ሁሉም ሰዉ ስለ AI ያወራል…ነገር ግን AI ለመስራት የሚያስፈልገው ስለ በጣም ወሳኝ ነገር፣ ማንም እያወራ አይደለም።
AI መቀጠል እና መኖር የሚችለዉ በከፍትኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ነው።
ተጨባጭ ዳታዎች እንደሚያሳዩት፡ በ2024 ዓ.ም የአሜሪካ ዳታ ሴንተሮች 183 ቴራዋት-ሰዓት (TWh) ኤሌክትሪክ ሃይል ነዉ የተጠቀሙት፣ ከአሜሪካ ጠቅላላ ኤሌክትሪክ ተጠቃሚነት ከ 4% በላይ ያህል ነው።
እስከ 2030 ዓ.ም ድረስ ይህ የ ኤሌክትሪክ ሃይል ጥያቄ በ 133% በመጨመር እስከ 426 TWh ይደርሳል ተብሏል። ይህ ቀላል አይደለም። የኤሌክትሪክ ገበያዎችን እንደገና እየቀየረ ነው፡፡
በብዙ ክልሎች ያሉ ዳታ ማዕከሎች፣ እንደነ ቨርጅኒያ ሴንተሮች ከጠቅላላ ኤሌክትሪክ ተጠቃሚነት ከፍተኛውን ክፍል ይዘዋል። የኤሌክትሪክ ዋጋ ከፍ እያለ ነው፤ ምክንያቱም AI እያደገ በመሆኑ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ጥያቀዉም በዛዉ ልክ እያደገ ነዉ።
ነገር ግን ሰዎች የማይወቁት ነገር:
AI በኮድ ብቻ አይሰራም፣ በ Gigawatts ነዉ የሚሰራው።
ለዚህም ነው፦
ትላልቅ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች የረጅም ጊዜ የኃይል ውሎችን ካሁኑ ተፈራርመው እየያዙ ያሉት። ኒውክሊየር እና ታዳሽ ኃይል ላይ እንቨስት እያደረጉ ነዉ። የ ኃይል መብትን ቀድመው እየገዙ ነው።
ይህ ማለት፣ በሚቀጥለው 10 ዓመት ውስጥ ትልቅ የ ኤለክትሪክ ሃይል የያዙ ድርጅቶች እና ሃገራት የ AI'ን ኢኮኖሚ ይቆጣጠራሉ። ለ ኤለክትሪክ ሃይል በሌሎች ሃገራት እና ድርጅቶች ሚደገፉ አካላት ትልቅ ዋጋ ይከፍላሉ።
20ኛዉን ክፍለ ዘመን ተመልከቱ: ጦርነቶች በኦይል ተወስነው ነበር። ዛሬ የኃይል ጦርነት በኤሌክትሪክ ብቃት ነው። እና ይህንም የ ሃይል ጦርነት የሚያሸነፉት ከጀርባ ሆነዉ የ ኤሌክትሪክ ሃይልን የያዙት ብቻ ናቸዉ። Robert Kiyosaki
ስለዚህ በኔ ምልከታ እንደ ሃገር ወይም እንደ ግልሰብ ከፍተኛ እንቨስትመንታችን መሆን ያለበት እነርጂ ላይ ነዉ። በተጨማሪም Copper, Aluminum, Metals, Uranium, thorium...Water እና የመሳሰሉት ላይ ነዉ።
ይህ የ ፋይናን ምክር አይደለም፣ የራሳችሁን ጥናት አድርጉበት።

