FinTech Frontier
3.56K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
⚠️ ዲግሪህ ግድግዳ ላይ የሚሰቀል ጌጥ ብቻ ነው!

"ስራ የለም" እያልክ ፌስቡክ ላይ ስታማርር የምትውል ወጣት ወንድሜ/እህቴ... አንድ መራራ እውነት ልንገርህ። ይህ አለም ለዲግሪህ ግድ የለውም፤ አለም የሚገዛው በችሎታ (Skill) እንጂ በወረቀት አይደለም።

ለምንድነው ስራ ያጣኸው? (እውነታው)

• የወረቀት ምርኮኛ ስለሆንክ፦ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ "A" ስላመጣህ ብቻ ድርጅቶች ቀይ ምንጣፍ ያነጥፉልኛል ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል። ሉካንዳ ቤት ሄደህ "ዲግሪ አለኝ" ብትል ስጋ አይሰጡህም፤ ብር ካለህ ግን ያስተናግዱሃል።

• ስልክህን ለጨዋታ ብቻ ስለምትጠቀምበት፦ በእጅህ ባለው ስማርት ፎን ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ግራፊክስ ዲዛይን ወይም አዳዲስ ቋንቋዎችን መማር ሲቻልህ...
👍21
Forget hiring a copywriter,
Try ChatGPT

Forget spending weeks on content ideas,
Try Syllaby

Forget editing videos manually,
Try CapCut AI

Forget designing from scratch,
Try Canva AI

Forget guessing what converts,
Try Predis AI

AI isn’t the future.
It’s already doing the work.
The people winning right now are the ones using it.
2👍1
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የሚውል ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ ነው።

የገንዘብ ድጋፉ በዋናነት የወባ፣ የኤች አይ ቪ እና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከል እንዲሁም የእናቶች እና የህጻናትን ጤና ለመጠበቅ እንደሚውል ተገልጿል።

የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ድጋፍ፤ በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መካከል ስምምነት የተደረሰበት የጤና ትብብር ማዕቀፍ አካል ነው።

ለአምስት ዓመታት የሚቆየው የእዚህ ትብብር የመግባቢያ ሰነድ (MOU) ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 14፤ 2018 ተካሂዷል።

በገንዘብ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው በዚህ ስነ ስርዓት ላይ የአሜሪካ መንግስትን በመወከል ፊርማቸውን ያኖሩት በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር የሆኑት ኧርቪን ማሲንጋ ናቸው።

በኢትዮጵያ በኩል የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመግባቢያ ሰነዱን ፈርመዋል።

የኢትዮጵያን የጤና ስርዓት የማሻሻል ዓላማ ያለው ይህ የሁለቱ ሀገራት የመግባቢያ ስምምነት፤ የ1.466 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት የሚጠይቅ ነው።

ከዚህ ውስጥ አሜሪካ 1.016 ቢሊዮን ዶላሩን በድጋፍ መልክ፣ 150 ሚሊዮን ዶላሩን ደግሞ አፈጻጸምን መሰረት በማድረግ የምታቀርብ ሲሆን ቀሪው 450 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ መንግስት የሚሸፈን ይሆናል።
1
📢Mepass new update

1MEC $6.5 ገብቷል

🔴ይሄ ስራ ከሁሉም የተሻለ ነው

📱ሰዉ ሁላ tiktok ላይ የሚያወሩለትን ገራሚ አፕሊኬሽን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ላብራራላቹ😍

💎Me pass ይባላል already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ 6$) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው

🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ

ለመጀመር
:

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz


ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
✔️E-mail
✔️Password

🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ


🟢የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯

💠ሙሉ አሰራሩ
video ላይ አለ

🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሩ ቤተሰብ
PAID VS FREE AI tools for your daily use,

🤖 Research & Chatbots
Paid: ChatGPT.com ($20/mo for GPT-5)
Free: Perplexity.ai (Real-time web search + citations)

🎬 Video Creation
Paid: Synthesia.io (AI avatars + pro features)
Free: Grok Imagine (Unlimited, no watermark, 16:9 + 9:16)

🎨 Image Generator
Paid: Midjourney.com (Most realistic AI art)
Free: Freepik.com (40 images/day, no watermark)

✍️ Writing Assistant
Paid: Jasper.ai (Marketing copy specialist)
Free: Claude.ai (Best for long documents)

🎙️ AI Voice
Paid: ElevenLabs.io (Ultra-realistic voices)
Free: TTSMaker (Unlimited voice gen, 600+ voices)

🎧 Transcription
Paid: Descript.com (Pro transcription and editing features)
Free: Otter.ai (Meeting transcripts + summaries)

📊 Research Tool
Paid: ChatGPT Plus (Advanced reasoning)
Free: DeepSeek.com (unlimited DeepTink + Web search)
Fundednext Challenge Account መግዛት የምትፈልጉ

https://app.fundednext.com


Promocode 👇👇 5% discount


Code - REFPZR4MZ
How to start Youtube Automation for free

1. Google Trends for niches
2. Claude for scriptwriting
3. Clipchamp for voiceovers
4. Capcut for video editing
5. Canva for thumbnail design

No excuses in 2026 - it's time to start...
ChatGPT is a FREE UNIVERSITY

But 99% of people have no idea how to use it.

