FanosLMS
1.54K subscribers
28 photos
149 videos
171 links
ፋኖስ ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነፃ online የመማሪያ platform ነው። ከ14,000+ በላይ ጥያቄዎችን፣ አጫጭር ማስታወሻዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ፍላሽ ካርዶችን ያግኙ። ከኛ ጋር ይማሩ፣ በፋኖስ ያጥኑ! https://www.fanoslms.org
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖስ ላይ ስትመዘገቡ ትምህርት ቤታችሁን ማግኘት አቃታችሁ? 🤔 ችግር የለም!

የትምህርት ቤትዎ በዝርዝሩ ውስጥ ከሌለ፣ በቀላሉ እርስዎ እራስዎ 'Add School' የሚለውን በመጫን ማስገባት እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🤩 ይህ ቪዲዮ እንዴት እንደሆነ ደረጃ በደረጃ ያሳያችኋል።

www.fanoslms.org
በፋኖስ ያጥኑ!

#Fanos #FanosLMS #HaHuJobs #Ethiopia #AddisAbaba #Elearning #EducationForAll #StudyInEthiopia #HabeshaStudents #Ethiopian
👍31
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፋኖስ ሳምንታዊ የኢንተርኔት ሽልማት አሸናፊዎችን እንዴት እንደምንመርጥ ይመልከቱ! 🤩

ለዚህ ሳምንት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🥳 ቀጣዩ እድለኛ እርስዎ ሊሆኑ ስለሚችሉ በትጋት ማጥናትዎን ይቀጥሉ!

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#ኢትዮጵያ #Fanos #Education #Giveaway #Ethiopia #Study
2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለማትሪክ ፈተና እየተዘጋጃችሁ ነው? ✍️

መለማመጃ ጥያቄ ማግኘትና መልሱን ማረጋገጥ ጊዜዎን እየሻማ እንደሆነ ይሰማዎታል? ፋኖስ ለዚህ መፍትሄ አለው!

በፋኖስ መተግበሪያ:
ከ10,000 በላይ የማትሪክ ጥያቄዎችን ይስሩ
የትኛውን ትክክል፣ የትኛውን ስህተት እንደሰራችሁ በቅጽበት ይወቁ
የተሳሳታችሁትን ጥያቄ topic እዛው ይወቁ

ጊዜዎን ይቆጥቡ፣ በራስ መተማመንዎን ይገንቡ፣ ለፈተናውም በተሻለ መንገድ ይዘጋጁ! 🚀

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#Fanos #ፋኖስ #MatricExam2018 #ExamPreparation #Grade12 #ማትሪክ #ፈተና #Ethiopia #StudySmart #EdTech
1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም የፋኖስ ቤተሰቦች! የሚድ ኤግዛም (Mid-Exam) ወቅት እንደደረሰ እናውቃለን፤ ለዚህም ዝግጅታችሁን የሚያግዝ አዲስ ነገር በፋኖስ ላይ አካተናል።

የመጀመሪያዎቹን ሶስት ምዕራፎች ጥያቄዎች በአንድ ላይ በማድረግ፣ ለሚድኤግዛም እንዲዘጋጁ "Mid-Exams" የሚል አዲስ የልምምድ ካታጎሪ ሰርተናል።

ይህንን ለማግኘት ወደ "Evaluation" ሜኑ ይሂዱና "Mid-Exams" የሚለውን ይምረጡ።

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#ፋኖስ #Fanos #MidExamPreparation #ሚድኤግዛም #StudyEthiopia #HighSchool #Education #HaHuJobs #Evaluation #NewFeature #አዲስ
4👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሳምንቱ የፋኖስ አሸናፊ ሆነው ተመርጠው ሊሆን ይችላል... ግን ፕሮፋይልዎ ስላልተሟላ ልንሸልምዎ አልቻልንም! 😟

ሳምንታዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማቶችን እና እንደ CV Builder ያሉ አዳዲስ ፊቸሮችን እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ወደ ፋኖስ በመግባት ፕሮፋይልዎን ይሙሉ። ቀጣዩ አሸናፊ እርስዎ ይሁኑ!

