ኢሎን ማስክ ገንዘብ መቆጠብ አያስፈልግም፣ AI ድህነትን ታሪክ ያደርገዋል አሉ
ታዋቂው ቢሊየነር ኢሎን ማስክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ እድገት ወደፊት ድህነትን ሙሉ በሙሉ እንደሚያጠፋና ሰዎች ለወደፊት ህይወታቸው የሚያደርጉትን የገንዘብ ቁጠባ አስፈላጊነት እንደሚያስቀረው ገለጹ።
ማስክ በቅርቡ በኤክስ (X) ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ወደፊት "ሁለንተናዊ ከፍተኛ ገቢ" የሚባል ስርዓት እንደሚመጣ ተንብየዋል። ይህም ማለት በቴክኖሎጂ አማካኝነት የሚመነጨው ሀብትና ምርት ለሰው ልጆች ሁሉ በበቂ ሁኔታ ስለሚተርፍ፣ ባህላዊው የስራ ባህል አስፈላጊነቱ ቀርቶ ስራ በሰዎች ፍላጎት ላይ ብቻ የተመሰረተ ምርጫ ይሆናል ብለዋል።
ይህ አስተያየት የተሰጠው ታዋቂው የኢንቨስትመንት ባለሙያ ሬይ ዳሊዮ ለወጣት አሜሪካውያን አዲስ የቁጠባ አካውንት መከፈት አለበት በሚል ላቀረቡት ሃሳብ ምላሽ ነው።
ማስክ የሬይ ዳሊዮ ሃሳብ በጎ ቢሆንም፣ ቴክኖሎጂው ግን ህብረተሰቡ ስለ ገቢ፣ ስለ ስራ እና ስለ ፋይናንስ ዋስትና ያለውን አመለካከት መሰረታዊ በሆነ መልኩ እንደሚቀይረው አፅንኦት ሰጥተዋል።
በተጨማሪም ማስክ ማሽኖች አብዛኛውን ስራ በሚረከቡበት በዚያ ዘመን፣ የሰው ልጅ የህይወት ትርጉሙን እንዴት ሊያገኝ እንደሚችል ትልቅ ጥያቄ መሆኑን ጠቁመዋል።
ቴክኖሎጂው መሰረታዊ ፍላጎቶችን ከማሟላት ባለፈ ለሁሉም ሰው የተትረፈረፈ ህይወት እንደሚያመጣ ቢገልጹም፣ ተቺዎች ግን ይህ ቴክኖሎጂ የሚያመጣው ሀብት ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለሁሉም ስለመድረሱ ጥርጣሬያቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።

❤1
FinTech Frontier
🔥 Guys ዛሬ አዲስ ምርጥ አፕ አገኘቼላችዃለው! 🔥 ይህ App እውነተኛ ዶላር የምትሰሩበት እና በጣም ቀለል ያለ online ነው 💵 👉 Minimum withdraw = 0.1$ ብቻ! 👉 ሲመዝገቡ 0.1$ ቦናስ ይሰጣችኋል 👉 በቀጥታ withdraw ማድረግ ይቻላል! 👥 Referral Bonus 1 ሰው በእናንተ ሊንክ ብቻ ካወረደ 👉 0.15$ ይሰጣችኋል ⏱ በፍጥነት ይሰራል ቢያንስ በሳምንት 15$+ ማግኘት…
በ USDC ነው Withdrawal የምታደረጉት Network ERC 20 ተጠቀሙ
STOP PAYING FOR APPS!
1. Spotify → Jango
2. ChatGPT → Compass
3. Figma → Gravit Designer
4. Netflix → Netmirror
5. Hulu → Pluto TV
6. Midjourney → Higgsfield
7. Photoshop → PhotoPea
8. Disney+ → Tubi
9. Grammarly → Ginger
10. Xbox Game Pass → Epic Games Store
11. Canva → Vectr
12. Gmail → Proton Mail
13. YouTube → Rumble
14. Apple Music → Demus music
15. Notion → Obsidian
16. Microsoft Office → LibreOffice
17. Gemini → Misty
18. Kindle → Wattpad
#freeapps
1. Spotify → Jango
2. ChatGPT → Compass
3. Figma → Gravit Designer
4. Netflix → Netmirror
5. Hulu → Pluto TV
6. Midjourney → Higgsfield
7. Photoshop → PhotoPea
8. Disney+ → Tubi
9. Grammarly → Ginger
10. Xbox Game Pass → Epic Games Store
11. Canva → Vectr
12. Gmail → Proton Mail
13. YouTube → Rumble
14. Apple Music → Demus music
15. Notion → Obsidian
16. Microsoft Office → LibreOffice
17. Gemini → Misty
18. Kindle → Wattpad
#freeapps
❤2
Withdrawal proof 🔥🚨ምርጥ ስራ Gmail Farmer
ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፉ 🚨
ስራውም GMAIL ACCOUNT መክፈት ነው በጣም ቀላል ነው የሰራቹትንም ብር በቀላሉ መቀበል ትችላላቹ✌️
🔤🔤🔤🔤👇
ለመጀመመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ
https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031
የተለያዩ Browser ተጠቀሙ
ለዚህ አገልግሎት የሚውል አዲስ email ክፈቱ እና ስሩ

