ይህ ማሽን ሙሉ በሙሉ ከእስቴንለስ እስቲል የተሰራ እና "ደብል ጃኬት ማሞቂያ " የአመራረት ስርዓት የተሰራ ሲሆን በሞቃትም ሆነ በቀዝቃዛ ምርት አመራረት ሂደት ውስጥ የሚሰሩትን ክሬም ፣ ሎሽን ፣ ሻምፖዎች ፣ ኮንዲሽነሮች ፣ ፈሳሽ ሳሙናዎችንና ሌሎች ተያያዥ ምርቶችን ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ ማምረት እንደሚችሉ ያረጋግጥሎታል።ማሽኑን ከማስረከባችን በፊት የሙከራና የስልጠና አገልግሎት ከአንድ አመት የጥገና ዋስትናን እንሰጣለን።/One powerful machine, built with 100% 304 food grade stainless steel and double jacket heating, preform either in hot or cold process and delivers creams, lotions, shampoos, conditioners and detergents with precision, durability and guaranteed reliability
for more 0112738090 / +251912344157 #finot_engineering_works #detergent #shampoo #lotion #conditioner #made_in_ethiopia #Ethiopia
for more 0112738090 / +251912344157 #finot_engineering_works #detergent #shampoo #lotion #conditioner #made_in_ethiopia #Ethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለውበትና ፅዳት መጠበቂያ የሚሆኑ ቅባት፣ሎሽን፣ሻምፖ፣ፈሳሽ ሳሙናና ተያያዥ ምርቶችን ማምረቻ ማሽን።/Cosmetic & Detergents making machine for more 0112738090 / +251912344157 HD video:- https://www.youtube.com/watch?v=C4NOF-Ilulk
#finot_engineering_works #lotion #hairfood #vasline #showergel #cream #shampoo #conditioner #detergent #machine #made_in_ethiopia
#finot_engineering_works #lotion #hairfood #vasline #showergel #cream #shampoo #conditioner #detergent #machine #made_in_ethiopia
ከጥሬ እቃነት ወደ ማሽንነት ከመለወጣቸውና ከብረት እጥፋትና ከብየዳ በፊት የማሽኖቻችን ክፍሎች እንዲሆኑ የታቀደላቸውን ጥሬ እቃዎች ወደ ወርክሾፖችን እናጓጉዛለን ይህንንም ስናደርግ ከጋራ የስራ ትጋታችን ጥራት ወዳለው አምራች ሃይል ለማሻገር በመስራት ነው።/From steel/ raw material to machine and from effort to energy, Before the sparks fly and the welding begins, We unload the future with strength and heart.
#finot_engineering_works #loading #unloading
#finot_engineering_works #loading #unloading
❤2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከእያንዳንዱ የማሽን የማምረት ጉዞዋችን በፊት የመጀመሪያው ተግባራችን የሚሆነው ለስራችን የሚሆኑንን ጥሬ እቃዎች ወደስራ ቦታችን በመሰብሰብ የወደፊት የስራ ትጥቃችንን ማዘጋጀት ነው።/The first step of creation and the beginning of every machine’s journey, Where we unload the raw materials and load the future with possibility.#finot_engineering_works #loading #unloading
❤1
እያንዳንዱ የምናመርታቸው ማሽኖች በውስጡ የባለሙያዎቻችንን ጠንካራ የስራ ባህልንና ተዋህዶ በህብረት ማሽኖችን የማምረታችን ሂደት እለት እለት በትጋት የመስራታችን የመረዳዳትና የመደጋገፋችን ውጤት ናቸው።/ Every machine we manufacture is the outcome of our professionals' strong work ethic and the cooperative process of producing machines together, working hard each day, and supporting and assisting one another. #Finot_Engineering_Works #workshop #work #ethiopia #made_in_ethiopia