❤2
Forwarded from Dallol Forex
በዚህ Telegram channel ምርጥ የሆነ Crypto እና forex ትንተናዎችን እና መረጃዎችን እንዲሁም ሲግናሎችን ታገኙበታላችሁ ተከተሉት።
https://t.me/Dallolforex
https://t.me/Dallolforex
❤1
አንድ ምክር በዬትኛውም Online platform ላይ ብረ ዝም ብሎ አይታፈስም በአንዴ ሃብታም ወይም ህይወት ቀያሪ ነገር አታገኙም
ለምሳሌ አንድ YouTube ላይ Content ሚሰራ ሰው የመጀመርያ ክፍያውን ከ 1 አመት ወይም ሁለት አመት ልፋት ሊቀበል ይችላል የሚቀበለው $ ትንሽም ሊሆን ይችላል ነገር ጠንክሮ ከቀጠለ ከአብዛኘው Ethiopia ውስጥ ከሚኖር ጥሩ ኑሮ የኖራል
ከተለያዩ ቦታ የሚሰበሰቡ $ በወር ጥሩ ብር የሆናሉ በትንሹ በወር 200$ ብታገኙ 200 x 185= 37,000 birr ይሆናል
አንድ ትልቅ ድርጂት ውስጥ 50000 ተከይ ብትሆን 37ሺ እጅ ላይ አይደረስም
እነዚን App በመጠቀም ብር መስራት ትችላላቹ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
3. honeygain (90% ) 💵🔥
4. Jump ( 90%)
5. Hifami App ( 60% )
ጥሩ ብር ለመስራት 1 እና 2 🔥🔥🔥🔥
ሌላ ስራ ደግሞ Email Create ስላደረጋቹ የሚከፍላቹ ነው ሙሉ አሰራር እዚህ አለ
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
ይህ Post ሰነፍ እና ሁሉም ነገር ውሸት ለሚመስላቸው እና የሰውን ለውጥ እና ስኬት ተቀመጠው ለሚያወሩ አይመለከትም
Let’s go 🤑🤑💵💵💸💸💰💰🏦🏦🔥🔥🔥

በዚህ App ትንሺዬ ዶላር መስራት ትችላላቹ ሞክሩ 3 ጊዜ በ USDC ተቀብለናል
https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
አሪፍ ዶላር መስራት ከፈለጋቹ ደግሞ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
አሪፍ ዶላር መስራት ከፈለጋቹ ደግሞ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
ገንዘብዎን ከሌቦች ይጠብቁ!
በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ የሳይበር ስርቆቶች እየተበራከቱ ይገኛሉ።
• የእርስዎን የሚስጥር ቁጥር (PIN) ለማንም አይስጡ።
• "ሽልማት ደርሶዎታል" በሚሉ አጠራጣሪ ሊንኮች አይታለሉ።
• በስልክ የኦቲፒ (OTP) ቁጥር የሚጠይቁዎትን ግለሰቦች ፍጹም አይመኑ።
• በኢሜይልዎ እና በሶሻል ሚዲያ አካውንቶችዎ ላይ ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫን (2FA) በመጠቀም ደህንነትዎን ያጠናክሩ።
ዲጂታል ክፍያን በጥንቃቄ በመጠቀም ንብረትዎን ከዘራፊዎች ይከላከሉ!

Bloomberg እንደገለፀው የ Ethiopia Birr የመግዛት አቅማቸው ከተዳከሙ አለም ሀገራት 3ኛ ተረታ አስቀምጦታል
🚨🚨BREAKING: 🇺🇸 US President Donald Trump’s Net Worth Climbs To $6.9B With $1.17B In New Crypto Holdings And $1.06B In Real Estate.
CRYPTO BOOSTING TRUMP PORTFOLIO 🙌✅
Donald Trump Assets Portfolio Revealed 🇺🇸
📺 Media Equity — $1.8B (27%)
🏌️ Golf Clubs & Resorts — $1.2B (18%)
₿ Crypto Projects — $1.17B (17%)
💵 Cash Financial Assets — $1.03B (15%)
🏢 Commercial Real Estate — $0.8B (12%)
📜 Brand & Licensing — $0.48B (7%)
🏠 Residential Real Estate — $0.26B (4%)
📊 Liabilities & Other Assets — $0.13B (2%)
From media dominance to crypto exposure and real estate holdings, this portfolio shows where the largest value concentration sits 👀🔥

