This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Fanos ላይ Progress-አቸው ትልቅ ለሆኑት ተማሪዎች... ትልቅ ሽልማት እየመጣ ነው! 🎁🔥 ዝም ብሎ መማር ብቻ አይደለም፤ በደንብ ካጠናቹ ትሸለማላቹ ማለት ነው። 📚✨
ሽልማቱ ምን እንደሆነ ለማወቅ... Stay tuned! 👀⏳
www.fanoslms.org
#FanosLMS #EthiopianStudents #DigitalEducation #StudyHard #BigPrize #EducationEthiopia
ሽልማቱ ምን እንደሆነ ለማወቅ... Stay tuned! 👀⏳
www.fanoslms.org
#FanosLMS #EthiopianStudents #DigitalEducation #StudyHard #BigPrize #EducationEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ሴሚስተር ተጀምሯል! 🎒 ወደ ትምህርት ሙድ መመለስ ከበዳችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ! 👇
ከእረፍት መልስ አእምሯችን ማማሟቅ ስለሚፈልግ፣ እኔ የምጠቀመው ምርጥ ዘዴ Fanos App ላይ ገብቶ የባለፈውን መከለስ ነው። 🧠💡
እናንተም Fanos ላይ ገብታችሁ ሞክሩትና 2ኛ ሴሚስተርን በአሪፍ ጀምሩ! 🚀
www.fanoslms.org
#Fanos #EthiopianStudents #Highschool #StudyPlatform #SecondSemester

❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ አብረን እንከለስ! 📚✨
በዚህ ቪዲዮ ላይ አንዴ ያጠናችሁት concept ከጭንቅላታችሁ እንዳይወጣ እንዴት እንደምከልስ አሳያችኋለሁ።
እናንተስ ለመከለስ የምትጠቀሙበት የተሻለ መንገድ ካለ አጋሩን! 👇🏽
www.fanoslms.org
#RevisionTime #StudyWithMe #FanosApp #MatricPrep #Ethiopia #Physics

🔥2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማትሪክ እየደረሰ ነው፣ ዝግጅት እንዴት ነው? 📚
እኔ ፋኖስ ላይ ራሴን እየፈተንኩ እየተዘጋጀዉ ነው። ትክክለኛውን የማትሪክ ፈተና ስለሚመስልና ደከም ምልባቸውን ቦታዎች በቻፕተር ለይቶ ስለሚያሳይ ይመቻል። 👌
እናንተም ሞክሩት። 🚀
www.fanoslms.org
#Ethiopia #Matric #Grade12 #EntranceExam #Chemistry
እኔ ፋኖስ ላይ ራሴን እየፈተንኩ እየተዘጋጀዉ ነው። ትክክለኛውን የማትሪክ ፈተና ስለሚመስልና ደከም ምልባቸውን ቦታዎች በቻፕተር ለይቶ ስለሚያሳይ ይመቻል። 👌
እናንተም ሞክሩት። 🚀
www.fanoslms.org
#Ethiopia #Matric #Grade12 #EntranceExam #Chemistry
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማትሪክ ደረሰ! ⏳
ለፈተናው ብቁ ለመሆን የድሮ ማትሪክ ጥያቄዎችን በፋኖስ መለማመድ ይጀምሩ። ✅
📌 እንዴት? ፕሮፋይላችን ላይ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
👇 ተሞክሮ ያጋሩ: እናንተስ እንዴት እየተዘጋጃችሁ ነው? ለሌሎችም እንዲጠቅም የጥናት ስልታችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።
www.fanoslms.org
#Fanos #Matric #EthiopianStudents #StudyTips

Your career starts in the classroom
This clip highlights the link between high school science curriculum and advanced medical imaging. We are mapping the journey from basic Biology and Physics to a 4-year degree in Radiology.
-------------------------------------------------------------
የወደፊት ስራችሁ ከክፍል ውስጥ ይጀምራል! 🎓
ይህ ቪዲዮ በሁለተኛ ደረጃ የሳይንስ ትምህርት እና በዘመናዊ የህክምና ምርመራ (Advanced Medical Imaging) መካከል ያለውን ግንኙነት ያሳያል።
ከመሰረታዊ የባዮሎጂ እና ፊዚክስ ትምህርት ተነስተን እስከ ራዲዮሎጂ technology ዲግሪ ድረስ ያለውን የሙያ ጉዞ የሚያሳዩ አጫጭር ቪድዮዎችን ተመልከቱ!
አሁኑኑ ይጀምሩ፡ www.fanoslms.org
#Fanos #PioneerDiagnostics #Radiology #Biology #Physics

