FinTech Frontier
3.56K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የኢንፎርማቲቭ አሸናፊ ብሩክ ኒውስ (ብሩክ ጫላ)
የመኪናው አሸናፊ ታወቀ!
የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር አሸናፊ አዶናይ
👏2
WiFi ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ የሚትጠቀሙ ሰዎች ይሄን App Signup አድርገ ከቻላቹ በተለያየ Device ላይ ክፈቱ ለሰዎችም Invite አድርጉ በራሳቹ ሊንክ

አሰራሩ ምንም ምታደረጉት ነገር የለም App ከፈታቹ ማስቀመጥ ነው እናንተ ማትጠቀሙበትን እርሱ ይጠቀማል ለዛ ይከፈላቹዋል 20$ ስደረስ ማውጣት ትችላላቹ

እናንተ Invite ያደረጋቹት ሰው 20$ ሲያወጣ ለእናንተ 5$ Commission አላቹ

በዚህ ሊንኪ ከተመዘገባቹ 3$ Reward አላቹ
https://join.honeygain.com/YESAKA7358
"የሩሲያ ሁለተኛው ትልቁ ባንክ፣ ቪቲቢ ባንክ (VTB Bank)፣ በ2026 ቢትኮይን እና ክሪፕቶ ከረንሲ ንግድን ለመፍቀድ አቅዷል።"
15 AI Tools That Feels ILLEGAL To Know

1. ChatGPT.com – answers everything
2. RecCloud.com – translate videos
3. Krea.ai – create logos
4. ElevenLabs.io – voice cloning
5. Gamma.app – document design
6. Suno.ai – make music
7. Runway.ml – video editing
8. Relume.io – web design
9. Descript.com – audio editing
10. Fliki.ai – voiceover
11. Tome.app – quick presentations
12. Perplexity.ai – research
13. PicWish.com – photo editing
14. LumaLabs.ai – 3D models
15. Pika.art – AI video
የኬንያ መንግስት በሳፋሪኮም ውስጥ ያለውን ድርሻ ሊሸጥ ነው።

ኬንያ በሳፋሪኮም ውስጥ ያላትን የ15% ድርሻ ለደቡብ አፍሪካው ቮዳኮም በ1.6 ቢሊየን ዶላር ልትሸጥ ነው።

ውሳኔው በኬንያ የፋይናንስ ሚኒስትር ይፋ ሲሆን የመንግስት ድርጅቶችን በመሸጥ ገንዘብ ማግኘትም ምክንያት ነው ተብሏል።

የኬንያ መንግስት 40 በመቶ ገቢውን እዳ ለመክፈል እያዋለው ሲሆን ይህ ሽያጭም ይህንኑ ታሳቢ ያደረገ ነው።

ቮዳኮም የሳፋሪኮምን የ39.9% ባለድርሻ ሲሆን የኬንያ የፋይናንስ ሚኒስትር ከሳፋሪኮም ሽያጭ የሚገኘው ገንዘብ ያለ ተጨማሪ ብድር በመንገድ፣ በኃይል እንደዚሁም በኤርፖርት ስራ ኢንቨስት ለማድረግ ወደተቋቋሙት የብሔራዊ መሰረተ ልማት ፈንድና የሃብት ፈንድ( Sovereign Wealth Fund) ይገባል ብሏል።

የሳፋሪኮም ሽያጭ የፓርላማ ውሳኔ ብቻ ቀርቶታል ሲባል በተጨማሪም በቀጣይ አመት በኬንያ ነዳጅ የማሰራጨት ስራ የሚሰራው መንግስታዊ ተቋም ድርሻ ለህዝብ መሸጥ ይጀምራል።

ግዢው በፓርላማ ከፀደቀ ቮዳኮም የሳፋሪኮምን 55 በመቶ ድርሻ ሲይዝ፣ የኬንያ መንግስት ድርሻ ወደ 20 በመቶ ይቀንሳል። ቀሪው 25 በመቶ ድርሻ ደግሞ በተለያዩ ኢንቨስተሮች የተያዘ ይሆናል።
2👍1
📊 በ ቀን 2025-12-04 ወደ ክርይፕቶ የገባው የተጣራ ገንዘብ
(Crypto Net Inflow) ።

BTC ETFs :  -$194.6M 📉

ETH ETFs :  -$41.5M 📉
👍2
🚨 ALERT: A Cloudflare outage briefly disrupted major crypto apps.

