FinTech Frontier
3.57K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
ታዋቂው ዩቲዩበር iShowSpeed ወደ አፍሪካ ሊመጣ ነው!

በአለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ጉልበቱና በሚያደርጋቸው አስገራሚ የቪዲዮ የቀጥታ ስርጭቶች (Live Streams) የሚታወቀው የኢንተርኔት ኮከብ iShowSpeed፣ በ28 ቀናት ውስጥ 20 የአፍሪካ ሀገራትን የሚጎበኝበትን ታላቅ ጉዞ ይፋ አድርጓል።

ይህ ጉዞ በአህጉሪቱ እስካሁን ከተደረጉ የፈጣሪዎች (Creators) ጉዞዎች መካከል ትልቁ እንደሚሆን ተገምቷል።

አዎ! ኢትዮጵያ ከታጩት ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ተረጋግጧል። ይህም ለአፍሪካ የዲጂታል መዝናኛ እና ለወጣቱ ባህል ትልቅ ትርጉም ያለው ክስተት ነው።

በዚህም :-
ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬንያ፣ ሞሮኮ፣ አልጄሪያ፣ አንጎላ፣ ቤኒን፣ ቦትስዋና፣ ኮትዲቩዋር፣ ጋና፣ ላይቤሪያ፣ ሞዛምቢክ፣ ናሚቢያ፣ ሩዋንዳ፣ ሴኔጋል፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ በ28 ቀናት ውስጥ ይጎበኛሉ::

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሉት
የiShowSpeed ጉብኝት ምን ይዞ ይመጣል?

1. ታላላቅ የደጋፊዎች ስብሰባ (Fan Meet-ups)

2. በአለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት የሚስቡ የቀጥታ ስርጭቶች

3.ለአፍሪካ ከተሞች የሚሰጥ የቱሪዝም ትኩረት

4. በአፍሪካ ወጣቶች የፈጠራ ስራ ላይ የሚፈጠር መነቃቃት

ትክክለኛ የቀናት ዝርዝር እና የሚገኝባቸው ከተሞች በቅርቡ ይፋ ይደረጋሉ። አድናቂዎች ኦፊሴላዊ መረጃዎችን በትዕግስት እንዲጠብቁ ይመከራል።
🌍 የአፍሪካ አገሮች በኢንተርኔት ላይ በንቃት ገንዘብ እያገኙ ያሉ ሀገራት (

1. ናይጄሪያ - በፍሪላንሲንግ፣ በማህበራዊ ሚዲያ፣ በኦንላይን ንግዶች፣ በርቀት ስራ በጣም ንቁ ተሳትፎ ያደርጋሉ
2. ደቡብ አፍሪካ - ጠንካራ የኢንተርኔት መዳረሻ፣ የርቀት ስራዎች፣ ዲጂታል አገልግሎቶች
3. ኬንያ - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ተግባራት፣ የይዘት ፈጠራ፣ የሞባይል ገንዘብ ንግዶች
4. ግብፅ - የቴክኖሎጂ ፍሪላንሲንግ፣ የርቀት የአይቲ ስራዎች፣ የመስመር ላይ አገልግሎቶች
5. ጋና - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ትምህርት፣ የይዘት ፈጠራ
6. ሞሮኮ - ዲዛይን፣ ፕሮግራሚንግ፣ ኢ-ኮሜርስ
7. ቱኒዚያ - ፍሪላንሲንግ (ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስራ)
8. ኡጋንዳ - የመስመር ላይ ተግባራት፣ ፍሪላንሲንግ፣ ዲጂታል አገልግሎቶች
9. ታንዛኒያ - የመስመር ላይ አገልግሎቶች፣ የይዘት ፈጠራ፣ ኢ-ኮሜርስ
10. ካሜሩን - ፍሪላንሲንግ፣ ዲጂታል ክህሎቶች አገልግሎቶች
11. ሩዋንዳ - የርቀት ስራ፣ የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች
12. ሴኔጋል - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ሚዲያ
13. ኢትዮጵያ - የመስመር ላይ ስራ እና ዲጂታል መድረኮች ገና እያደገ ነው

Ethiopia 🇪🇹 ውስጥ ትልቁ ችግር ስንፍና እና በአንዴ ለመለወጥ ማሰብ ችግር ነው


እኛ የምን ሰራው እና የምንሞክረውን እውነተኛ የሆኑ የ Online ስራዎችን Post እናደረጋልን ከ 5ሺ ሰው በላይ Active ሆነው ከ 50- 1500$ እየሰሩ አሉ
ሞክረነው ያለተሳከ ሲኖረም እናሳውቃለን