BREAKING: 🇺🇸 Trump Media acquired 451 more Bitcoin for $40.3 million.
The president is buying the dip! ✊
The president is buying the dip! ✊
ሁሉም ሰዉ ስለ AI ያወራል…ነገር ግን AI ለመስራት የሚያስፈልገው ስለ በጣም ወሳኝ ነገር፣ ማንም እያወራ አይደለም።
AI መቀጠል እና መኖር የሚችለዉ በከፍትኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ነው።
ተጨባጭ ዳታዎች እንደሚያሳዩት፡ በ2024 ዓ.ም የአሜሪካ ዳታ ሴንተሮች 183 ቴራዋት-ሰዓት (TWh) ኤሌክትሪክ ሃይል ነዉ የተጠቀሙት፣ ከአሜሪካ ጠቅላላ ኤሌክትሪክ ተጠቃሚነት ከ 4% በላይ ያህል ነው።
እስከ 2030 ዓ.ም ድረስ ይህ የ ኤሌክትሪክ ሃይል ጥያቄ በ 133% በመጨመር እስከ 426 TWh ይደርሳል ተብሏል። ይህ ቀላል አይደለም። የኤሌክትሪክ ገበያዎችን እንደገና እየቀየረ ነው፡፡
በብዙ ክልሎች ያሉ ዳታ ማዕከሎች፣ እንደነ ቨርጅኒያ ሴንተሮች ከጠቅላላ ኤሌክትሪክ ተጠቃሚነት ከፍተኛውን ክፍል ይዘዋል። የኤሌክትሪክ ዋጋ ከፍ እያለ ነው፤ ምክንያቱም AI እያደገ በመሆኑ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ጥያቀዉም በዛዉ ልክ እያደገ ነዉ።
ነገር ግን ሰዎች የማይወቁት ነገር:
AI በኮድ ብቻ አይሰራም፣ በ Gigawatts ነዉ የሚሰራው።
ለዚህም ነው፦
ትላልቅ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች የረጅም ጊዜ የኃይል ውሎችን ካሁኑ ተፈራርመው እየያዙ ያሉት። ኒውክሊየር እና ታዳሽ ኃይል ላይ እንቨስት እያደረጉ ነዉ። የ ኃይል መብትን ቀድመው እየገዙ ነው።
ይህ ማለት፣ በሚቀጥለው 10 ዓመት ውስጥ ትልቅ የ ኤለክትሪክ ሃይል የያዙ ድርጅቶች እና ሃገራት የ AI'ን ኢኮኖሚ ይቆጣጠራሉ። ለ ኤለክትሪክ ሃይል በሌሎች ሃገራት እና ድርጅቶች ሚደገፉ አካላት ትልቅ ዋጋ ይከፍላሉ።
20ኛዉን ክፍለ ዘመን ተመልከቱ: ጦርነቶች በኦይል ተወስነው ነበር። ዛሬ የኃይል ጦርነት በኤሌክትሪክ ብቃት ነው። እና ይህንም የ ሃይል ጦርነት የሚያሸነፉት ከጀርባ ሆነዉ የ ኤሌክትሪክ ሃይልን የያዙት ብቻ ናቸዉ። Robert Kiyosaki
ስለዚህ በኔ ምልከታ እንደ ሃገር ወይም እንደ ግልሰብ ከፍተኛ እንቨስትመንታችን መሆን ያለበት እነርጂ ላይ ነዉ። በተጨማሪም Copper, Aluminum, Metals, Uranium, thorium...Water እና የመሳሰሉት ላይ ነዉ።
ይህ የ ፋይናን ምክር አይደለም፣ የራሳችሁን ጥናት አድርጉበት።