Cloudflare says a fix is live and they are monitoring.
የቢትኮይን (BTC) የገበያ ትንተና
#BTC 💵 እጅግ በጣም አዎንታዊ የሆነ የእንቅስቃሴ መልክ እያሳየ ነው። ስለ ጉዳዩ በዝርዝር እንወያይ!

የሁል ጊዜውን ከፍተኛው የገበያ ዋጋ $126,200 ከደረሰ በኋላ፣ ዋጋው ቁልቁል መውረዱን ተያይዞት ነበር ሆኖም ቁልፍ የሆነውን የድጋፍ ዞን $74,501-$80,860 ሰብሮ ካለፈ በኋላ ወደ ታች የመውረድ እሳቤው ማብቃት ጀመረ። አሁን የገበያው የመውረድ (bearish) አዝማሚያ ሙሉ በሙሉ ተሰብሯል ብለን በልበ ሙሉነት መናገር እንችላለን። ንብረቱ ከመጀመሪያው ወደ ታች የሚሄደው የመቋቋሚያ መስመር (resistance line) አቅራቢያ ደርሷል፣ እና አንዴ ይህ ከተሰበረ፣ ከ$110,000-$120,000 በላይ ዕድገት የማየት ዕድል ይኖረናል። በዋጋው ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ያለውን የ$98,188-$99,636 አካባቢ ማለፍም በጣም አስፈላጊ ነው።
በአጠቃላይ፣ ነገሮች እስካሁን በጣም ጥሩ ይመስላሉ። ይህ የበሬ ወጥመድ (bull trap) አይሁንም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ... ሁኔታው ሙሉ በሙሉ እስኪረጋገጥ ድረስ፣ ንግድን በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እመክራለሁ! 🤚
በኢትዮጵያ ገበያ ላይ፣ በተለይም በሁለተኛ እጅ የቴክኖሎጂ ገበያ፣ ከተለመደው ዋጋ በእጅጉ ያነሰ ዋጋ ያላቸው አይፎኖች በስፋት እየተሸጡ ነው። ነገር ግን እነዚህ ስልኮች የኔትወርክ (ሲም) ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል። ምክንያቱ 'SIM Locked' መሆናቸው ነው!

ሲም መቆለፍ (SIM Locking) ምንድነው?

ሲም መቆለፍ ማለት ስልኩ የተገዛው ከአሜሪካ ወይም ከአውሮፓ ባሉ የተወሰኑ የቴሌኮም ኩባንያዎች (እንደ AT&T፣ T-Mobile, ወዘተ) ቅናሽ ዋጋ ሲሆን፣ ለተወሰነ ጊዜ (ብዙውን ጊዜ ለሁለት ዓመት) ከዚያ ኩባንያ ሲም ካርድ ውጪ እንዳይሰራ ተደርጎ መዘጋቱ ነው። የውል ጊዜው ከማለፉ በፊት ሌላ ሲም ካርድ ሲገባ "SIM Not Supported" የሚል መልዕክት ያሳያል።

ጥቅሞቹ (Advantage)
የመጀመሪያ ዋጋ ቅናሽ: በውጭ ገበያዎች ላይ ስልኩ በቅናሽ ዋጋ ስለሚገኝ፣ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ ያለው የመግዣ ዋጋ በአንጻራዊነት በጣም ዝቅተኛ ይሆናል።

Wi-Fi አጠቃቀም: ስልኩ ለጥሪ ባይሰራም፣ በWi-Fi ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ እንደማንኛውም አይፎን መጠቀም ይቻላል (App Store፣ Telegram፣ WhatsApp፣ ጨዋታዎች፣ ወዘተ)።

🛑 ጉዳቶቹ (Disadvantage)
የሲም አለመቀበል: የሀገር ውስጥ ሲሞችን (Ethio Telecom, Safaricom) አይቀበልም። ዋና ተግባሩን (ጥሪና ሞባይል ዳታ) መጠቀም አይቻልም።

