FINOT ENGINEERING WORKS
747 subscribers
274 photos
87 videos
60 links
Finot engineering works is an engineering company that focuses on innovative and problem solving skill in the aspects of machine designing,manufacturing and provides an exceptional consultation service to our customers.
📞 +251923596730/+251912344157
Download Telegram
በብዛት አምርተን ያቀረብናቸው የወተት ማርጊያ ማሽኖቻችን 50 ሊትር ወተት በአንድ ጊዜ የማርጋት አቅም ያለው ሲሆን በተለያየ መጠን እንዲሰራ ምቹ ተጀርጎ ዲዛይን የተደረገ በመሆኑ በደንበኛች ፍላጎት መሰረት የመያዝ አቅማቸውን በመጨመር ፍላጎቶን እናሟላለን።‎የወተት ተዋፅኦ ላይ ፤ በግል ወይም በጋራ ለሚሰሩ ገበሬዎች ፣ የወተት ምርት በማቀነባበር ለንግድ ስራቸው ለሚያዘጋጁ እርጎ አቅራቢ ድርጅቶችና ማሽኑን በብዛዛት ወስደው ለሚያከፋፍሉ ልዬ ምርጫ ነው።ለበልጠ መረጃ 0112738090 / +251912344157 #smallbusiness #diary
#Finot_Engineering_Works #milk #diary #milkincubater #smallbusiness
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኤሌክትሪክ ኃይል በሌለበት በማንኛውም ቦታና ሰዓት ወተትን መናጥ የሚያስችል ማሽን/‎Churn Milk Anytime Anywhere without electric power. For more 0112738090 / +251912344157 HD video:-https://www.youtube.com/watch?v=x4k3t61fgmU #Finot_Engineering_Works #milk #butter #butter_churner_machine
#sealing #Ethiopia #smallbusiness
#finot_engineering_works #cup_sealing_machine #sealing #yougert #honey #juice #peanut_butter #smallbusiness #made_in_Ethiopia #Ethiopia
👍1
‎ ጳጉሜ ፩ ‎🌼
‎ዛሬ ላይ ጠንክረን በመቆም ነገን እናያለን!
‎ስለዚህ ወደ ጳጉሜ ስንገባ በተስፋ እና በደስታ ፀንተን ፤
‎ዛሬ ጥንካሬን, ነገ ደሞ አዲስ ጅማሮችን እንደሚሰጠን አምነን ነው።
‎አዲሱ ዓመት በቅርብ አድማስ ላይ ነውና የሚመጣበትን ቀኑን አብረን በደስታ እንቁጠር።
‎እንኳን አደረሳችሁ!
‎ Pagume 1
‎Standing strong today, we’ll see tomorrow!
‎As we step into Pagume, we stand firm with hope and excitement.Today gives us strength, and tomorrow promises new beginnings. The New Year is on the horizon, and together we count the days with joy. #finot_engineering_works #HappyNewYear #work #Ethiopia
1
ጳጉሜ ፪ ‎🌼🌼
‎ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ እንሰራለን!

ጳጉሜ ዛሬ ስራችን ላይ ያለን ትጋትና ጥረት የነገን ስኬታችንን እንደሚቀርጽ ያስታውሰናል።
‎እያንዳንዱ ተግባር ፣ ህልምና ተስፋችን ለመጪው ብርሃን እየቀረበ ለሚመጣው አዲስ አመት ያዘጋጀናል።
‎ እንኳን አደረሳችሁ

Pagume 2
‎Rooted in today, working for tomorrow!

‎Pagume reminds us that the effort we give today shapes the success of tomorrow. With every action, every dream, and every hope, we prepare for the New Year that is coming closer with light and celebration.

Happy new year
#finot_engineering_works #HappyNewYear #work #Ethiopia
ጳጉሜ ፫ ‎🌼🌼🌼
‎ትላንት ላይ ሆነን ለዛሬ፣ ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ
እንሰራለን!

ይህም የእያንዳንዱ ቀን ትናንት ትምህርት ሰጥቶን ሲያልፍ ፤ ለዛሬ ብርታት ሲሰጠን ለነገ ደግሞ ደስታን ይሆነናል። የአዲስ አመት መምጫው ቀን ቆጠራው ሲቀጥል ሊመጣ ያለውን አዲስ ዓመት በተስፋ እንጠባበቃለን።

‎ትላንት የተሰራ ዛሬ ፤ ነገን ይገነባል!

እንኳን አደረሳችሁ

‎Pagum 3
‎Yesterday built today, today builds tomorrow!

‎Each day has its purpose yesterday gave us lessons, today gives us strength, and tomorrow will give us joy.

‎As the countdown continues, we look forward with hope to the New Year that is almost here.

‎Yesterday made today; It builds tomorrow.

Happy new year
#finot_engineering_works #HappyNewYear #work #Ethiopia