Free Store || Crypto
5.73K subscribers
182 photos
15 videos
1.25K files
942 links
♻️Crypto & Airdrop news
♻️Free Internet files
♻️Tech news

Trustworthy source of cryptocurrency news 💫
Download Telegram
የ University መግብያ ላመጣችሁ ሁሉ
የ university እና የግል ምርጫችሁን
እስከ ጷጉሜ 5 ድረስ እንድታስገቡ የትምህርት ሚንስትር መልእክት አስተላልፏል
ትምህርትቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ


በዚ Linkhttp://student.ethernet.edu.et

የ University እና የመስክ ምርጫችሁን
ማስገባት እንደምትችሉ ተነግሯል
5🔥5👍1
ᶠʳᵉᵉ ˢᵗᵒʳᵉ SLOW DNS.ehi
18.2 KB
📶   EthioTelecom   📶
   🇪🇹      🇪🇹      🇪🇹      🇪🇹
🥶  በ 00 ብር Connect አድርጉት  🥶

💬  ለ Telegram chat በጣም አሪፍ ነች  💬

✈️   Airplane mode on/off  ♻️  አድርጉ

Expiry Date
   📆   2

APP
   👉   Http Injector    👈

ለተጨማሪ እገዛ   🫳    Melu | ሜሉ Free Store AI   👈  

አንተ ዛሬም React አታደርግም   😳
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7🎉5👍3
VIP ይዘጋጅ እንዴ 🤔 እስኪ በ React

ደሞ ከስር እየመጣ ያለውን Ad እየነካችሁልኝ 🙏
👍25🔥6😁43
ዛሬ ሁለት አይነት ፋይሎች ተዘጋጅተዋል 🫴

አንደኛው Normal VIP ፋይል ሲሆን ☀️
ለ 50 ሰው የምሰጠው የአንድ ቀን ብቻ ነው

ሁለተኛው VVIP ፋይል ሲሆን 🚀
ለ 5 ሰው የምሰጠው 50GB 7D ነው 🎖
VVIP ፋይሉ ለ 5 ሰው ነው የሚሰጠው 🤩
ጥያቄ እጠይቃለው ቀድመው ትክክለኛ መልሱን ለመለሱ ለ 5 ሰዎች እሰጣለው ማለት ነው 🥴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍204😁3🔥1
የአለማችን ትልቁ እንሰሳ ማን ይባላል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🕊1
የአለማችን ትልቁ እንስሳ ሰማያዊ ዓሣ ነባሪ (Blue Whale) ይባላል    🐋💙

አጭር ማብራርያ

መጠኑና ክብደቱ እስከ 30 ሜትር ርዝመት (የ3 አውቶቡሶች ያህል) ሊረዝም እና እስከ 200 ቶን (ከ30 ዝሆኖች በላይ) ሊመዝን ይችላል በምድር ታሪክ ውስጥ ከኖሩት ፍጥረታት ሁሉ (ዳይኖሰርሶችን ጨምሮ) ትልቁ ነው
ልቡ ብቻውን የአንዲት አነስተኛ መኪና ያህል ይተልቃል
ምግቡ ምንም እንኳ ግዙፍ ቢሆንም የሚመገበው ክሪል የሚባሉ ጥቃቅን የባህር ፍጥረታትን ነው
የሚኖረው በሁሉም የአለማችን ውቅያኖሶች ውስጥ ነው
👍5🥰3🤝21
ያልደረሳችሁ ሰዎች ብቻ 😌

ለ 50 ሰው VIP ብላችሁ ኑ 🤗

የፈጠነ ➥ @Lij_Rafi
🏃 🏃 🏃 🏃
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍93👏1
አንድ ጥያቄ ይደገም 🤔
ወይስ 😌
ለዛሬ ይብቃ 😜
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥12👍43
አሁን የምትሳተፉት 🤔
VVIP ያልወሰዳችሁ ብቻ ነው 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13🙏3🔥2
አውሮፕላንን የፈጠሩት ሁለት ወንድማማቾች 🧐

መጠርያ ስማቸው ማን ይባላል

ቀድመው ለመለሱ ለ 7 ሰዎች ብቻ 🏎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩5👍2
አውሮፕላንን የፈጠሩት የራይት ወንድማማቾች (Wright Brothers)ኦርቪል እና ዊልበር ራይት ይባላሉ ✈️

አጭር ማብራሪያ

እ.ኤ.አ. በታህሳስ 17 ቀን 1903 በአሜሪካ ኪቲ ሃውክ (Kitty Hawk) በተባለች ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሞተር የሚሰራ እና በሰው ቁጥጥር የሚበር አውሮፕላን (Flyer I) በተሳካ ሁኔታ አብርረዋል የመጀመሪያው በረራ ለ12 ሰከንድ ብቻ የቆየ እና 36.5 ሜትር ርቀት የተጓዘ ቢሆንም የዘመናዊ አቪዬሽን በር የከፈተ ታላቅ ፈጠራ ነበር
👍7👏5😁3
የቻልኩትን ያህል አድርጋለው 🤩

Goodnight
👌7👍41