ቲክቶክ የአሜሪካ ተቋሙን ለመሸጥ የሚያስችለውን የመጨረሻ ፊርማ ፈርሟል።
ቲክቶክ የአሜሪካ ተቋሙን ኦራክልና ሲልቨር ሌክ እና በአቡዳቢው MGX ለተመሰረተው ጥምረት ለመሸጥ የቀረበውን ስምምነት ፈርሟል።
ስምምነቱ የመጣው ቲክቶክ የአሜሪካ ተቋሙን ለአሜሪካ ተቋማት ካልሸጠ አሜሪካ ቲክቶክን በሃገሯ እንደምትዘጋ መግለጿን ተከትሎ ነው።
ሶስቱ ድርጅቶች የቲክቶክ አሜሪካን የ45 በመቶ ድርሻ ሲይዙ 20 በመቶው በቲክቶክ ባለቤት ባይትዳንስ ሲያዝ ቀሪው በሌሎች ኢንቨስተሮች ይያዛል።
በተጨማሪ ተቋሙ አሜሪካውያን የበላይ በሆኑበት 7 የዳይሬክተሮች ቦርድም ሲመራ አንዱ ቀጥታ የአሜሪካ መንግሰት ተወካይ እንደሚሆን ተገልጿል።
ቲክቶክ ለአሜሪካ ተጠቃሚዎች ብቻ የሚሆን መተግበሪያ እየሰራ ነበር ሲባል አሁን ያሉት ተጠቃሚዎች ወደዚህ አዲስ መተግበሪያ ለመዞር ፈቃደኝነታቸውን ይጠየቃሉ።
ቲክቶክ ከ170 ሚሊየን በላይ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች እንዳሉት ሲታወቅ የአሜሪካ ተቋማቱ የአሜሪካ ተጠቃሚዎችን መረጃ የማስጠበቅ ኃላፊነት አለባቸው ተብሏል።
የስምምነቱ መፈረም ለአሜሪካ እና ፕሬዚዳንት ትራምፕ ትልቅ ድል ተደርጎም ተወስዷል።
ቲክቶክ የአሜሪካን መረጃ በመሰብሰብ በሚል ተዘግቶ መቆየቱና ከትራምፕ መምጣት በኋላ እገዳው ተነስቶ ድርድር መደረግ መጀመሩ የሚታወስ ነው።

❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቻይና እየሰራች ያለችው የ vacuum high speed ባቡር ተጠናቆ እውን ሚሆን ከሆነ የየብስ ትራንስፖርትን ታሪክ እስከመጨረሻው ይቀይራል።
አስቡት ከ አዲስ አበባ ሀዋሳ በ 10 ደቂቃ ብቻ ስትደርሱ።
በ ሰአት 1000ኪ.ሜ የ መብረር አቅም አለው።
አስቡት ከ አዲስ አበባ ሀዋሳ በ 10 ደቂቃ ብቻ ስትደርሱ።
በ ሰአት 1000ኪ.ሜ የ መብረር አቅም አለው።
ሁለት አይነት ሰዎች አሉ በስልካቸው ብር የሚሰሩ ፣ በስልካቸው ብር የሚጨርሱ
በስልካቸው Social Media ላይ እራሳቸውን ሚያደክሙ ፣ በስልካቸው social media ላይ ብር ሚሰሩ
በስልካቸው ላይ በመዋል ተስፋ የሚቆርጡ ፣ በስልካቸው የነገ ተስፋቸውን ዛሬ ላይ የሚሰሩ
በስልካቸው የለነገ የሚጠቅማቸውን ሙያ የሚማሩ ፣ በስልካቸው በሰው ወሬ ሆዳቸውን የሚነፉ
90% የሚሆኑ ተመለካች ናቸው
ከ 10% ብልጦች መሃል ሁን
እኛ የምን ሰራው እና የምንሞክረውን እውነተኛ የሆኑ የ Online ስራዎችን Post እናደረጋልን ከ 5ሺ ሰው በላይ Active ሆነው ከ 50- 1500$ እየሰሩ አሉ
ሞክረነው ያለተሳከ ሲኖረም እናሳውቃለን
አሁን እየሰራን ያለነው ስራ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
3. honeygain (90% ) 💵🔥
4. Jump ( 90%)
ጥሩ ብር ለመስራት 1 እና 2 🔥🔥🔥🔥
ሌላ ስራ ደግሞ Email Create ስላደረጋቹ የሚከፍላቹ ነው ሙሉ አሰራር እዚህ አለ
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech

Nano BANANA is FREE.