• You can learn to code
• You can learn copywriting
• You can learn marketing
• You can learn finance
• You can learn anything

Learn for free and be a legend in 2026
👍4
Best Youtube Channels To Learn in 2026

1. Cybersecurity – John Hammond
2. Artificial Intelligence – Krish Naik
3. Web Development – Traversy Media
4. Python Programming – Code With Harry
5. DevOps – TechWorld With Nana
6. Cloud Computing – freeCodeCamp
7. Data Analytics – Alex The Analyst
8. Digital Marketing – Neil Patel
9. UI / UX Design – GFXMentor
10. Blockchain Development – Telusko
11. React Development – Codevolution
12. Java Programming – Kunal Kushwaha
13. Networking – David Bombal
14. Personal Branding – Ali Abdaal
የቴሌ ብር እዳ ብዙ ሰው አለበት መክፈል ደግሞ ግዴታ ነው አይደል ?

እነዚህን App በመጠቀም ዶላር ሰርታቹ ወደ Ethiopia birr መቀየር ትችላላቹ ከዛ እዳቹን መክፈል ወይ ለምትፈልጉት አላማ መጠቀም

1. BUZZER App

ይሄ App እንደ TikTok ሲሆን Post ባደረጋቹት Video እና photo በ view ይከፈላል

ለመጀመር

2. Meta Earth ( Mec ) wallet

ይሄ App እንደ Binance ሲሆን Signup እና Account Verify ስላደረጋቹ 1mec ወይም 6.54$ ይሰጣቹዋል። ተጨማሪ ለማግኘት ደግሞ በእራሳቹ link ሰዎች Signup and verify እንዲየደርጉ መጋበዝ ነው

ለመጀመር

Guide video እዚህ ተመለከቱ

3. Hifami App

Game ስለተጫወታቹ ትንሽ ዶላር የሚከፍል ነው

ለመጀመር





ሌላ ተጨማሪ ከፈለጋቹ ደግሞ

Make money 💰

3. honeygain (100% ) 💵🔥

4. Jump ( 90%)

5. Binance

6. Mexc

7. Bybit
8. Gmail farmers


🔴🔴🔴 ጥሩ ብር ከፈለጋቹ 1 እና 2 ወጥራቹ ስሩ በትንሹ 100$ -200$ ትሰራላቹ

SOCIAL MEDIA ላይ Share በማድረግ ሰዎችን መጋበዝ ትችላላቹ
1
የ IPhone 17 pro Max ላይ ተሳተፉ



ጌም በመጫወት ገንዘብ ምትሰሩበትን አፕ ለቀንላቹ ነበር በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ትንሽ ብትሆንም 4usd መስራት ችለናል።

ለመጀመር አፑን አውርዱ ጌም ሌቭል አሳድጉ በገና ምክኒያትም ብዙ ስጦታወች አሉ።

ለማውረድ፦ https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
1
ግብር ሊከፍሉ ነው

የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎችና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች ግብር ሊከፍሉ ነው
📌ከዩቲዩብ (YouTube)፣
📌 ከቲክቶክ (TikTok) እና ከሌሎች የዲጂታል መድረኮች ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት፣ ከሚያገኙት ገቢ ላይ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ አሰራር እየተዘረጋ መሆኑ ተሰማ።

ባለፈው ዓመት በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ መሰረት፣ በኦንላይን ይዘቶችን በማምረት ገቢ የሚያገኙ አካላት በሙሉ፦

📌በገቢዎች ቢሮ የመመዝገብ፣
📌የግብር መለያ ቁጥር (TIN) የማውጣት ግዴታ ተጥሎባቸዋል።

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ ክፍያዎችን የሚያመቻቹ የኦንላይን መድረኮች ለእያንዳንዱ ይዘት ፈጣሪ የከፈሉትን ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ ለቢሮው ሪፖርት የማድረግ ኃላፊነት ይኖርባቸዋል።

ቢሮው ይህንን ስራ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከንግድ ቢሮ እና ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ገልጿል።

የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ሰውነት አየለ እንደገለጹት፣ እስካሁን ከዚህ ዘርፍ የሚገኘው ግብር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በመሆኑም የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ገቢያቸውን በፈቃደኝነት እንዲያሳውቁ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፣ ይህ የማይሆን ከሆነ ግን ቢሮው ወደ ማስገደድ ስራ እንደሚገባ አስጠንቅቀዋል።

ቁጥጥሩ ይዘት ፈጣሪዎችን ብቻ ሳይሆን፣ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶችን በማህበራዊ ሚዲያ (Facebook, Telegram ወዘተ) የሚያስተዋውቁና የሚሸጡ ነጋዴዎችንም የሚጨምር መሆኑ ታውቋል።
1
ይሄን እድል ተጠቀሙ