አሁን እየሰራን ያለነው ስራ

1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥

2. Mec App (100+%) 💵🔥

3. honeygain (90% ) 💵🔥

4. Jump ( 90%)

ጥሩ ብር ለመስራት 1 እና 2 🔥🔥🔥🔥

ሌላ ስራ ደግሞ Email Create ስላደረጋቹ የሚከፍላቹ ነው ሙሉ አሰራር እዚህ አለ


ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
1
ትሬዲንግ ለመጀመር መጀመሪያ ከአእምሮህ ማውጣት ያለብህ ነገር ቢኖር ይሄ ስራ የሎተሪ ያህል ቀላል አለመሆኑን ነው። ብዙ ሰው ወደዚህ ዓለም የሚመጣው በሳምንት ውስጥ ሚሊየነር ለመሆን አልሞ ነው፤ ነገር ግን ገበያው የሚበላው በትክክል እነዚህን አይነት ሰዎችን ነው። ትሬዲንግ ማለት የገንዘብ ልውውጥ ብቻ ሳይሆን የዲሲፕሊን እና የትዕግስት መፈተኛ አውድ ነው።

ጉዞህን ስትጀምር ትልቁ መሣሪያህ መረጃ ነው። የገበያውን እንቅስቃሴ የሚወስኑት የዓለም ፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ የትልልቅ ኩባንያዎች ውሳኔ እና የሰዎች ስነ-ልቦና ናቸው። እነዚህን ነገሮች እንዴት ወደ ቁጥርና ወደ ግራፍ እንደሚቀየሩ መረዳት ይኖርብሃል። የዋጋ ሰንጠረዦች ዝም ብለው የሚወጡና የሚወርዱ መስመሮች አይደሉም፤ እነሱ የገዢና የሻጭ ፍልሚያ ውጤቶች ናቸው። ያንን ቋንቋ መረዳት ስትጀምር ገበያው ምን ሊያደርግ እንደሚችል መገመት ትችላለህ።

ሌላውና እጅግ ወሳኙ ነጥብ የገንዘብ አያያዝህ ነው። ብዙዎች የሚወድቁት ያላቸውን ገንዘብ በአንድ ጊዜ ገበያ ላይ በመወርወር ነው። ትሬዲንግ ላይ ስኬታማ ለመሆን መጀመሪያ መማር ያለብህ እንዴት ማሸነፍ እንዳለብህ ሳይሆን፣ እንዴት መሸነፍ እንዳለብህ ነው። አዎ፣ ኪሳራ የዚህ ስራ አካል ነው። ልዩነቱ ግን ጎበዝ ትሬደር ሲከስር በትንሹ ነው፣ ሲያተርፍ ግን በሰፊው ነው። ይህንን ሚዛን ለመጠበቅ ደግሞ ስሜትን መቆጣጠር ግድ ይላል። ፍርሃትና ስግብግብነት ካሸነፉህ፣ የፈለገውን ያህል እውቀት ቢኖርህም ገንዘብህን መበላትህ አይቀርም።

በተጨማሪም የራስህ የሆነ ስልት ሊኖርህ ይገባል። በሰው ወሬ ወይም በቴሌግራም ሲግናል ብቻ የምትንቀሳቀስ ከሆነ፣ የራስህን እጣ ፈንታ ለሌላ ሰው አሳልፈህ ሰጥተሃል ማለት ነው። የራስህን ጥናት አድርገህ፣ የራስህን መግቢያና መውጫ ነጥብ ወስነህ፣ በዛው እቅድህ ላይ መጽናት አለብህ። ገበያው ሲናወጥ እቅድህን የምትቀያይር ከሆነ መጨረሻህ ኪሳራ ነው።

በመጨረሻም፣ ትሬዲንግ የማያቋርጥ ትምህርት ነው። ዛሬ የተማርከው ነገ ላይሰራ ይችላል። ገበያው ሁልጊዜ አዳዲስ ባህሪያትን ያሳያል። ስለዚህ ሁልጊዜ ለማንበብ፣ ለመከታተልና ራስህን ለማሻሻል ዝግጁ መሆን አለብህ። በትንሽ ገንዘብ ጀምረህ፣ ስህተቶችህን እንደ ትምህርት እያየህ፣ በሂደት የምታድግበት እንጂ በአንድ ጊዜ የምትዘልበት ስራ አይደለም። ትዕግስት ካለህና ለስራው የሚገባውን ክብር ከሰጠኸው፣ ትሬዲንግ የፋይናንስ ነፃነትን ሊሰጥህ የሚችል ትልቅ መንገድ ነው።
2
8 Types of Faceless YouTube Channel Ideas for Beginners 👇🏻
1
🔥 Guys ዛሬ አዲስ ምርጥ አፕ አገኘቼላችዃለው! 🔥
ይህ App እውነተኛ ዶላር የምትሰሩበት እና በጣም ቀለል ያለ online ነው 💵
👉 Minimum withdraw = 0.1$ ብቻ!
👉 ሲመዝገቡ 0.1$ ቦናስ ይሰጣችኋል
👉 በቀጥታ withdraw ማድረግ ይቻላል!

