FINOT ENGINEERING WORKS
748 subscribers
274 photos
86 videos
60 links
Finot engineering works is an engineering company that focuses on innovative and problem solving skill in the aspects of machine designing,manufacturing and provides an exceptional consultation service to our customers.
📞 +251923596730/+251912344157
Download Telegram
ፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ለመስቀል ደመራ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ይላል።
የከርሞ ሰው ይበለን !
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ የመዳን ምልክት ለሆነው የመስቀል በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ይላል።

መልካም በዓል !

Finot Engineering Works wishes all Orthodox believers a happy celebration, the finding of the cross,the symbol of salvation.

‎Happy Holiday !
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፈሳሽ ፅዳት መጠበቂያና ፤ ተያያዥ ምርቶች ማምረቻ
‎ማሽኖቻችንን በመጠቀም ፤ በ20 ደቂቃ ውስጥ ፤ ገቢዎን ማሳደግ ብቻ ሳይሆን ስሞንም ይገንቡ።/By using our machine manufacture liquid cleaning agents and associated products, in just twenty minutes, and boost your revenue and establish a solid reputation. for more 0112738090 / +251912344157 #finot_engineering_works #detergent #shampoo #conditioner #liquidsoap #smallbussiness
❤1
ይህ ማሽን ሙሉ በሙሉ ከእስቴንለስ እስቲል የተሰራ እና "ደብል ጃኬት ማሞቂያ " የአመራረት ስርዓት የተሰራ ሲሆን በሞቃትም ሆነ በቀዝቃዛ ምርት አመራረት ሂደት ውስጥ የሚሰሩትን ክሬም ፣ ሎሽን ፣ ሻምፖዎች ፣ ኮንዲሽነሮች ፣ ፈሳሽ ሳሙናዎችንና ሌሎች ተያያዥ ምርቶችን ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ ማምረት እንደሚችሉ ያረጋግጥሎታል።ማሽኑን ከማስረከባችን በፊት የሙከራና የስልጠና አገልግሎት ከአንድ አመት የጥገና ዋስትናን እንሰጣለን።/One powerful machine, built with 100% 304 food grade stainless steel and double jacket heating, preform either in hot or cold process and delivers creams, lotions, shampoos, conditioners and detergents with precision, durability and guaranteed reliability
for more 0112738090 / +251912344157 #finot_engineering_works #detergent #shampoo #lotion #conditioner #made_in_ethiopia #Ethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
‎ለውበትና ፅዳት መጠበቂያ የሚሆኑ ቅባት፣ሎሽን፣ሻምፖ፣ፈሳሽ ሳሙናና ተያያዥ ምርቶችን ማምረቻ ማሽን።/Cosmetic & Detergents making machine for more 0112738090 / +251912344157 HD video:- https://www.youtube.com/watch?v=C4NOF-Ilulk
#finot_engineering_works #lotion #hairfood #vasline #showergel #cream #shampoo #conditioner #detergent #machine #made_in_ethiopia
ከጥሬ እቃነት ወደ ማሽንነት ከመለወጣቸውና ከብረት እጥፋትና ከብየዳ በፊት የማሽኖቻችን ክፍሎች እንዲሆኑ የታቀደላቸውን ጥሬ እቃዎች ወደ ወርክሾፖችን እናጓጉዛለን ይህንንም ስናደርግ ከጋራ የስራ ትጋታችን ጥራት ወዳለው አምራች ሃይል ለማሻገር በመስራት ነው።/From steel/ raw material to machine and from effort to energy, Before the sparks fly and the welding begins, We unload the future with strength and heart.
#finot_engineering_works #loading #unloading
❤2👏1