Forwarded from Dallol Forex
በዚህ Telegram channel ምርጥ የሆነ Crypto እና forex ትንተናዎችን እና መረጃዎችን እንዲሁም ሲግናሎችን ታገኙበታላችሁ ተከተሉት።
https://t.me/Dallolforex
https://t.me/Dallolforex
❤1
አንድ ምክር በዬትኛውም Online platform ላይ ብረ ዝም ብሎ አይታፈስም በአንዴ ሃብታም ወይም ህይወት ቀያሪ ነገር አታገኙም
ለምሳሌ አንድ YouTube ላይ Content ሚሰራ ሰው የመጀመርያ ክፍያውን ከ 1 አመት ወይም ሁለት አመት ልፋት ሊቀበል ይችላል የሚቀበለው $ ትንሽም ሊሆን ይችላል ነገር ጠንክሮ ከቀጠለ ከአብዛኘው Ethiopia ውስጥ ከሚኖር ጥሩ ኑሮ የኖራል
ከተለያዩ ቦታ የሚሰበሰቡ $ በወር ጥሩ ብር የሆናሉ በትንሹ በወር 200$ ብታገኙ 200 x 185= 37,000 birr ይሆናል
አንድ ትልቅ ድርጂት ውስጥ 50000 ተከይ ብትሆን 37ሺ እጅ ላይ አይደረስም
እነዚን App በመጠቀም ብር መስራት ትችላላቹ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
3. honeygain (90% ) 💵🔥
4. Jump ( 90%)
5. Hifami App ( 60% )
ጥሩ ብር ለመስራት 1 እና 2 🔥🔥🔥🔥
ሌላ ስራ ደግሞ Email Create ስላደረጋቹ የሚከፍላቹ ነው ሙሉ አሰራር እዚህ አለ
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
ይህ Post ሰነፍ እና ሁሉም ነገር ውሸት ለሚመስላቸው እና የሰውን ለውጥ እና ስኬት ተቀመጠው ለሚያወሩ አይመለከትም
Let’s go 🤑🤑💵💵💸💸💰💰🏦🏦🔥🔥🔥

በዚህ App ትንሺዬ ዶላር መስራት ትችላላቹ ሞክሩ 3 ጊዜ በ USDC ተቀብለናል
https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
አሪፍ ዶላር መስራት ከፈለጋቹ ደግሞ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
አሪፍ ዶላር መስራት ከፈለጋቹ ደግሞ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
ገንዘብዎን ከሌቦች ይጠብቁ!
በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ የሳይበር ስርቆቶች እየተበራከቱ ይገኛሉ።
• የእርስዎን የሚስጥር ቁጥር (PIN) ለማንም አይስጡ።
• "ሽልማት ደርሶዎታል" በሚሉ አጠራጣሪ ሊንኮች አይታለሉ።
• በስልክ የኦቲፒ (OTP) ቁጥር የሚጠይቁዎትን ግለሰቦች ፍጹም አይመኑ።
• በኢሜይልዎ እና በሶሻል ሚዲያ አካውንቶችዎ ላይ ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫን (2FA) በመጠቀም ደህንነትዎን ያጠናክሩ።
ዲጂታል ክፍያን በጥንቃቄ በመጠቀም ንብረትዎን ከዘራፊዎች ይከላከሉ!

Bloomberg እንደገለፀው የ Ethiopia Birr የመግዛት አቅማቸው ከተዳከሙ አለም ሀገራት 3ኛ ተረታ አስቀምጦታል
🚨🚨BREAKING: 🇺🇸 US President Donald Trump’s Net Worth Climbs To $6.9B With $1.17B In New Crypto Holdings And $1.06B In Real Estate.
CRYPTO BOOSTING TRUMP PORTFOLIO 🙌✅
Donald Trump Assets Portfolio Revealed 🇺🇸
📺 Media Equity — $1.8B (27%)
🏌️ Golf Clubs & Resorts — $1.2B (18%)
₿ Crypto Projects — $1.17B (17%)
💵 Cash Financial Assets — $1.03B (15%)
🏢 Commercial Real Estate — $0.8B (12%)
📜 Brand & Licensing — $0.48B (7%)
🏠 Residential Real Estate — $0.26B (4%)
📊 Liabilities & Other Assets — $0.13B (2%)
From media dominance to crypto exposure and real estate holdings, this portfolio shows where the largest value concentration sits 👀🔥