👥 Referral Bonus
1 ሰው በእናንተ ሊንክ ብቻ ካወረደ
👉 0.15$ ይሰጣችኋል

በፍጥነት ይሰራል
ቢያንስ በሳምንት 15$+ ማግኘት ይቻላል 🚀

💳 Withdraw Methods
Binance
Bybit
Trust Wallet
ሌሎች Crypto Wallets

🔥 እድሉን ተጠቀሙበት!! Withdraw 💯💯💯💯💯💯💯💯 Prof💯

App Link👇👇👇👇👇👇

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
Gold reaches new all-time high of $4,400 🔥🤑
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥 Guys ዛሬ አዲስ ምርጥ አፕ አገኘቼላችዃለው! 🔥
ይህ App እውነተኛ ዶላር የምትሰሩበት እና በጣም ቀለል ያለ online ነው 💵
👉 Minimum withdraw = 0.1$ ብቻ!
👉 ሲመዝገቡ 0.1$ ቦናስ ይሰጣችኋል
👉 በቀጥታ withdraw ማድረግ ይቻላል!

👥 Referral Bonus
1 ሰው በእናንተ ሊንክ ብቻ ካወረደ
👉 0.15$ ይሰጣችኋል

በፍጥነት ይሰራል
ቢያንስ በሳምንት 15$+ ማግኘት ይቻላል 🚀

💳 Withdraw Methods
Binance
Bybit
Trust Wallet
ሌሎች Crypto Wallets

🔥 እድሉን ተጠቀሙበት!! Withdraw 💯💯💯💯💯💯💯💯 Prof💯

App Link👇👇👇👇👇👇

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC
2
🚨YOUTUBE UPDATE: YouTube is testing image posts in the Shorts feed

This experiment will show your image posts (up to 10 images per post) in the Shorts feed, giving creators a new way to reach their audience with visual storytelling.

YouTube is exploring adding music to this experience and will keep creators updated.
ኢሎን ማስክ ገንዘብ መቆጠብ አያስፈልግም፣ AI ድህነትን ታሪክ ያደርገዋል አሉ

ታዋቂው ቢሊየነር ኢሎን ማስክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ እድገት ወደፊት ድህነትን ሙሉ በሙሉ እንደሚያጠፋና ሰዎች ለወደፊት ህይወታቸው የሚያደርጉትን የገንዘብ ቁጠባ አስፈላጊነት እንደሚያስቀረው ገለጹ።

ማስክ በቅርቡ በኤክስ (X) ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ወደፊት "ሁለንተናዊ ከፍተኛ ገቢ" የሚባል ስርዓት እንደሚመጣ ተንብየዋል። ይህም ማለት በቴክኖሎጂ አማካኝነት የሚመነጨው ሀብትና ምርት ለሰው ልጆች ሁሉ በበቂ ሁኔታ ስለሚተርፍ፣ ባህላዊው የስራ ባህል አስፈላጊነቱ ቀርቶ ስራ በሰዎች ፍላጎት ላይ ብቻ የተመሰረተ ምርጫ ይሆናል ብለዋል።

ይህ አስተያየት የተሰጠው ታዋቂው የኢንቨስትመንት ባለሙያ ሬይ ዳሊዮ ለወጣት አሜሪካውያን አዲስ የቁጠባ አካውንት መከፈት አለበት በሚል ላቀረቡት ሃሳብ ምላሽ ነው።

ማስክ የሬይ ዳሊዮ ሃሳብ በጎ ቢሆንም፣ ቴክኖሎጂው ግን ህብረተሰቡ ስለ ገቢ፣ ስለ ስራ እና ስለ ፋይናንስ ዋስትና ያለውን አመለካከት መሰረታዊ በሆነ መልኩ እንደሚቀይረው አፅንኦት ሰጥተዋል።

በተጨማሪም ማስክ ማሽኖች አብዛኛውን ስራ በሚረከቡበት በዚያ ዘመን፣ የሰው ልጅ የህይወት ትርጉሙን እንዴት ሊያገኝ እንደሚችል ትልቅ ጥያቄ መሆኑን ጠቁመዋል።

ቴክኖሎጂው መሰረታዊ ፍላጎቶችን ከማሟላት ባለፈ ለሁሉም ሰው የተትረፈረፈ ህይወት እንደሚያመጣ ቢገልጹም፣ ተቺዎች ግን ይህ ቴክኖሎጂ የሚያመጣው ሀብት ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለሁሉም ስለመድረሱ ጥርጣሬያቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።
1
STOP PAYING FOR APPS!