ከ Dec 16-22 4 ጊዜ ገንዘብ ተቀብለናል ለ 5ኛ እየሰራን ነው።

10$ ሲደርስ ማውጣት ትችላላቹ
ወደ Binance ወይም ሌላ ዋሌት ወደ USDT address መላክ ትችላላቹ

Buzzer App ላይ ብር ይስሩ
ልክ እንደ TikTok App ነው Video post ስላደረጋቹ እና ሰዎችን ስለጋበዛቹ ይከፍላል

100% ይሰራል የሰራነውን ተቀብለናል

ለመጀመር

App Store እና Play Store ላይ ይገኛል
በዚህ ሊንክ ይጠቀሙ

በዚህ ሊንክ ከተመዘገቡ 100 point ያገኛሉ

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rseaf287d018844a1c9a04d8cd00dd32ec

Invitation code- 7D0D8C
1
Me pass ሰርታቹ መሸጥ የከበዳቹ እኛ ስለምን ገዛ ከ 0.5mec ጀምሮ [ stake ላይ ሳይሆን Balance ላይ ያላቹ)

Support ላይ አዋሩን



🔴ይሄ ስራ ከሁሉም የተሻለ ነው

📱ሰዉ ሁላ tiktok ላይ የሚያወሩለትን ገራሚ አፕሊኬሽን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ላብራራላቹ😍

💎Me pass ይባላል already list ተደርጎ ዋጋ አለው እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው

🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ

ለመጀመር
:

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz


ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
✔️E-mail
✔️Password

🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ


🟢የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯

💠ሙሉ አሰራሩ
video ላይ አለ

🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሩ ቤተሰብ
1
⚠️ ማስጠንቀቂያ | Trust Wallet የብራውዘር ኤክስቴንሽን v2.68 hack ተደረገ።

በCZ በትዊተር መረጃ መሠረት እስከ $7 ሚሊዮን ድረስ ተሰርቋል።

ተጠቃሚዎች v2.68 ን ወዲያውኑ እንዲያቁሙ እና v2.69 ወደ አዲሱ version update እንዲያደርጉ ተጠቅቁሟል። ነገር ግን ገንዘቦች Safe ናቸው እና Trust Wallet ማንኛውንም ኪሳራ cover ያደርጋል።

ቡድኑ ሀክሮቹ እንዴት hack ማድረግ እንደቻሉ በጥልቅ ምርመራ ላይ ናቸው።
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
5 ወር ሙሉ ገንዘብ እየተሰራበት ነው

እንዴት Verification መጨረስ እንዳለባችሁ በመመልከት ያለ ምንም ስህተት ለመፈፀም ከታች ያስቀመጥኩላችሁን Video guide በመከተል መጨረስ ትችላላችሁ።

ለመጀመር 👇👇
Link: https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

ገንዘቡን ለማውጣት Verification ጨርሱ

Guide video here

https://t.me/FrontierFinTech/1581
Joel Talargei

ከመኝታ ክፍሌ እስከ አፍሪካ መድረክ

ብዙ ጊዜ ሰዎች ስኬቴን ሲያዩት ዛሬ ላይ የደረሰውን ትልቅ ድርጅት ወይም የአፍሪካ መድረክ ግብዣዬን ብቻ ነው። ለእኔ ግን ጉዞው የጀመረው ከዚያች ዳታ በማይቀበል የሁዋዌ ስልኬ መኝታ ቤቴ ውስጥ ሆኜ ኮንተንት ለመፍጠር ስታገል ከነበረችበት ቅጽበት ነው። ያኔ የነበረኝ ብቸኛው ነገር ቴክኖሎጂ ነገን እንደሚቀይር የነበረኝ ፅኑ እምነት ነበር።

ዛሬ ላይ ዲጂታል ኮንስትራክት የተባለውን ድርጅቴን ይዤ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶችን የዲጂታል ገጽታ ስቀይር፣ ሁሌም የማስበው ወደ ኋላ ተመልሼ ያንን ወጣት ነው። "ተመርቆ ስራ የለም" የሚለውን አስተሳሰብ ሰብሬ፣ ራሴን ችዬ ለሌሎችም የስራ እድል መፍጠር በመቻሌ ኩራት ይሰማኛል።

በተለይ ደግሞ በታዋቂው ቢሊየነር ጃክ ማ በተመሰረተው Africa’s Business Heroes (ABH) መድረክ ላይ ኢትዮጵያን ወክዬ እንድገኝ መጋበዜ፣ የጀመርኩት ስራ ትክክል እንደነበር ማረጋገጫ ሆኖኛል።

ይህ መድረክ ለእኔ ሽልማት ብቻ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያዊ ወጣት በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን እንደሚችል ያሳየሁበት አጋጣሚ ነው።

ጊዜ የ Digital አለም ነው

ወይ አሁን ትነቃለ ወይም ነገ ቁጭ ብለ ትቆጫለ

🔥Online ላይ ብር ለመስራት
🔥አለም ላይ የተፈጠሩ finance and tech news ለማግኘት

🔥Finance and tech tips
🔥Free course

Join now

https://t.me/FrontierFinTech

https://t.me/FrontierFinTech

https://t.me/FrontierFinTech
1