🇪🇹CHRISTIAN🇪🇹
116 subscribers
2 photos
69 videos
2 links
Flawless promotion
@SeniFlawless
Download Telegram
Track 03
🎤🎤🎤አቤት ደግነት

እውነትነቱን በመስቀል ላይ
መቶ አለቃው ጌታዬን ቢያይ
ተንበረከከ ሰገደለት
ነካው የጌታ ቅንነት
እንኳን አሁን ከፍ ከፍ ብሎ
አሸንፎአል ተንጠልጥሎ
ሳያስፈራራ ሰው አንበርካኪ
እንደእርሱ የለም ፍቅር ሰባኪ

አቤት ደግነት ቸርነቱ
ለሰው ያሳየው ምህረቱ (6x)

ፍቅር ምህረቱን የቀመሱቱ
ውበቱን ያዩ ሐዋሪያቱ
ስለእርሱ ኖረው መረጡ ሞት
ለፍቅሩ ሆኑ ሰማዕታት

ተነክተው በምህረቱ
ተነክተው በቸርነቱ
ነክቶአቸው ገርነቱ
ነክቶአቸው የዋህነቱ

የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ
የሱስን አይቶ ያልደነገጠ
ልከተልህ ያላለ ማነው
የኢየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው

ከጫፍ ጫፍ ስንቱን ማረከ
በፍቅሩ አንበረከከ
ምን ዓይነት ፍቅር ነው እንጃ
ወደደንው/ሰገድንያለ፡ ጠመንጃ (2x)

አቤትትህትናአይቅንነት
ሰውን፡ ያስተማረኖሮበሕይወት
የሚሸጠውን፡ እግር ያጠበ
ሩህሩህ ነው ጌታ፡ ፍቅርያነገበ

ይህንን ጌታ የምትወዱት
አስቲ ከእኔ ጋር ኢየሱስን እንዲህ በሉት (2x)
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ
እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ (4x)

🎸 ዘማሪ በረከት ተስፋ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Here is the lyrics for the lip sync
Can't wait to see your version of lip sync video Drop me here
👉 @Flowles
Send 👉 @seniFlawless
🔥🔥🔥 #ውደቅ 🔥🔥🔥


📌 ሰው #ሊወድቅ የሚችለው የሆነ #የተሻለን ነገር ፈልጎ #ሲንቀሳቀስ ይወድቃል።

🖊 ለምሳሌ #ህፃን ልጅ #ከዳዴ ወደ #እርምጃ ለመሸጋገር ሲፈልግ #ይወድቃል ከዛን ደሞ #ይነሳል ወድቆ #አይቀርም

📍 #ከእርምጃ 🚶‍♂🚶ወደ #ሩጫም 🏃🏃‍♂ እንደዛው ነው #ይወድቃል ደሞም #ይነሳል

✒️ አለ ደሞ #ጠላት ሀሳቡ #ወድቀህ እንድትቀር ነው #ብትነሳ እንኳን #መጥፎን የሆነ #አመለካከት ይዘህ #እንድትነሳ ያረግሀል።

🔗 #ክርስቶስን አይተኸው #በእግሩ ስር #ከወደክ እመነኝ መጨረሻህ ክብር ነው አንተ ብቻ #በሙሉ አይንህ እየው።


📎 አንተ #በእግሩ ስር #ውድቅ እንጂ 🔥🔥🔥 #እንዳሰብከው ሳይሆን #እንዳላሰብከው እና #ባላሰብከው መንገድ እና አቅጣጫ #የባርኮት
ናዳ #ይንደረደራል



ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በጌታ ቀን #በመንፈስ ነበርሁ፥ #በኋላዬም #የመለከትን ድምፅ የሚመስል #ታላቅ #ድምፅ #ሰማሁ


¹⁷ #ባየሁትም ጊዜ #እንደ ሞተ ሰው ሆኜ #ከእግሩ በታች #ወደቅሁ#ቀኝ እጁንም #ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ #አትፍራ#ፊተኛውና #መጨረሻው #ሕያውም እኔ #ነኝ


👇🔥👇👇🔥👇🔥👇🔥👇

👉 @Flowles
Send 👉 @seniFlawless
ኢየሱስ እና ክርስትና

❖ክርስትና፡
እየሱስ በትንሳኤ ቀንም አምላክ ነው

እየሱስ፡
እኔ በዛን ጊዜም ከአብ ያነስኩ ነኝ፡፡ (ዪሀንስ 8:28)

❖ክርስትና፡
እየሱስ ለአለም መድሀኒት ነው፡፡

እየሱስ፡
እኔ የተላኩት ለእስራኤሎች ብቻ ነው፡፡ ማቴወስ 15:24)