1. Spotify → Jango
2. ChatGPT → Compass
3. Figma → Gravit Designer
4. Netflix → Netmirror
5. Hulu → Pluto TV
6. Midjourney → Higgsfield
7. Photoshop → PhotoPea
8. Disney+ → Tubi
9. Grammarly → Ginger
10. Xbox Game Pass → Epic Games Store
11. Canva → Vectr
12. Gmail → Proton Mail
13. YouTube → Rumble
14. Apple Music → Demus music
15. Notion → Obsidian
16. Microsoft Office → LibreOffice
17. Gemini → Misty
18. Kindle → Wattpad

#freeapps
2
Withdrawal proof 🔥🚨ምርጥ ስራ Gmail Farmer
ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፉ 🚨

ስራውም GMAIL ACCOUNT መክፈት ነው በጣም ቀላል ነው የሰራቹትንም ብር በቀላሉ መቀበል ትችላላቹ✌️

🔤🔤🔤🔤👇
ለመጀመመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ
https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

የተለያዩ Browser ተጠቀሙ
ለዚህ አገልግሎት የሚውል አዲስ email ክፈቱ እና ስሩ
BREAKING: 🇺🇸 Trump Media acquired 451 more Bitcoin for $40.3 million.

The president is buying the dip!
Gold reaches new all-time high of $4,460
ሁሉም ሰዉ ስለ AI ያወራል…ነገር ግን AI ለመስራት የሚያስፈልገው ስለ በጣም ወሳኝ ነገር፣ ማንም እያወራ አይደለም።

AI መቀጠል እና መኖር የሚችለዉ በከፍትኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ነው።

ተጨባጭ ዳታዎች እንደሚያሳዩት፡ በ2024 ዓ.ም የአሜሪካ ዳታ ሴንተሮች 183 ቴራዋት-ሰዓት (TWh) ኤሌክትሪክ ሃይል ነዉ የተጠቀሙት፣ ከአሜሪካ ጠቅላላ ኤሌክትሪክ ተጠቃሚነት ከ 4% በላይ ያህል ነው።

እስከ 2030 ዓ.ም ድረስ ይህ የ ኤሌክትሪክ ሃይል ጥያቄ በ 133% በመጨመር እስከ 426 TWh ይደርሳል ተብሏል። ይህ ቀላል አይደለም። የኤሌክትሪክ ገበያዎችን እንደገና እየቀየረ ነው፡፡

በብዙ ክልሎች ያሉ ዳታ ማዕከሎች፣ እንደነ ቨርጅኒያ ሴንተሮች ከጠቅላላ ኤሌክትሪክ ተጠቃሚነት ከፍተኛውን ክፍል ይዘዋል። የኤሌክትሪክ ዋጋ ከፍ እያለ ነው፤ ምክንያቱም AI እያደገ በመሆኑ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ጥያቀዉም በዛዉ ልክ እያደገ ነዉ።

ነገር ግን ሰዎች የማይወቁት ነገር:
AI በኮድ ብቻ አይሰራም፣ በ Gigawatts ነዉ የሚሰራው።

ለዚህም ነው፦

ትላልቅ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች የረጅም ጊዜ የኃይል ውሎችን ካሁኑ ተፈራርመው እየያዙ ያሉት። ኒውክሊየር እና ታዳሽ ኃይል ላይ እንቨስት እያደረጉ ነዉ። የ ኃይል መብትን ቀድመው እየገዙ ነው።

ይህ ማለት፣ በሚቀጥለው 10 ዓመት ውስጥ ትልቅ የ ኤለክትሪክ ሃይል የያዙ ድርጅቶች እና ሃገራት የ AI'ን ኢኮኖሚ ይቆጣጠራሉ። ለ ኤለክትሪክ ሃይል በሌሎች ሃገራት እና ድርጅቶች ሚደገፉ አካላት ትልቅ ዋጋ ይከፍላሉ።

20ኛዉን ክፍለ ዘመን ተመልከቱ: ጦርነቶች በኦይል ተወስነው ነበር። ዛሬ የኃይል ጦርነት በኤሌክትሪክ ብቃት ነው። እና ይህንም የ ሃይል ጦርነት የሚያሸነፉት ከጀርባ ሆነዉ የ ኤሌክትሪክ ሃይልን የያዙት ብቻ ናቸዉ። Robert Kiyosaki

ስለዚህ በኔ ምልከታ እንደ ሃገር ወይም እንደ ግልሰብ ከፍተኛ እንቨስትመንታችን መሆን ያለበት እነርጂ ላይ ነዉ። በተጨማሪም Copper, Aluminum, Metals, Uranium, thorium...Water እና የመሳሰሉት ላይ ነዉ።

ይህ የ ፋይናን ምክር አይደለም፣ የራሳችሁን ጥናት አድርጉበት።
2