𝗛𝗮𝘀𝗮𝗯 𝗔𝗜 𝗟𝗮𝘂𝗻𝗰𝗵𝗲𝘀 𝗠𝘂𝗹𝘁𝗶𝗹𝗶𝗻𝗴𝘂𝗮𝗹 𝗠𝗲𝗲𝘁𝗶𝗻𝗴 𝗡𝗼𝘁𝗲-𝗧𝗮𝗸𝗶𝗻𝗴 𝗧𝗼𝗼𝗹 𝗳𝗼𝗿 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗟𝗮𝗻𝗴𝘂𝗮𝗴𝗲𝘀
Ethiopian speech-recognition startup Hasab AI has introduced a multilingual, AI-powered meeting note-taking feature, targeting the failure of global platforms to handle low-resource languages.
The new feature supports Amharic, Afaan Oromo, and English, and integrates directly with Google Meet, Microsoft Teams, Zoom, and Webex.
In addition, it generates real-time transcripts with speaker attribution and timestamps, produces structured summaries in English, and delivers action points and key insights.

TikTok September 2017 ላይ Launch ሲደረግ ብዙ ሰው ተጠቃሚ አለነበረም የተለያዩ Video የሚሰሩ ሰዎች ላይ Mood እያዝ ነበር
እነዛ ሰዎች አሁን ላይ ብዙ ሰው አብሮቸው Video መስራት እና Photo መነሳት የሚፈልግ ሆኖዋል
በርካታ Companyዎች የነሱን ምርት እና አገልግሎት በነሱ ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ብር ያወጣሉ
አዲስ Platform ሲመጣ ቀድሞ መቀላቀልን የመሰለ ነገር የለም platform ሙ ካደገ ቀድሞ ተጠቃሚ ቀድሞ platform ሙን የተቀላቀሉ ሰዎች ናቸው
Buzzer App የተባለ አዲስ App መቶዋል
ለማበረታቻ post በምታደረጉት photo እና Video እየከፈለ ይገኛል በተጨማሪ ሰዎች በእናንተ Referal link ከተመዘገበ ይከፍላል
አሁኑ ጀምሩ
Download the app
የሰራቹትን ዶላር በ Binance መቀበል ትችላላቹ
Binance Account ለመክፈት
Sign Up Now

Gold has emerged as 2025’s strongest major asset so far, gaining 69%, while Bitcoin ranks last with a 5% drop
#Tom_Lee Bitcoin በ 45 ቀናት ዉስጥ $200,000 ይገባል አለ።
Tom Lee የ Fundstrat Capital ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የ BitMine Chairman...እና የ American finacial strategist ተብሎ ሚታወቅ ሲሆን፣ በቅርቡ ETH holding ላይ ወደ $4 billion አከባቢ ኪሳራ የነበረበት አሁንም ከኪሳራዉ ያልወጣ ሰዉ ነዉ።
በዚህ ሳምንት ብቻ 98,852 $ETH የገዛ ሲሆን፣ ባጠቃላይ 4,066,062 $ETH ($12.42 Billion) ሆልድ አድርጓል። ማለትም ከ ጠቅላላ ETH አቅርቦት 3.37% እሱ ነዉ የያዘው።

Forwarded from FinTech Frontier
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
5 ወር ሙሉ ገንዘብ እየተሰራበት ነው
ስለተመዘገባቹ ብቻ እስከ አንድ ሺ ሁለት መቶ ታገኛላቹ
ሰዎችን ከጋበዛቹ እስከምትፈልጉት ገንዘብ ድረስ መስራት ትችላላቹ
Mepass ላይ አዳዲስ Update እየተደረጉ እንደሆነ አስተዉላችኋል እናም በዚህ ምክንያት Register በምታደርጉበት ሰዓት ችግር እያጋጠማችሁ ይገኛል።
Verification ለመጨረስ National ID, Passport, International Driving License ያስፈልጋችኋል፤ እንዴት Verification መጨረስ እንዳለባችሁ በመመልከት ያለ ምንም ስህተት ለመፈፀም ከታች ያስቀመጥኩላችሁን Video guide በመከተል መጨረስ ትችላላችሁ።
Full Guide Registration processed
Link: https://i.mec.me/?c=3k31j5qz
ገንዘቡን ለማውጣት Verification ጨርሱ

❤3