Canva is FREE.
CapCut is FREE.
MiniMax Audio is FREE.
Notion Notes and selling there is FREE.
Google Docs is FREE.
Facebook Tiktok Youtube is FREE.
Ai Studio Vibe coding is FREE.
HuggingFace is FREE.
ChatGPT (free plan) is FREE.
Google Gemini is FREE.
Wan AI Video is FREE.
Grok Imagine is FREE.
Meta AI is FREE.
The internet is your free university.
Start building today. 🚀
Canva is FREE.
CapCut is FREE.
MiniMax Audio is FREE.
Notion Notes and selling there is FREE.
Google Docs is FREE.
Facebook Tiktok Youtube is FREE.
Ai Studio Vibe coding is FREE.
HuggingFace is FREE.
ChatGPT (free plan) is FREE.
Google Gemini is FREE.
Wan AI Video is FREE.
Grok Imagine is FREE.
Meta AI is FREE.
The internet is your free university.
Start building today. 🚀
If Bitcoin hits $93,000, more than $4 billion in leveraged short positions would be liquidated
Breaking: A fresh report shows China injected ¥1.05 trillion ($148 billion) into the market this week.
Breaking: Brazil’s main stock exchange, B3, plans to launch a tokenization platform and issue its own stablecoin for token trading in 2026.
10 simple steps to make your first $1,000 on Facebook in early 2026 👇
1. Pick one clear niche (who you help, with what)
2. Choose one painful, specific problem to solve
3. Clean up your profile so it screams that outcome
4. Post proof and credibility (results, stories, mini case studies)
5. Share practical value consistently (quick wins people can use today)
6. Create a simple freebie that solves the first step of the problem
7. Promote it daily and collect emails (don’t rely on the algorithm)
8. Launch a small premium offer (digital product or done-with-you)
9. Set up a basic landing page, add testimonials as you get them
10. Sell through a short email sequence plus daily Facebook content
Pro tip: use AI for everything, research, outlines, content, lead magnet drafts, email sequences, and customer support, so you move faster without burning out.
Follow this and your first $1,000 in the next 30 to 60 days is realistic, if you stay consistent and actually sell.

High value people don’t waste time trying to understand mixed signals✌️
☑️Buzzer App ላይ እየሰራችሁ የምትገኙ ይህን እድል መቼም አታገኙትም! ምክንያቱም አሁን ላይ ከ 600K user በታች ያለው App ነው እናም ተጠቃሚ በፍጥነት እየጨመረ የሚገኝ App ነው
☑️Invite ማድረግ የምትችሉ በ1invite $0.15 ይህ ግን ዋናው ነገር አይደለም በView በተመሳሳይ መንገድ ይከፍላል በ1K View $0.15 በ100K View $15 ማለት ነው ይህንን View ለማግኘት ደግሞ ቀላል መንገድ አለ፤ በቀን ውስጥ ብዛት ያላቸው Video post ማድረግ በአንዱ 1K View ብታገኙ በ10Video 100K View እናም Amharic voice over ብትጠቀሙ አሪፍ ነው Videoያለ Watermark download ከTiktok ላይ Download አድርጋችሁ post ማድረግ ነው it's simple..
🌐በመጀመርያ አፕሊኬሽኑን ለማውረድ
App Store እና Play Store ላይ ይገኛል
በዚህ ሊንክ ይጠቀሙ
➡️ DOWNLOAD APP
INVITATION CODE➡️ 7D0D8C

ታዋቂው ዩቲዩበር iShowSpeed ወደ አፍሪካ ሊመጣ ነው!
በአለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ጉልበቱና በሚያደርጋቸው አስገራሚ የቪዲዮ የቀጥታ ስርጭቶች (Live Streams) የሚታወቀው የኢንተርኔት ኮከብ iShowSpeed፣ በ28 ቀናት ውስጥ 20 የአፍሪካ ሀገራትን የሚጎበኝበትን ታላቅ ጉዞ ይፋ አድርጓል።
ይህ ጉዞ በአህጉሪቱ እስካሁን ከተደረጉ የፈጣሪዎች (Creators) ጉዞዎች መካከል ትልቁ እንደሚሆን ተገምቷል።
አዎ! ኢትዮጵያ ከታጩት ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ተረጋግጧል። ይህም ለአፍሪካ የዲጂታል መዝናኛ እና ለወጣቱ ባህል ትልቅ ትርጉም ያለው ክስተት ነው።
በዚህም :-
ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬንያ፣ ሞሮኮ፣ አልጄሪያ፣ አንጎላ፣ ቤኒን፣ ቦትስዋና፣ ኮትዲቩዋር፣ ጋና፣ ላይቤሪያ፣ ሞዛምቢክ፣ ናሚቢያ፣ ሩዋንዳ፣ ሴኔጋል፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ በ28 ቀናት ውስጥ ይጎበኛሉ::
በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሉት
የiShowSpeed ጉብኝት ምን ይዞ ይመጣል?
1. ታላላቅ የደጋፊዎች ስብሰባ (Fan Meet-ups)
2. በአለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት የሚስቡ የቀጥታ ስርጭቶች
3.ለአፍሪካ ከተሞች የሚሰጥ የቱሪዝም ትኩረት
4. በአፍሪካ ወጣቶች የፈጠራ ስራ ላይ የሚፈጠር መነቃቃት
ትክክለኛ የቀናት ዝርዝር እና የሚገኝባቸው ከተሞች በቅርቡ ይፋ ይደረጋሉ። አድናቂዎች ኦፊሴላዊ መረጃዎችን በትዕግስት እንዲጠብቁ ይመከራል።

🌍 የአፍሪካ አገሮች በኢንተርኔት ላይ በንቃት ገንዘብ እያገኙ ያሉ ሀገራት (
1. ናይጄሪያ - በፍሪላንሲንግ፣ በማህበራዊ ሚዲያ፣ በኦንላይን ንግዶች፣ በርቀት ስራ በጣም ንቁ ተሳትፎ ያደርጋሉ
2. ደቡብ አፍሪካ - ጠንካራ የኢንተርኔት መዳረሻ፣ የርቀት ስራዎች፣ ዲጂታል አገልግሎቶች
3. ኬንያ - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ተግባራት፣ የይዘት ፈጠራ፣ የሞባይል ገንዘብ ንግዶች
4. ግብፅ - የቴክኖሎጂ ፍሪላንሲንግ፣ የርቀት የአይቲ ስራዎች፣ የመስመር ላይ አገልግሎቶች
5. ጋና - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ትምህርት፣ የይዘት ፈጠራ
6. ሞሮኮ - ዲዛይን፣ ፕሮግራሚንግ፣ ኢ-ኮሜርስ
7. ቱኒዚያ - ፍሪላንሲንግ (ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስራ)
8. ኡጋንዳ - የመስመር ላይ ተግባራት፣ ፍሪላንሲንግ፣ ዲጂታል አገልግሎቶች
9. ታንዛኒያ - የመስመር ላይ አገልግሎቶች፣ የይዘት ፈጠራ፣ ኢ-ኮሜርስ
10. ካሜሩን - ፍሪላንሲንግ፣ ዲጂታል ክህሎቶች አገልግሎቶች