𝗛𝗮𝘀𝗮𝗯 𝗔𝗜 𝗟𝗮𝘂𝗻𝗰𝗵𝗲𝘀 𝗠𝘂𝗹𝘁𝗶𝗹𝗶𝗻𝗴𝘂𝗮𝗹 𝗠𝗲𝗲𝘁𝗶𝗻𝗴 𝗡𝗼𝘁𝗲-𝗧𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴 𝗧𝗼𝗼𝗹 𝗳𝗼𝗿 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗟𝗮𝗻𝗴𝘂𝗮𝗴𝗲𝘀
Ethiopian speech-recognition startup Hasab AI has introduced a multilingual, AI-powered meeting note-taking feature, targeting the failure of global platforms to handle low-resource languages.
The new feature supports Amharic, Afaan Oromo, and English, and integrates directly with Google Meet, Microsoft Teams, Zoom, and Webex.
In addition, it generates real-time transcripts with speaker attribution and timestamps, produces structured summaries in English, and delivers action points and key insights.

TikTok September 2017 ላይ Launch ሲደረግ ብዙ ሰው ተጠቃሚ አለነበረም የተለያዩ Video የሚሰሩ ሰዎች ላይ Mood እያዝ ነበር
እነዛ ሰዎች አሁን ላይ ብዙ ሰው አብሮቸው Video መስራት እና Photo መነሳት የሚፈልግ ሆኖዋል
በርካታ Companyዎች የነሱን ምርት እና አገልግሎት በነሱ ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ብር ያወጣሉ
አዲስ Platform ሲመጣ ቀድሞ መቀላቀልን የመሰለ ነገር የለም platform ሙ ካደገ ቀድሞ ተጠቃሚ ቀድሞ platform ሙን የተቀላቀሉ ሰዎች ናቸው
Buzzer App የተባለ አዲስ App መቶዋል
ለማበረታቻ post በምታደረጉት photo እና Video እየከፈለ ይገኛል በተጨማሪ ሰዎች በእናንተ Referal link ከተመዘገበ ይከፍላል
አሁኑ ጀምሩ
Download the app
የሰራቹትን ዶላር በ Binance መቀበል ትችላላቹ
Binance Account ለመክፈት
Sign Up Now

Gold has emerged as 2025’s strongest major asset so far, gaining 69%, while Bitcoin ranks last with a 5% drop
#Tom_Lee Bitcoin በ 45 ቀናት ዉስጥ $200,000 ይገባል አለ።
Tom Lee የ Fundstrat Capital ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የ BitMine Chairman...እና የ American finacial strategist ተብሎ ሚታወቅ ሲሆን፣ በቅርቡ ETH holding ላይ ወደ $4 billion አከባቢ ኪሳራ የነበረበት አሁንም ከኪሳራዉ ያልወጣ ሰዉ ነዉ።
በዚህ ሳምንት ብቻ 98,852 $ETH የገዛ ሲሆን፣ ባጠቃላይ 4,066,062 $ETH ($12.42 Billion) ሆልድ አድርጓል። ማለትም ከ ጠቅላላ ETH አቅርቦት 3.37% እሱ ነዉ የያዘው።

Forwarded from FinTech Frontier
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
5 ወር ሙሉ ገንዘብ እየተሰራበት ነው
ስለተመዘገባቹ ብቻ እስከ አንድ ሺ ሁለት መቶ ታገኛላቹ
ሰዎችን ከጋበዛቹ እስከምትፈልጉት ገንዘብ ድረስ መስራት ትችላላቹ
Mepass ላይ አዳዲስ Update እየተደረጉ እንደሆነ አስተዉላችኋል እናም በዚህ ምክንያት Register በምታደርጉበት ሰዓት ችግር እያጋጠማችሁ ይገኛል።
Verification ለመጨረስ National ID, Passport, International Driving License ያስፈልጋችኋል፤ እንዴት Verification መጨረስ እንዳለባችሁ በመመልከት ያለ ምንም ስህተት ለመፈፀም ከታች ያስቀመጥኩላችሁን Video guide በመከተል መጨረስ ትችላላችሁ።
Full Guide Registration processed
Link: https://i.mec.me/?c=3k31j5qz
ገንዘቡን ለማውጣት Verification ጨርሱ

