FINOT ENGINEERING WORKS
749 subscribers
274 photos
86 videos
60 links
Finot engineering works is an engineering company that focuses on innovative and problem solving skill in the aspects of machine designing,manufacturing and provides an exceptional consultation service to our customers.
📞 +251923596730/+251912344157
Download Telegram
ይህ የሳሙና ማምረቻ ማሽን ሙሉ ለሙሉ ሳሙናን አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችሉ ክፍሎችን ከመቀላቀያ / Sigma Mixer እሰከ መዳመጫ ፤ ከቅርፅ ማውጫ እስከ አርማ ማተሚያ ያሉ ክፍሎችን በማሟላት በአንድ ሰዓት ብቻ መቶ ኪሎ ግራም ሳሙና ለማምረት የሚያስችል ማሽን ነው።
‎ማሽኑ ለአጠቃቀም ቀላልና በቶሎ ሊለምዱት የሚያስችል ሲሆን ሾሪ ፌዝ የኤሌክትሪክ መሾመር የተዘረጋለትና ከማስረከባችን በፊት ደንበኛቻችን ባሉበት የምርት ሙከራ ፤ ነፃ የአጠቃቀም ስልጠናን ከመስጠት በተጨማሪ ለማምረቻ የሚሆኑ ግብአቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር እናገናኝተን የአንድ አመት የጥገና ዋስትና ከመለዋወጫ አቅርቦት ጋር እንሰጣለን ። /This soap making machine is a machine providing all the necessary parts needed to produce and market soap, from the Sigma mixer to the miller, from the mold maker to the logo stamper & that can produce 100 kilograms of soap in just one hour. The machine is easy to use and can be quickly adapted to, and the single phase electric line is installed .
‎Before delivery, we taste the machine in the presence of the customers. In addition we provide free usage training, we also provide one year maintenance warranty with spare parts supply and connect with companies that provide production inputs. #finot_engineering_work
❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሲግማ ሚክሰር፣መዳመጫ፣ቅርፅ ማውጫ ፣ ሳሙና መቁረጫና አርማ ማተሚያን በአንድ ላይ የያዘ በአንድ ሰዓት መቶ ኪሎ ሳሙና የሚያመርት ማሽን/soap making machine. For more 0112738090 / +251912344157 For HD Video:-https://www.youtube.com/watch?v=1iJydOGUcQI
#finot_engineering_works #soap #soapmaking #soapmakingmachine #barsoap #machine #ethiopia
❤1👍1
በብዙ መልክ አዲስ ተሻሽሎ የቀረበው የምንጣፍ መጭመቂያና ማድረቂያ ማሽን ከ4 - 5 ደቂቃ ባለ ጊዜ ውስጥ ከ94-96% የሚሆነውን ውሃ የሚያደርቅ በሰዓት ከ8 እስከ 12 ምንጣፎችን በማድረቅ ትርፋማ እንዲሆኑ ያደርጎታል። ከፍተኛ ጥራት ካለው እስቴንለስ እስቲል መሰራቱ እድሜውንያራዝማል የአገልግሎት ጫናዎችን በመቋቋም እንዲያገለግሎት ያስችሎታል። ‌‎በአገልግሎት ጊዜ የሚፈጥረውን ቫይብሬሽኑን መቋቋም የሚያስችለው "shock absorber suspension system" ተገጥሞለታል።‎አውቶማቲክ መቆጣጠሪያ መሰረት በራሱ መጭመቁን የሚያቆምበትና ለአያያዝና ለማጓጓዝ ምቹ እንዲሆን በማድረግ ጠቅልሎ የሚያዘጋጅ ሲስተም ተዘርግቶለታል።ማሽኑን በተለያየ አይነት የመጠንና ኤሌክትሪክ ሃይል
‎የሞዴል አማራጮች ዲዛይን አድርገን አቅርበናል።ከነዚህም በተጨማሪ የአጠቃቀም ስልጠናን ፣ የአንድ አመት የጥገና ዋስትና ከመለዋወጫ አቅርቦት ጋር እንሰጣለን ። /This newly improved, high quality carpet spinner and dryer, drying 94–96% of water in 4–5 minutes and processing 8–12 carpets per hour. It's built with stainless steel and includes a shock absorber suspension to handle heavy use and vibration. Has featuring of automatic stop and a system that rolls up the carpet. The machine is available in various sizes and power options, and purchases include usage training, a one year warranty, and spare parts. for more 0112738090 / +251912344157
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜን ቆጥቦ ትርፋማ የሚያደርግ ፤ ጨምቆ ፣ አድርቆና ጠቅልሎ የሚያቀብል የምንጣፍ መጭመቂያና ማድረቂያ ማሽን/Carpet spinner & drier machine. for more 0112738090 / +251912344157 for HD video:- https://www.youtube.com/watch?v=6ogTVk_2fHQ #Finot_Engineering_Works
#carpetcleaning #carpet #washing #Carpet_spinning_machine #made_in_Ethiopia #Ethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማሽኖቻችንን በጥራት ሰርቶ ማስረከብ የውል ግዴታችን ብቻ ሳይሆን ፣ በጋራ የምናፀድቀው የጥራትና የአጋርነት ምልክት እንደሆነ እናምናለን/We believe that delivering our machines with quality is not only our contractual obligation, but also a sign of quality and partnership that we collectively endorse.#finot_engineering_works #machine #work #quality #madeinethiopia #Ethiopia
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጥራት ያለው ጥሬ እቃ ፤ ጥራት ያለው አመራረት ፤ ጥራት ያለው አቅርቦት ለበለጠ መረጃ 0112738090 / +251912344157 #Finot_Engineering_Works #machine #soapmaking #sealing #quality #manufacturing #madeinethiopia #ethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጥንካሬና ጥራት ይገባዎታል ስንል በስራችንን አምነንና ተማምነን ፤ ከጥሬ እቃ እስከ መጨረሻው የርክክብ ሂደት ያለን ሂደት የሌተእለት ስራና ከመጀመሪያና እስከ መጨረሻ የማሽን የማምረትና የማቅረብ ጉዞአችን ይዘን የምንሄደው የምርት የስራ ጥራትንና ጥንካሬን ነው። ለበለጠ መረጃ 0112738090 / +251912344157 #Finot_Engineering_Works #machine #quality #soapmaking #sealingmachine #manufacturing #madeinethiopia
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
‎በፍኖት ኢንጂነሪንግ እያንዳንዱ ማሽን በከፍተኛ ጥናትና በኢንጂነሪንግ ስሌት ተሰልተው ፤ የሚመረቱትም ጥንካሬ እና ትክክለኛነት መለያችን ነው። 0112738090 / +251912344157 #Finot_Engineering_Works #machine #quality #soapmaking #sealingmachine #manufacturing #madeinethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ የደስታ እና የበዓል ወቅት የንግድዎ ስኬት መጀመሪያ ይሁን።
‎ድካምን በቴክኖሎጂ የሚተኩ፣ የንግድ ጉዞዎን ስኬታማ የሚያደርጉ የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑ ማሽኖች ከፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች !/Happy Gena/Christmas! May this season of joy and celebration mark the beginning of your business success.
‎Proudly Ethiopian machines from Finot Engineering works that replace labor with technology and make your business journey successful!
#merrychristmas #finot_engineering_works
👍1
👍1