11. ሩዋንዳ - የርቀት ስራ፣ የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች
12. ሴኔጋል - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ሚዲያ
13. ኢትዮጵያ - የመስመር ላይ ስራ እና ዲጂታል መድረኮች ገና እያደገ ነው
Ethiopia 🇪🇹 ውስጥ ትልቁ ችግር ስንፍና እና በአንዴ ለመለወጥ ማሰብ ችግር ነው
እኛ የምን ሰራው እና የምንሞክረውን እውነተኛ የሆኑ የ Online ስራዎችን Post እናደረጋልን ከ 5ሺ ሰው በላይ Active ሆነው ከ 50- 1500$ እየሰሩ አሉ
ሞክረነው ያለተሳከ ሲኖረም እናሳውቃለን
አሁን እየሰራን ያለነው ስራ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
3. honeygain (90% ) 💵🔥
4. Jump ( 90%)
ጥሩ ብር ለመስራት 1 እና 2 🔥🔥🔥🔥
ሌላ ስራ ደግሞ Email Create ስላደረጋቹ የሚከፍላቹ ነው ሙሉ አሰራር እዚህ አለ
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
1. ናይጄሪያ - በፍሪላንሲንግ፣ በማህበራዊ ሚዲያ፣ በኦንላይን ንግዶች፣ በርቀት ስራ በጣም ንቁ ተሳትፎ ያደርጋሉ
2. ደቡብ አፍሪካ - ጠንካራ የኢንተርኔት መዳረሻ፣ የርቀት ስራዎች፣ ዲጂታል አገልግሎቶች
3. ኬንያ - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ተግባራት፣ የይዘት ፈጠራ፣ የሞባይል ገንዘብ ንግዶች
4. ግብፅ - የቴክኖሎጂ ፍሪላንሲንግ፣ የርቀት የአይቲ ስራዎች፣ የመስመር ላይ አገልግሎቶች
5. ጋና - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ትምህርት፣ የይዘት ፈጠራ
6. ሞሮኮ - ዲዛይን፣ ፕሮግራሚንግ፣ ኢ-ኮሜርስ
7. ቱኒዚያ - ፍሪላንሲንግ (ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስራ)
8. ኡጋንዳ - የመስመር ላይ ተግባራት፣ ፍሪላንሲንግ፣ ዲጂታል አገልግሎቶች
9. ታንዛኒያ - የመስመር ላይ አገልግሎቶች፣ የይዘት ፈጠራ፣ ኢ-ኮሜርስ
10. ካሜሩን - ፍሪላንሲንግ፣ ዲጂታል ክህሎቶች አገልግሎቶች
11. ሩዋንዳ - የርቀት ስራ፣ የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች
12. ሴኔጋል - ፍሪላንሲንግ፣ የመስመር ላይ ሚዲያ
13. ኢትዮጵያ - የመስመር ላይ ስራ እና ዲጂታል መድረኮች ገና እያደገ ነው
Ethiopia 🇪🇹 ውስጥ ትልቁ ችግር ስንፍና እና በአንዴ ለመለወጥ ማሰብ ችግር ነው
እኛ የምን ሰራው እና የምንሞክረውን እውነተኛ የሆኑ የ Online ስራዎችን Post እናደረጋልን ከ 5ሺ ሰው በላይ Active ሆነው ከ 50- 1500$ እየሰሩ አሉ
ሞክረነው ያለተሳከ ሲኖረም እናሳውቃለን
አሁን እየሰራን ያለነው ስራ
1. Buzzer App. ( 100+%)🔥🔥
2. Mec App (100+%) 💵🔥
