ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
7.98K subscribers
12.7K photos
131 videos
43 files
900 links
በደ/ነ/ቅ/ዮሐንስ እና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው
https://www.facebook.com/Fikureegzi4

√ ዌብሳይታችን
www.fikureegzi.com

√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg

ለሀሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ!!
@FikureEgzi04
Download Telegram
የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን 

ዌብሳይታችን
  www.fikureegzi.com

√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg

√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/Fikureegzi4

√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://telegram.me/Fikureegzi4

√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/fikure_egzi?r=nametag

√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@fikure_egzi_media
"በላይ በሰማያት በኪሩቤል ክንፍ የምትከለለው በኢየሩሳሌም ግን የእሾህ አክሊል ተቀናጀህ".... ውዳሴ መስቀል....
"በባሕርዩ የማይመረመር እርሱ ጀርባዬን ለግርፋት ፊቴን ለጽፋት ሰጠሁ፤ ከማያሳፍር ምራቅም ፊቴን አልመለስኩም አለ"....ድርሳነ አትናቴዎስ....
አውቀውስ ቢሆን የክብር ባለቤት ጌታን ባልሰቀሉትም ነበር ሰማይ ዙፋኑ ምድር በእግሮቹ የተረገጠች ስትሆን ስለኛ በእንጨት ተሰቀለ
....ድርሳነ ማኅየዊ ዘዐርብ....
የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት (የድኅነት ቀን) ከመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
በዘጠኝ ሰዓትም አሞትና ከርቤ አጠጡት በአፉ ውስጥም ጋቱት ሰይጣንና ሞትን ይጠብባቸዋል ዘንድ በቃሉ ጮሆ ወደ አባቱ አመለከተ
....መዝገበ ሃይማኖት....
#Update

የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉኅን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ሥዩም እና የማኅበሩ ዋና ጸሐፊ መ/ር ዋሲሁን በላይ ትላንት በመንግሥት የጸጥታ አካላት ከመኖሪያ ቤታቸው ተወስደው ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እንደሚገኙ ተገልጾ ነበር።

ዛሬ ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ማኅበረ ቅዱሳን አሳውቋል።

ምንም እንኳን አመራሮቹ በምን ምክንያት ተይዘው እነደነበር  ያብራራው ነገር ባይኖርም ፥ " በሂደቱ ጉዳዩን በመረዳት አፋጣኝ ምላሽ የሰጡንን የመንግሥት የጸጥታ አካላት እናመሰግናለን " ብሏል።

@tikvahethiopia