ውድ የመክፈቻ ሂደት: ስልኩን ቋሚ (Permanent) በሆነ መንገድ Unlock ለማድረግ የሚወጣው ወጪ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል (አንዳንድ ጊዜ ከቅናሽ ዋጋው በላይ)።

የመዘጋት ስጋት (Bricking Risk): ህጋዊ ባልሆነ መንገድ Unlock ሲደረግ፣ አፕል አዲስ ሶፍትዌር (iOS Update) ሲለቅ ስልኩ እንደገና ሊቆለፍ ወይም ሙሉ በሙሉ ሥራ ሊያቆም (Bricked) ይችላል።

ዳግም መቆለፍ: በአንዳንድ ጊዜያዊ መፍትሄዎች (እንደ R-SIM ያሉ) ቢከፈትም፣ የስልኩን ፋብሪካ ሪሴት (Factory Reset) ማድረግ ወይም ሲም ትሬዩን (SIM Tray) ማውጣት ሲም መቆለፉን ሊመልሰው ይችላል።
1
መረጃ የሚፈለግበትን መንገድ የቀየረው ኤ.አይ

ከጥቂት ዓመታት በፊት ሰዎች ስለሆነ ነገር መረጃ ሲፈልጉ እንደ ጎግል ወይም ዩቲዩብ ያሉ መተግበሪያዎችን መጠቀማቸው የተለመደ ነበር። ከ3 አመታት ወዲህ ግን ሰዎች መረጃ ሲፈልጉ ወደ ቻት ጂፒቲ መሰል አማራጮች ማምራት ይቀናቸዋል።

በ2022 በተዋወቀ በወራት ውስጥ 100 ሚሊየን ሳምንታዊ ተጠቃሚዎች የደረሰው ቻት ጂፒቲ በአሁኑ ወቅት ብዙ ተጠቃሚዎች ካላቸው የዓለማችን መተግበሪያዎች አንዱ መሆን ችሏል።

በ2025 በአሜሪካ ከሚገኙ አዋቂዎች መካከል 34 በመቶው ቻት ጂፒቲ ሲጠቀሙ፤ እድሜያቸው ከ30 ዓመት በታች ከሆኑት መካከል 58 በመቶዎቹ ሞክረውታል።

60 በመቶ የሚሆኑት አሜሪካውያን መተግበሪያውን መረጃ ለመፈለግ የሚጠቀሙ ሲሆን ዕድሜያቸው ከ30 አመት በታች ከሆኑት ደግሞ 70 በመቶዎቹ ለዚሁ አገልግሎት እንደሚጠቀሙ ተገልጿል።

ለአመታት ሰዎች መረጃ ለመፈለግ ጎግልን በዋነኝነት ይጠቀሙ የነበሩ ሲሆን አሁን ግን መረጃን ለመፈለግና ነገሮች ምን እንደሆኑ ለማወቅ ሰዎች ፊታቸውን ወደ ቻት ጂፒቲ እያዞሩ ይገኛሉ።

በአሜሪካ በተሰራ ጥናት ከዚህ በፊት ጎግልን ለተለያዩ መረጃዎች ይጠይቁ ከነበሩ ሰዎች መካከል 55 በመቶዎች አሁን ቻትጂፒቲ ወይም ጄሚናይን እንደሚጠቀሙ ያሳያል።

ሰዎች አሁንም ጎግልን መጠቀም ያላቆሙ ሲሆን፥ ቀጥታ ማብራሪያ ለሚፈልጉባቸው ጉዳዮች ግን በዋነኝነት የሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበሪያዎችን ይጠቀማሉ።

ጎግልም ሁኔታውን ተረድቶ በመፈለጊያው ላይ "AI SUMMARY" ያካተተ ሲሆን ከሶስት አመት በፊት በሚሰራበት መንገድም እየሰራ አይደለም።