www.fanoslms.org

#Fanos #Ethiopia #StudentLife #Elearning #HighSchool #FreeLearning
የሚድኤግዛም ፈተና ደርሷል! 😱 በፋኖስ ላይ ባለው 'Mid Exam Practice' ክፍል ገብተው በመለማመድ ለፈተናው ይዘጋጁ። አሁኑኑ ይጀምሩ!
www.fanoslms.org

#Fanos #MidExam #ExamPreparation #Elearning #Ethiopia #StudentLife
🔥21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተሳሳቱትን ጥያቄ ቻፕተር ለማወቅ ሙሉ መጽሐፍ መግለጥ ቀረ! 🤯 በፋኖስ ላይ በአንድ ክሊክ ብቻ የስህተትዎን ምንጭ ይወቁና ክፍተትዎን በቀላሉ ይሙሉ! ዛሬውኑ ይሞክሩት! 🚀
www.fanoslms.org

#ፋኖስ #StudySmarter #የፈተና_ዝግጅት #Fanos #Elearning #Ethiopia
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፋኖስ ሳምንታዊ የኢንተርኔት ሽልማት ቀጥሏል!

በዚህ ሳምንት ከእያንዳንዱ የትምህርት አይነት ምዕራፍ 3 (Unit 3) ፈተናዎችን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ ተሸላሚ ይሁኑ። አሸናፊ ለመሆን ፕሮፋይልዎ ላይ ስልክ ቁጥርዎን ማስገባትዎን አይርሱ!

www.fanoslms.org

#Fanos #WeeklyReward #Unit3Challenge #CompleteYourProfile #GetRewarded #LearningIsFun #EthiopianStudents
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈተናዎ የበለጠ ልምምድ ይፈልጋሉ? መጽሐፍዎ ውስጥ ያሉትን ጥያቄዎች ሁሉ ጨርሰዋል?

ፋኖስ ለእያንዳንዱ የትምህርት አይነት በሺዎች የሚቆጠሩ የልምምድ ጥያቄዎችን, ከቀላል እስከ ከባድ, ይዞ ይጠብቅዎታል። ዛሬውኑ በመለማመድ ለፈተናዎ በራስ መተማመን ይዘጋጁ!

www.fanoslms.org

#Fanos #ExamConfidence #PracticeMakesPerfect #StudySmarter #Matric2025 #EthiopianStudents
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ጥያቄ አለን... የፋኖስ አካውንት አለሽ? ካልሆነ፣ ለምን? 🤔

ፋኖስ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ፣ ምርጥ ማጥኛ ፕላትፎርም ነው።
🎥 የቪዲዮ ትምህርቶች
⁉️ የማትሪክ ጥያቄዎች
🗂️ ፍላሽካርዶች
🏆 ሽልማቶች እና ሌሎችም!

ይሄ ሁሉ በነጻ! ታድያ ምን ትጠብቂያለሽ? አሁኑኑ ተቀላቀይን! 🚀 www.fanoslms.org

#FanosApp #Education #Ethiopia #STEM #HighSchool #StudySmart #FreeLearning #DigitalEducation #MatricExam #Fanos
4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ያውቃሉ? 🤔📚

ብዙ ጊዜ "ይሄ የምማረው ትምህርት ለምን ይጠቅመኛል?" ብለን እንጠይቃለን። ፋኖስ ላይ ግን መልሱ እዚሁ አለ!

አንድን ትምህርት (Subject) ስንመርጥ፣ ከትምህርቱ ጋር የተያያዙ እውነተኛ የስራ እድሎችን (Real-world opportunities) 'Opportunities' በሚለው ታብ ስር ማየት እንችላለን።

አሁኑኑ ይግቡና ይሞክሩት! 👇
🔗 www.fanoslms.org

#FanosLMS #Education #CareerPath #EthiopianStudents #StudySmart #FutureReady #EdTechEthiopia #LearningToEarning #Fanos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት እስከ ቅዳሜ... ምናልባትም እስከ እሁድ! 😱 በሌለን ጊዜ እንዴት ነው ለማትሪክ የምናጠናው?