❖ክርስትና፡
እየሱስ ሁሉን ማድረግ ይችላል፡፡

እየሱስ፡
እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፡፡ ዩሀንስ 5:30)

❖ክርስትና፡
እየሱስ ስለ ትንሳኤ ቀን ያውቃል፡፡

እየሱስ፡
የትንሳኤን ቀን አላውቅም፡፡ ማርቆስ 13:32)

❖ክርስትና፡
እየሱስ በአይሁዶች ተሰቅሏል፡፡

እየሱስ፡
እኔ በፍፁም አልተሰቀልኩም፡፡ ዩሀንስ 8:21-22)

❖ክርስትና፡
እየሱስ ተዓምራትን የሚሰራው በራሱ አቅም ነው፡፡

እየሱስ፡
ተዓምራትን የምሰራው በአምላኬ ፈቃድ ነው፡፡ ሉቃስ17:20) ማቴወስ 12:28))

❖ክርስትና፡
በእየሱስ ማመን ብቻ ገነትን ያወርሳል፡፡

እየሱስ፡
ገነት ለመግባት የእኔም የናንተም 1 አምላክ እንዳለ መስክሩ፡፡ ዪሀንስ 17:3)

❖ክርስትና፡
የኦሪት ህግ በእየሱስ ተሽሯል፡፡

እየሱስ፡
እኔ ህግን ልሽር አልመጣሁም፡፡ ማቴወስ 5:17)

❖ክርስትና፡
ነብዩ መሀመድን እየሱስ አያውቃቸውም፡፡

እየሱስ፡
ከኔ በኃላ የሚመጣ ነብይ ስላለ ሁሉን ነገር ይነግራችኃል፡፡ የዮሐንስ 16:12-14)

❖ክርስትና፡
ስለ ካዕባ እየሱስ ምንም አልተናገረም፡፡

እየሱስ፡
ከኔ በኃላ የስግደት አቅጣጫ ይቀየራል፡፡ በዩሃንስ 4፥19-21)

❖ክርስትና፡
ለእየሱስ መስገድ አለብን፡፡

እየሱስ፡
ለኔ ሳይሆን ለአንዱ አምላካችን ስገዱ፡፡ ማቴወስ 4:10)

❖ክርስትና፡
አምላካችን እየሱስ የመጣው በራሱ ነው፡፡

እየሱስ፡
እኔ የመጣሁት በአምላኬ ፈቃድ ነው፡፡ ዩሀንስ 7:28)

❖ክርስትና፡
እ/ር እና እየሱስ አንድ ናቸው፡፡

እየሱስ፡
አብ ከኔ ይበልጣል፡፡ ዪሀንስ 14:28) ዪሀንስ 13:16))

❖ክርስትና፡
አምላካችንን በምድር ላይ አይተነዋል፡፡

እየሱስ፡
አብ አምላካችንን ማንም ያየው የለም፡፡ ዪሀንስ 5:37) $ ( ዩሀንስ 6፡46)
👉 @Flowles
Send 👉 @seniFlawless
የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን ሰዎች የስማቸው ትርጉም፦
1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል
2. ሐና - ጸጋ
3. ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
5. ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው
6. መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ
7. ሚልክያስ - መልእክተኛየ
8. ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
9. ምናሴ - ማስረሻ
10. ሣራ - ልዕልት
11. ሩሐማ - ምህረት
12. ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ
13. ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
15. ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ
16. ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ቃዴስ - ቅዱስ
19. በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ
20. በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ
21. ባሮክ - ቡሩክ
22. ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት
23. ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት
24. ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ቶማስ - መንታ
26. ናሆም - መጽናናት
27. ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ንፍታሌም - የሚታገል
29. አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል
30. አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር
31. አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ
32. አሴር - ደስተኛ
33. አስቴር - ኮኮብ
34. አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው
36. አቡ - አባት
37. አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
38. አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39. ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል
41. ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል
44. ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል
48. ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል
49. ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ
50. ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው
51. ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው
52. ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል
53. ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
54. ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55. ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል
56. ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል
58. ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ኤድን - ደስታ
60. ኬብሮን - ኅብረት
61. ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ይሳኮር - ዋጋየ
63. ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65. ዮናስ - ርግብ (የዋህ)
66. ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
67. ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል
68. የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል
70. ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል
71. ጋድ - መልካም ዕድል
72. ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ
ነው
73. ጴጥሮስ - አለት ማለት ነው....
74. ማቴዎስ - የእግዚአብሔር ስጦታ
75. ዮሐንስ - ደስታ ማለት ነው
👉👉ስማቸውን የምንጠቀም ሰዎች እንደስማቸው ትርጉም መኖር ይሁንልን
👉 @Flowles
Send 👉 @seniFlawless