👍2❤1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያጠናሽውንም ሆነ ያመለጠሽን ትምህርት በፋኖስ ከልሺ! ቪዲዮዎች፣ አጫጭር ጥያቄዎች (quizzes) እና ፍላሽካርዶች ሁሉም በአንድ ቦታ።
አሁኑኑ www.fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ሞክሩት! 📚
#Fanos #StudyTips #Revision #Ethiopia #Students
አሁኑኑ www.fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ሞክሩት! 📚
#Fanos #StudyTips #Revision #Ethiopia #Students
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
10K ቤተሰብ ቲክቶክ ላይ! 🥳 ከልብ እናመሰግናለን!
የፋኖስ ፕላትፎርም ላይ አዳዲስ ሰብጀክቶች በቅርቡ ይጨመራሉ... ምን ምን የሆኑ ይመስላችኋል? ኮሜንት ላይ ጻፉልን! 🎯👇
www.fanoslms.org
#FanosLMS #EthiopianStudents #HabeshaTikTok #EthiopianEducation #HighSchool

❤7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቀላሉ ሪቫይዝ ያርጉ! 📖
ፈተና ደረሰባችሁ? ወይስ ግልጽ ያልሆነላችሁ ትምህርት አለ?
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት እንዴት በሰከንዶች ውስጥ የሚፈልጉትን ትምህርት ማግኘት እንደሚችሉ ይረዱ።
1️⃣ ኮርሱ ውስጥ ይግቡ
2️⃣ የሚፈልጉትን ርዕስ ሰርች ያድርጉ
3️⃣ ተምረው ጥያቄዎችን ይስሩ!
አሁኑኑ ይሞክሩት! 🚀
www.fanoslms.org
#Education #ICT #StudyTips #EthiopianStudents

❤2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 ያለ ኢንተርኔት (Offline) መማሪያ መጽሐፍትን ማንበብ ይፈልጋሉ? 💡
ፋኖስ ላይ የፈለጋችሁትን የትምህርት ዓይነት (ለምሳሌ የ9ኛ ክፍል ፊዚክስ) መርጣችሁ፣ 'Resources' ከሚለው ታብ ውስጥ አዲሱንም ሆነ የድሮውን ካሪኩለም በቀላሉ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ!
አሁኑኑ ፋኖስ ላይ ገብታችሁ ሞክሩት! 📲✨
www.fanoslms.org
#TextBooks #EthiopianHighschool #EthiopianStudents #NationalExam

🔥3❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Your high school science books hold the blueprint to the medical world! 🧬⚙️
In this clip, we explore how mastering Biology, Chemistry, and Physics in high school sets you up for a career in Radiology Technology. From the classroom straight to the MRI department!
Start your journey: www.fanoslms.org
_
የሁለተኛ ደረጃ የሳይንስ መጽሐፎቻችሁ ለህክምና አለም መግቢያ ቁልፍ ናቸው! 🧬⚙️
በዚህ ቪዲዮ፣ የሁለተኛ ደረጃ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዚክስ ትምህርቶች እንዴት ለራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያ እንደሚያዘጋጁን እንመለከታለን። ከክፍል ውስጥ እስከ MRI ምርመራ ክፍል ድረስ!
አሁኑኑ ይጀምሩ፡ www.fanoslms.org
#Fanos #PioneerDiagnostics #Radiology #STEM #CareerJourney

እናመሰግናለን!
ለ1,500 ተከታዮቻችን በሙሉ ትልቅ ምስጋና እያቀረብን በፕላትፎርማችን ላይ አዳዲስ ነገሮችን ይዘን እየመጣን ነው ስለሆነ አብራችሁን ቆዩ!
በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org
#Fanos #EthiopianStudents #HighSchool #NewFeatures