መልሱ ፋኖስ ነው! በአጫጭር ቪዲዮዎች እና በ14,000+ ጥያቄዎች ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀመው ይዘጋጁ። ደሞ በነጻ! 🔥

ሊንኩን ተጭነው ይጀምሩ! 👇
🔗 www.fanoslms.org

#FanosApp #MatricExam #EthiopianStudents #StudySmart #TimeManagement
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በየሳምንቱ ለፋኖስ ምርጥ ተማሪዎች ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ (Unlimited Internet) እንሸልማለን። ግን አሸናፊዎችን መርጠን፣ ስልክ ቁጥራችሁ በፕሮፋይላችሁ ላይ ስለሌለ ልናገኛችሁ አልቻልንም!

ሽልማቱ እንዳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ በ1 ደቂቃ ውስጥ ፕሮፋይላችሁን አሟሉ! 👇

1️⃣ ፋኖስ Dashboard ላይ ይግቡ
2️⃣ የእርሳስ ምልክቷን ይጫኑ
3️⃣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ እና Save ይበሉ!

ቀጣዩ አሸናፊ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! አሁኑኑ ያስተካክሉ።
www.fanoslms.org

#FanosApp #Reward #FreeInternet #UpdateYourProfile #EthiopianStudents #DigitalEducation #FanosLMS #StudentPrizes
🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
STEM Career Fair at Tesfaberhan High School

The STEEP project conducted the Third STEM Career Fair at Tesfaberhan High School on November 22, 2025, intending to empower adolescent girls in Ethiopia to excel in STEM fields. This event welcomed girls from different High schools, and new STEM-based green technology companies joined this event and showcased their products.

The event was filled with different educational activities designed to create interest in STEM education and careers, including presentations about the real-world applications of Mathematics, Physics, Chemistry, and ICT. The Ethiopian Space Science Society gave a short and interesting presentation about space science and the practical applications of the field.

In the speaking engagement section, Helina Teklu, the Founder and CEO of SEED Balls Ethiopia, shared her experience in the Agritech sector. Students were curious about the application of STEM in agriculture, asked probing questions about innovations in the sector.

#STEM #STEEP
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እያጠናችሁ ከባድ ቃል አጋጥሟችሁ ግራ ገብቷችሁ ያውቃል? 🤔

መዝገበ ቃላት ለመፈለግ ከቪዲዮው መውጣት ቀረ! Fanos ላይ ከእያንዳንዱ ትምህርት ስር Glossary ታገኛላችሁ። 👇

ሌሰኑ ላይ ያሉትን ቃላት ከነ ትርጉማቸውና ማብራሪያቸው እዛው ታገኛላችሁ። ጊዜ ለመቆጠብ፣ እውቀት ለመጨመር ምርጡ መንገድ። 💡

ፋኖስ ለዘመናዊ ተማሪ! በፋኖስ ያጥኑ። 📚
www.fanoslms.org

#ፋኖስ #FanosLMS #Education #Ethiopia #HighSchool #StudySmart #EdTechEthiopia #DigitalLearning #ExamPrep #GlossaryFeature #AddisAbaba #Students
🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጓደኞችሽ ጀምረዋል... አንቺስ ምን እየጠበቅሽ ነው?

ለፈተና ዝግጅት የሚያስፈልጉሽን ነገሮች በሙሉ, ከቪዲዮ ቲቶሪያል እስከ ሞዴል ጥያቄዎች, በነጻ Fanos ላይ ታገኚያለሽ።

ወደ ኋላ አትቅሪ! በ2 ደቂቃ ውስጥ ተመዝግበሽ፣ ትምህርሽ ላይ ለውጥ አምጪ። 🚀

ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ጀምሩ! 👇
www.fanoslms.org

#ፋኖስ #FanosLMS #Grade12 #EntranceExam #Ethiopia #StudySmart #FreeEducation #DigitalLearning #HighSchool #ExamReady #NoExcuses
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምትፈልጉትን ትምህርት ፋኖስ ላይ ማግኘት ከበዳችሁ? 🤔