❤3
FinTech Frontier
Photo
የዚህ ልጅ ትጋት ይገርመኛል። He is a hard worker. በቅርብ ስለማውቀው ከየት ተነስቶ የት እንደደረሰ ስመለከት ማንኛውም ሰው ኢንተርኔትን ለራሱ Advantage ከተጠቀመና በ Digital Marketing እንዲሁም በ YouTube ክህሎቱን ካዳበረ በቀላሉ ገንዘብ መስራት እንደሚቻል ከ ዮናስ መሀመድ [ Yonas Mo ] ተመልክቻለሁ። ዮናስ ከዛሬ 3 አመት በፊት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበር። በዛን ወቅት Tik Tok ላይ የተለያዩ ትምህርታዊ ኮንቴንቶችን ይሰራ ነበር። ያኔም His way of thinking was out of the box. ገና ትንሽ ልጅ ነው ፤ በእሱ እድሜ ሊሰሩ ከሚችሉ ስራዎች በላይ ይሰራል።
.
ዮናስ መጀመርያ ራሱን ማስተዋወቅ የጀመረው በ Tik Tok ነው። መታወቅ የጀመረውም በ Tik Tok ነው። ከ 5 አመት በፊት Tik Tok የዳንስና የ Lyp sink ቪዲዮዎች ብቻ በሚሰሩበት ወቅት ዮናስ ግን ለየት ባለ ኮንቴንት መጣ። የእድሜ እኩዮቹን Advise ማድረግ እንዲሁም የተለያዩ imformative ቪዲዮዎችን መስራት። አሁን ያለንበት ዘመን የ Digital Marketing ዘመን ነው። በ Digital Marketing ብዙ ሰዎች ሲቀየሩ አይቻለሁ። በዚህ ህይወታቸው ከተቀየረ የሀገራችን ወጣቶች መካከል ደግሞ አንዱ ዮናስ ነው።
.
YouTube ላይ ገንዘብ መስራት እንዲሁም consistent ሆኖ መቀጠል ትልቅ ትእግስት እና ያለማቋረጥ ትጋት የሚጠይቅ ነገር ነው። በተለይ መጀመርያ አካባቢ ከባድ ነው። ዮናስ ግን ከ YouTuberነት አልፎ እጅግ በጣም ብዙ Online ንግዶች ላይ የተሰማራ ወጣት ባለሀብት ሆኗል። ዮናስ ከዛሬ 3 አመት በፊት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበር ፤ እሱ እንደሚለው ያኔ ምንም አይነት ገንዘብ አልነበረውም። በዛ ወቅት የ 5ኛ አመት የ software engineering ተማሪ ነበር። ታዲያ በዩኒቨርስቲ ውስጥ ሳለ ነበር በ Social Media የአንዳንድ ድርጅቶች የ Marketing Egency ሆኖ መስራት የጀመረው።
.
ስራውን መስራት ከጀመረ ከጥቂት ወራት በኋላ በወር እስከ 100 ሺ ብር make ማድረግ ጀመረ። የ 5ኛ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ የራሱን ድርጅት በማቋቋም ለበርካታ ድርጅቶች የማስታወቂያ ስራ መስራት ጀመረ። ታዲያ በዚህ ሰአት ነበር ከ DSTV እና ከ Canal + ጋር አብሮ የመስራት አጋጣሚውን ያገኘው። አምና ማለትም በ 2024.. KhilX የተሰኘ የ Educational platform መሰረተ። በነገራችን ላይ ዮናስ YouTube ዋና ስራው አይደለም። ዋና ስራው የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በ Online መስጠት ነው። በዚህም ዳጎስ ያለ ገንዘብ ያገኛል። በየአመቱ በርካታ ተማሪዎችን ያስተምራል።