3. honeygain (90% ) 💵🔥
4. Jump ( 90%)
ጥሩ ብር ለመስራት 1 እና 2 🔥🔥🔥🔥
ሌላ ስራ ደግሞ Email Create ስላደረጋቹ የሚከፍላቹ ነው ሙሉ አሰራር እዚህ አለ
ይሄን channel $$ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/FrontierFinTech
❤1
ትሬዲንግ ለመጀመር መጀመሪያ ከአእምሮህ ማውጣት ያለብህ ነገር ቢኖር ይሄ ስራ የሎተሪ ያህል ቀላል አለመሆኑን ነው። ብዙ ሰው ወደዚህ ዓለም የሚመጣው በሳምንት ውስጥ ሚሊየነር ለመሆን አልሞ ነው፤ ነገር ግን ገበያው የሚበላው በትክክል እነዚህን አይነት ሰዎችን ነው። ትሬዲንግ ማለት የገንዘብ ልውውጥ ብቻ ሳይሆን የዲሲፕሊን እና የትዕግስት መፈተኛ አውድ ነው።
ጉዞህን ስትጀምር ትልቁ መሣሪያህ መረጃ ነው። የገበያውን እንቅስቃሴ የሚወስኑት የዓለም ፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ የትልልቅ ኩባንያዎች ውሳኔ እና የሰዎች ስነ-ልቦና ናቸው። እነዚህን ነገሮች እንዴት ወደ ቁጥርና ወደ ግራፍ እንደሚቀየሩ መረዳት ይኖርብሃል። የዋጋ ሰንጠረዦች ዝም ብለው የሚወጡና የሚወርዱ መስመሮች አይደሉም፤ እነሱ የገዢና የሻጭ ፍልሚያ ውጤቶች ናቸው። ያንን ቋንቋ መረዳት ስትጀምር ገበያው ምን ሊያደርግ እንደሚችል መገመት ትችላለህ።
ሌላውና እጅግ ወሳኙ ነጥብ የገንዘብ አያያዝህ ነው። ብዙዎች የሚወድቁት ያላቸውን ገንዘብ በአንድ ጊዜ ገበያ ላይ በመወርወር ነው። ትሬዲንግ ላይ ስኬታማ ለመሆን መጀመሪያ መማር ያለብህ እንዴት ማሸነፍ እንዳለብህ ሳይሆን፣ እንዴት መሸነፍ እንዳለብህ ነው። አዎ፣ ኪሳራ የዚህ ስራ አካል ነው። ልዩነቱ ግን ጎበዝ ትሬደር ሲከስር በትንሹ ነው፣ ሲያተርፍ ግን በሰፊው ነው። ይህንን ሚዛን ለመጠበቅ ደግሞ ስሜትን መቆጣጠር ግድ ይላል። ፍርሃትና ስግብግብነት ካሸነፉህ፣ የፈለገውን ያህል እውቀት ቢኖርህም ገንዘብህን መበላትህ አይቀርም።
በተጨማሪም የራስህ የሆነ ስልት ሊኖርህ ይገባል። በሰው ወሬ ወይም በቴሌግራም ሲግናል ብቻ የምትንቀሳቀስ ከሆነ፣ የራስህን እጣ ፈንታ ለሌላ ሰው አሳልፈህ ሰጥተሃል ማለት ነው። የራስህን ጥናት አድርገህ፣ የራስህን መግቢያና መውጫ ነጥብ ወስነህ፣ በዛው እቅድህ ላይ መጽናት አለብህ። ገበያው ሲናወጥ እቅድህን የምትቀያይር ከሆነ መጨረሻህ ኪሳራ ነው።
በመጨረሻም፣ ትሬዲንግ የማያቋርጥ ትምህርት ነው። ዛሬ የተማርከው ነገ ላይሰራ ይችላል። ገበያው ሁልጊዜ አዳዲስ ባህሪያትን ያሳያል። ስለዚህ ሁልጊዜ ለማንበብ፣ ለመከታተልና ራስህን ለማሻሻል ዝግጁ መሆን አለብህ። በትንሽ ገንዘብ ጀምረህ፣ ስህተቶችህን እንደ ትምህርት እያየህ፣ በሂደት የምታድግበት እንጂ በአንድ ጊዜ የምትዘልበት ስራ አይደለም። ትዕግስት ካለህና ለስራው የሚገባውን ክብር ከሰጠኸው፣ ትሬዲንግ የፋይናንስ ነፃነትን ሊሰጥህ የሚችል ትልቅ መንገድ ነው።

❤2