በቀላሉ 'Search' ምልክቷን በመጠቀም የፈለጋችሁትን የትምህርት አይነት ወይም ክፍል በሰከንዶች ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ። ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱና ጊዜዎን ይቆጥቡ!
www.fanoslms.org

#Fanos #HowTo #StudyTips #Ethiopia #Search #FindYourLesson
1👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ላይብረሪ በኪስሽ! 📱

ማጥናት የሚቻለው ቤት ወይም ላይብረሪ ብቻ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ? ተሳስተሻል! ፋኖስ (Fanos) ማለት በኪስሽ የምትይዢው ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤት ነው።

ታክሲ እየጠበቅሽም ይሁን ቤት ውስጥ አንዳንድ ነገሮች እያገዝሽ... ስልክሽን አውጪና አንብቢ። 🔥

ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚ፣ አሁኑኑ ጀምሪ!
በፋኖስ አጥኚ! 👇
www.fanoslms.org

#ፋኖስ #FanosLMS #Education #Ethiopia #HighSchool #StudySmart #EdTechEthiopia #DigitalLearning #ExamPrep #GlossaryFeature #AddisAbaba #Students
3👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖስ ላይ ቪዲዮ አይቶ ጥያቄ መስራት ብቻ በቂ አይደለም! ውጤታችሁን በደንብ ለማሻሻል ይህንን Study Routine ተጠቀሙ:

1️⃣ Overview: ከመጀመራችሁ በፊት ምን እንደምትማሩ እወቁ።
2️⃣ Glossary: ቪዲዮውን ካያችሁ በኋላ ያልገባችሁን ቃል እዚሁ ፈትሹ።
3️⃣ Flashcards: ከ1-2 ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ዋና ነጥቦችን ከልሱ።

በዚህ መንገድ ካጠናችሁ፣ የምትይዙት ትምህርት አይረሳም! አሁኑኑ ሞክሩት። 👇
🔗 www.fanoslms.org

#FanosLMS #StudyTips #EthiopianStudents #SmartStudy #Education #FanosApp #Grade12Entrance #ExamPrep
🔥21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለጥናት የሚመች፣ በቪዲዮ 🎥፣ በኩዊዝ 📝 እና በፍላሽ ካርድ 🗂 የተደገፈ ምርጥ የትምህርት ፕላትፎርም ፋኖስ! ያልገባችሁን ቃል የሚተረጉምላችሁ Glossary፣ ራሳችሁን የምትፈትኑበት Quiz እና ለፈተና በደንብ የሚያዘጋጁላችሁ Flashcards ስላሉት ጊዜዎን ይቆጥብላችኋል፣ ውጤታችሁንም ያሳምራል! 🚀

አሁኑኑ www.fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡና አብረን እናጥና!

#FanosLMS #StudySmarter #EthiopianEducation #DigitalLearning #EdTechEthiopia #StudyTips
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖስ ተከፋይ ሊያረጋቹ ነው? 👯‍♀️💸

ፋኖስ አዲስ የ Referral Program ይዞላችሁ መጥቷል! ሴት ጓደኞቻችሁን ወደ ፋኖስ በመጋበዝ ብቻ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ።

እንዴት? በጣም ቀላል ነው፤ በ 5 ደረጃዎች ብቻ:
1️⃣ ፕሮፋይላችሁን አሟሉ ()
2️⃣ ኮዳችሁን ተቀበሉ (Generate Code 🎫)
3️⃣ ለጓደኛችሁ ላኩላት (Share 📲)
4️⃣ እሷ ስትመዘገብ referral ኮዱን ታስገባ (Register 📝)
5️⃣ አንድ ሰው ስታስመዘግቡ፣ 5ብር ተሸላሚ ይሆናሉ
6️⃣ 100 ብር እንደሞላ በቴሌብር ወዲያውኑ አውጡ! (Cash Out 💰)

ቪዲዮውን በመመልከት አሁኑኑ መጋበዝ ጀምሩ! 👇
🔗 www.fanoslms.org

#FanosLMS #ReferAndEarn #GirlPower #EthiopianStudents #DigitalLearning #Telebirr #PassiveIncome #StudySmart #AddisAbaba #Ethiopia
2🔥1