ጌም በመጫወት ገንዘብ ምትሰሩበትን አፕ ለቀንላቹ ነበር በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ትንሽ ብትሆንም 4usd መስራት ችለናል።
ለመጀመር አፑን አውርዱ ጌም ሌቭል አሳድጉ በገና ምክኒያትም ብዙ ስጦታወች አሉ።
ለማውረድ፦ https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

⚠️ ዲግሪህ ግድግዳ ላይ የሚሰቀል ጌጥ ብቻ ነው!
"ስራ የለም" እያልክ ፌስቡክ ላይ ስታማርር የምትውል ወጣት ወንድሜ/እህቴ... አንድ መራራ እውነት ልንገርህ። ይህ አለም ለዲግሪህ ግድ የለውም፤ አለም የሚገዛው በችሎታ (Skill) እንጂ በወረቀት አይደለም።
ለምንድነው ስራ ያጣኸው? (እውነታው)
• የወረቀት ምርኮኛ ስለሆንክ፦ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ "A" ስላመጣህ ብቻ ድርጅቶች ቀይ ምንጣፍ ያነጥፉልኛል ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል። ሉካንዳ ቤት ሄደህ "ዲግሪ አለኝ" ብትል ስጋ አይሰጡህም፤ ብር ካለህ ግን ያስተናግዱሃል።
• ስልክህን ለጨዋታ ብቻ ስለምትጠቀምበት፦ በእጅህ ባለው ስማርት ፎን ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ግራፊክስ ዲዛይን ወይም አዳዲስ ቋንቋዎችን መማር ሲቻልህ...

👍2❤1
Forget hiring a copywriter,
Try ChatGPT
Forget spending weeks on content ideas,
Try Syllaby
Forget editing videos manually,
Try CapCut AI
Forget designing from scratch,
Try Canva AI
Forget guessing what converts,
Try Predis AI
AI isn’t the future.
It’s already doing the work.
The people winning right now are the ones using it.

❤2👍1
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የሚውል ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ ነው።
የገንዘብ ድጋፉ በዋናነት የወባ፣ የኤች አይ ቪ እና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከል እንዲሁም የእናቶች እና የህጻናትን ጤና ለመጠበቅ እንደሚውል ተገልጿል።
የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ድጋፍ፤ በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መካከል ስምምነት የተደረሰበት የጤና ትብብር ማዕቀፍ አካል ነው።
ለአምስት ዓመታት የሚቆየው የእዚህ ትብብር የመግባቢያ ሰነድ (MOU) ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 14፤ 2018 ተካሂዷል።
በገንዘብ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው በዚህ ስነ ስርዓት ላይ የአሜሪካ መንግስትን በመወከል ፊርማቸውን ያኖሩት በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር የሆኑት ኧርቪን ማሲንጋ ናቸው።
በኢትዮጵያ በኩል የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመግባቢያ ሰነዱን ፈርመዋል።
የኢትዮጵያን የጤና ስርዓት የማሻሻል ዓላማ ያለው ይህ የሁለቱ ሀገራት የመግባቢያ ስምምነት፤ የ1.466 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት የሚጠይቅ ነው።
ከዚህ ውስጥ አሜሪካ 1.016 ቢሊዮን ዶላሩን በድጋፍ መልክ፣ 150 ሚሊዮን ዶላሩን ደግሞ አፈጻጸምን መሰረት በማድረግ የምታቀርብ ሲሆን ቀሪው 450 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ መንግስት የሚሸፈን ይሆናል።

📢Mepass new update
1MEC $6.5 ገብቷል
🔴ይሄ ስራ ከሁሉም የተሻለ ነው
📱ሰዉ ሁላ tiktok ላይ የሚያወሩለትን ገራሚ አፕሊኬሽን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ላብራራላቹ😍
💎Me pass ይባላል already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ 6$) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው
🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ
ለመጀመር :
https://i.mec.me/?c=3k31j5qz
ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
✔️E-mail
✔️Password
🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ✅
🟢የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯
💠ሙሉ አሰራሩ video ላይ አለ
🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሩ ቤተሰብ