😁

ቀላል የ Online በመስራት የ Internet ወጪዎን ያለ ሃሳብ ይክፈሉ

አሁንም Online ላይ ብር አትስራና Social Media scrol እያደረክ ዋል

ስራ 1

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rseaf287d018844a1c9a04d8cd00dd32ec

ስራ 2

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

ስራ 3

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

ያለገባህ ነገር ካለ ከዚህ በፊት post ያደረግነው ቡዙ ነገር ስላለ ወደኋላ መለስ ብለህ ተመለከት
1🔥1
ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ተከትሎ፣ አሁን ላይ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። ኩባንያው ማስተካከያውን ያደረገው የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመርን ተከትሎ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆኑን ገልጿል።

ኩባንያው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት የደንበኞችን የመግዛት አቅም ያገናዘቡ ቅናሾችን በማድረጉ የደንበኞቹን ቁጥር ከ86 ሚሊዮን በላይ ማድረስ ችሏል። በተመሳሳይ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ56 ሚሊዮን ማለፉን የገለጸው ኩባንያው፤ ይህም ለሀገሪቱ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025' ስትራቴጂ ስኬት ትልቅ ሚና መጫወቱን አብራርቷል።

የታሪፍ ማስተካከያው የተደረገባቸውን ምክንያቶች የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም፤ እየታዩ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች እንዲሁም የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመር ዋነኞቹ መሆናቸውን ጠቁሟል።

ይህ እርምጃ ኩባንያው በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፋት በዘላቂነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ማስተካከያው ሲደረግ የማህበረሰቡን የተለያዩ ክፍሎች ተጠቃሚነት ከግምት ውስጥ ያስገቡ ልዩ ድጋፎች መካተታቸውን ኩባንያው አስታውቋል። ከነዚህም መካከል:- ደንበኞች በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ ያገኙት የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።
1
Online ምን እንስራ ምንም skill የለንም ብላቹ ለምጠይቁ ሁሉ



ስራ 1

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rseaf287d018844a1c9a04d8cd00dd32ec

ስራ 2

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

ስራ 3

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

ያለገባህ ነገር ካለ ከዚህ በፊት post ያደረግነው ቡዙ ነገር ስላለ ወደኋላ መለስ ብለህ ተመለከት
1🥰1
iPhone 17 pro max አሸናፊ ዛሬ ምሽት 6:00 ላይ የሚታወቅ ይሆናል😘

እስካሁን ያልጀመራችሁ ጀምሩ

🔻በመጀመሪያ ይህን ተጭነው አፑን ያውርዱ
➡️

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ!
****************


ውድ የባንካችን ደንበኞች፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል።

በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ::

1. ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣
2. የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
3. ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
4. “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤
5. የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
6. በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
7. “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣
8. “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል።

*
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
1🥰1
የገንዘብ ሚኒስቴር ባዘጋጀው አዲስ ረቂቅ ደንብ መሰረት፣ ከቲክቶክ፣ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ እና ከመሳሰሉ ዲጂታል መድረኮች በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የይዘት ፈጣሪዎች (Content Creators) እንደ ንግድ ድርጅት ተቆጥረው ግብር እንዲከፍሉ ሊደረግ ነው።

ይህ ረቂቅ ደንብ ዲጂታል ይዘት ፈጠራን እንደ ታክስ የሚከፈልበት የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እውቅና የሰጠውን የ2009 ዓ.ም የገቢ ግብር አዋጅ ተከትሎ ዝርዝር አፈጻጸምን ለመደንገግ የተዘጋጀ ነው። በረቂቁ የተቀመጡት ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡-

በዓመት ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያገኙ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያወጡ ወይም ወጪያቸውን በሂሳብ መዝገብ የሚያሳዩ ፈጣሪዎች እንደ "ንግድ ድርጅት" ተቆጥረው የንግድ ግብር ይከፍላሉ።

የይዘት ፈጣሪዎች ከማስታወቂያ፣ ከስፖንሰርሺፕ፣ ከስጦታ (በገንዘብም ሆነ በዓይነት) እና ከሌሎች መንገዶች የሚያገኙትን ገቢ በህጋዊ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ይጣልባቸዋል።

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የማያሟሉ ወይም ገቢያቸው ከ2 ሚሊዮን ብር በታች የሆነ ፈጣሪዎች በ"ሌሎች ገቢዎች" (Other Income) ምድብ ስር 15 በመቶ ቋሚ ግብር (Flat rate) ይከፍላሉ።
1
Asset prices over the last 10 years:

Gold: +290%
S&P 500: +295%
Microsoft: +893%

Bitcoin: +20,670% 🚀
Online ምን እንስራ ምንም skill የለንም ብላቹ ለምጠይቁ ሁሉ

Online ላይ ከምታስቡ በላይ ብር ይሰራል ለዛም ነው መንግስት Tax እና ግብር ለማስከፈል ሰሞኑን አዲስ ህግ ያወጣው

ስራ 1

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rseaf287d018844a1c9a04d8cd00dd32ec

🔴የሰራቹትን ለማውጣት ግዴታ 10$ መድረስ አለበት ከ 1-3 ቀን ወደ ላካቹት ዋልት ይገባል 100% Real ነው

ስራ 2

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

🔴verification ከጨራሳቹ የሰራቹትን ወዳው መሸጥ እና $ ወደ ዋሌታቹ ማስገባት ትችላላቹ 100% Real ነው

ስራ 3

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

🔴ይሄ ደግሞ 1min አይቆይም

100% Real ነው

ያለገባህ ነገር ካለ ከዚህ በፊት post ያደረግነው ቡዙ ነገር ስላለ ወደኋላ መለስ ብለህ ተመለከት
👍1
[ 60$] Hifami App እስከ Dec 4 በፊት ከሚሰጠው በላይ እየሰጠ ነው

ያለጀመራቹ ጀምሩ
የጀመራቹ ደግሞ በእራሳቹ Link ሰዎችን Invite አድርጉ

በጣም ቀላል 👇👇

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
1
Guys Hifami iPhone 17 pro max challenge ጨርሰዉ አሁን ደሞ በinvitation $0.1 የሚሰጡበትን መንገድን አሻሽለዉታል።

እናንተ 3 ሰዉ ስትጋብዙ ከሚሰጣችሁ $0.3 ዉጪ $0.3 bonus፤ 10 invite bonus $1 plus $0.5 ፤ 50 invite $5 plus $1.2 bonus ፈጥናችሁ ጀምሩ

ለመጀመር

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC



React ማድረግ እንዳይረሳ🥰👍😍