ጥናቶች፥ ለዜና ምንጮች ከጎግል መፈለጊያ የሚመጡ ፍለጋዎች በ2024 ከነበሩበት 2.3 ቢሊየን በ2025 ወደ 1.7 ቢሊየን እንደቀነሱ አሳይተው በሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበሪያዎች የሚደረጉ የዜና ፍለጋዎች በአንድ አመት ውስጥ ከ56% ወደ 69% መጨመራቸውን ጠቁመዋል።

በአሁኑ ወቅት ከ2.7 ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ዩቲዩብ እንኳን በዚህ የተጠቃ ሲሆን ሰዎች ወደ ዩቲዩብ የሚያመሩት መጀመሪያ ከቻት ጂፒቲ ጋር ንግግር አድርገው ተጨማሪ የቪዲዮ ማብራሪያዎችን ሲፈልጉ ነው ተብሏል።

የሶፍትዌር መሃንዲሶችም ከቻት ጂፒቲ መምጣት ቀድሞ ይጠቀሙ የነበሯቸውን ድረ-ገፆች መጠቀም ቀንሰው ስራቸውን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት ጋር በመተባበር እያከናወኑ ይገኛሉ።

ቻት ጂፒቲ ምንም እንኳን በሦስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ነገሮችን ባይተካም ሰዎች መረጃን የሚፈልጉበትን አዲስ መንገድ ግን አምጥቷል።

Source ፡ The Conversation
👍1
Designer? → Canva
Video creator? → Syllaby
Social media manager? → Robinreach
Project manager? → ClickUp AI
Copywriter? → Viralsky AI
Online store? → Whop
Web developer? → Manus AI
Finance admin → Stripe
Sales Rep → Sybill AI

You don’t need a team.
You just need the right tools.
2
🎄 Honeygain Holiday Giveaway is ON! 🎄
Invite a friend & enter the $500 for you + $500 for your referral draw


WiFi ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ የሚትጠቀሙ ሰዎች ይሄን App Signup አድርገ ከቻላቹ በተለያየ Device ላይ ክፈቱ ለሰዎችም Invite አድርጉ በራሳቹ ሊንክ

አሰራሩ ምንም ምታደረጉት ነገር የለም App ከፈታቹ ማስቀመጥ ነው እናንተ ማትጠቀሙበትን እርሱ ይጠቀማል ለዛ ይከፈላቹዋል 20$ ስደረስ ማውጣት ትችላላቹ

እናንተ Invite ያደረጋቹት ሰው 20$ ሲያወጣ ለእናንተ 5$ Commission አላቹ

በዚህ ሊንኪ ከተመዘገባቹ 3$ Reward አላቹ
https://join.honeygain.com/YESAKA7358
ክፍል ፩፡ ክሪፕቶ ለጀማሪዎች! ሰላም Crypto ቤተሰብ! የክሪፕቶ ዓለም ጉዟችንን ዛሬ እንጀምራለን! አዳዲስ ቃላት ግራ እንዳያጋቡን፣ በመሠረታዊ ነገሮች እንጀምር።

1. ክሪፕቶ ከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድነው?
ቀላል ትርጉም: እኛ የምናውቀው እንደ ብር ወይም ዶላር ያለ ዲጂታል (ምናባዊ) ገንዘብ ነው። ነገር ግን በማንም መንግስት ወይም ባንክ የማይቆጣጠር ነው።

አጠቃቀም: በኢንተርኔት ላይ ለዕቃዎች መግዣ፣ ለሽያጭ፣ ወይም ለኢንቨስትመንት ያገለግላል።

ምሳሌ: Bitcoin ($BTC), Ethereum ($ETH), Solana ($SOL)

2. ብሎክቼይን (Blockchain) ምንድነው?
ቀላል ትርጉም: ሁሉም የክሪፕቶ ግብይቶች በግልፅ የሚመዘገቡበት ትልቅ የህዝብ ደብተር (Public Ledger) ማለት ነው።

ጥቅሙ: ይህ ደብተር በአንድ ቦታ ብቻ ሳይሆን በሺዎች በሚቆጠሩ ኮምፒውተሮች ላይ ተበታትኖ ይቀመጣል። ስለዚህ ማንም ሰው ሊያጠፋው ወይም ሊያጭበረብረው አይችልም።

አንድምታ: ክሪፕቶ ገንዘብ እንዲሰራ መሠረት የሆነው ቴክኖሎጂ ብሎክቼይን ነው።
👍21
ሮናልዶ በAI ኢንቨስት አደረገ!

የእግር ኳስ ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በPerplexity (AI Search Engine) ላይ ኢንቨስት አድርጎ የብራንድ አምባሳደር መሆኑን ይፋ አድርጓል።
ሮናልዶ 1 ቢሊዮን ተከታዮችን ይዞ መምጣቱ፣ AIን ወደ እስያ እና አፍሪካ ለማስፋፋት ትልቅ የግብይት ስልት ነው። ታዋቂ ሰዎችን ለፈጣን ዓለም አቀፍ ዕድገት መጠቀም ይቻላል።

የAI እውነታ: ሮናልዶ የራሱን ንግግር ለመጻፍ Perplexityን መጠቀሙን በይፋ አሳይቷል። AI የዕለት ተዕለት ሥራን ውጤታማ ለማድረግ ወሳኝ መሳሪያ መሆኑን አረጋግጧል።

ማጠቃለያ: AI አሁን ለሁሉም ነው
3
ሁሌም ንቁ ሁን የምንላቹ በምክንያት

ይሄ AI 🤖 ባለፈው የነሱን Browser Sign up ላደረገ 5$ -20$ ሲከፈል ነበር [ Post አድረገን ማንም Signup ሊያደረግ አለፈከገም ነበር ] Limited time ስለ ነበር አለቀ ለሰሩ ሰዎች ለሁሉም ከሳምንት በሞሉት Swiftcode ወደ ባንካቸው ብሩ ገብቶዋል

ትላንት ደግሞ Christian Ronaldo Invest አድርጎ Ambassador ም ሆኖዋል

ሁሉም ነገር ውሸት አይደለም


ብዙ Application ስልካቹ ላይ አለ እነሱ የንተን ብር ስበሉ ይሄ App ደግሞ ስለተመዘገባቹ እና Account Verify ስላደረጋቹ ብቻ 1mec ወይም 6.2$ ይሰጣቹዋል

አይ ይሄ ብቻ አይበቃኝም ካላቹ ደግሞ ሰው Invite አድራጋቹ Account Verify ካደረጉ 0.1mec ወይም 0.6$ ይሰጣቹዋል የጋበዛቹት ደግሞ ሌላ ሰው
Invite ካደረገ 0.3mec ወይም 1.8$ ይሰጣቹዋል

አይ ብዙ ሰው Invite ማድረግ ችላለው ካላቹ በተጨማሪ እስከ January 11 2026 የሚቆይ ከ 100$ - 1600$ ስጣታ ተዘጋጅቶዋል

Meta Earth እስከ January 11 የተለያዩ መጠን ያላቸው የገንዘብ ሽልማት ይዞ መቶዋል 100$ እስከ 1600$


Registration link.

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

Registration guide video

Verification is Must 💵💵
5👍1
Meta sells → Vision, not Technology.
Apple sells → Trends, not phones.
Ferrari sells → Status, not cars.
Nike sells → Motivation, not shoes.
Disney sells → Memories, not movies.
Amazon sells → Convenience, not products.
McDonald’s sells → Happiness, not burgers.

Sell the emotion and not the service.
2
Stop using ChatGPT for everything
1👍1
Software ወይም website በምናበለፅግበት ጊዜ ስራችንን ለማቀላጠፍ አንዳንድ frameworksን መጠቀም ግድ ይላል። ታዲያ አንዳንድ frameworks እና የምትማሩባቸውን ድረገፆች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።

React 👉 react.dev
Vue 👉 learnvue.com
Ruby on Rails 👉 railstutorial.org
Next.js 👉 nextjs.org
Angular 👉 angular.io
Django 👉 djangoproject.com
Flask 👉 flask.palletsprojects.com
Laravel 👉 laravel.com
Spring Boot 👉 spring.io
Flutter 👉 flutter.dev
Bootstrap 👉 getbootstrap.com
Tailwind CSS 👉 tailwindcss.com
👍2