❤4👍2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማትስ ሚጠናው በtheory ሳይሆን በpractice ነው! 💡
ፋኖስ (Fanos) ላይ ገብታችሁ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን ቪዲዮዎች እያያችሁ ራሳችሁን በquizzes ፈትኑ። የተሳሳታችሁትን እያረማችሁ ፐርፌክት መሆን ትችላላችሁ!
አሁኑኑ ጀምሩ! 🚀📚
www.fanoslms.org
#EthiopianHighschool #Math #STEEP #StudyTips #Fanos

❤2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖስ ላይ ትምህርት ለመጀመር ሬጅስተር ስታደርጉ የፕሮፋይል ማሟያ ፎርሙን ("Let's get to know each other") መሙላትዎን እርግጠኛ ይሁኑ! ✅ ይህን ካላሟላችሁ ወደ ኮርሶቹ መግባት እና መጠቀም አይቻልም።
በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org
#Fanos #HighSchool #Register #EthiopianStudents #NationalExam

🔥1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚀 ማትሪክ ፈተና ሊደርስ ከ3 ወር ያነሰ ጊዜ ቀርቷል!
ተማሪዎችን ለመደገፍ "ፋኖስ" (Fanos) ምርጥ መፍትሄ ነው። 11,000+ የpast exam ጥያቄዎች እና መፅሀፍት በነፃ! ቪዲዮውን ሼር በማድረግ ለስኬታቸው ምክንያት ይሁኑ! 🎓📚 👇
www.fanoslms.org
#Ethiopia #EthiopianStudents #MatricEthiopia #Grade12

👍2❤1
We are kicking off International Women’s Week 2026!
This year, our theme is "Give to Gain," focusing on when people, organizations, and communities invest in women, everyone benefits!
Join us as we celebrate the achievements of women and continue building a more inclusive future.
The STEEP project is funded by Global Affairs Canada and The Barrett Family Foundation, with Humber International Development Institute as the project lead, @HaHuJobs as the implementation partner in Ethiopia, and CAP Youth Empowerment Institute in Kenya.
www.fanoslms.org
#IWD2026 #GiveToGain #CelebrateWomen #FanosLMS #WomenEmpowerment
This year, our theme is "Give to Gain," focusing on when people, organizations, and communities invest in women, everyone benefits!
Join us as we celebrate the achievements of women and continue building a more inclusive future.
The STEEP project is funded by Global Affairs Canada and The Barrett Family Foundation, with Humber International Development Institute as the project lead, @HaHuJobs as the implementation partner in Ethiopia, and CAP Youth Empowerment Institute in Kenya.
www.fanoslms.org
#IWD2026 #GiveToGain #CelebrateWomen #FanosLMS #WomenEmpowerment
❤2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
10ኛ ክፍል ናችሁ? ማትሪክ የለም ብላችሁ ዘና እያላችሁ ነው? 🤔 በኋላ እንዳይከብዳችሁ አሁኑኑ ተዘጋጁ! Fanos ላይ Maths, Physics, Chemistry እና ICT በነፃ ይገኛሉ። 🚀 አሁኑኑ practice ማድረግ ጀምሩ! 💻👇
www.fanoslms.org
#Fanos #EthiopianStudents #Grade10 #EthiopianEducation #StudySmart
www.fanoslms.org
#Fanos #EthiopianStudents #Grade10 #EthiopianEducation #StudySmart
❤2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜያችሁን ቆጥቡ፣ የተሳሳታችሁትን ብቻ አጥኑ!
የተሳሳታችሁት የማትሪክ ጥያቄ ከየትኛው ርዕስ እንደወጣ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? ፋኖስ ላይ ጥያቄው የወጣበትን ቻፕተር በቀላሉ አግኝታችሁ ማጥናት ትችላላችሁ!
🔗 www.fanoslms.org
#Fanos #MatricExam #StudyTips #Elearning #EthiopianEducation

❤1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Happy International Women’s Day 2026!
A while back, we gave computers and internet to 4 schools across Addis Ababa to provide female students with access to better their education. Today, these students use this hardware to log into Fanos, a digital learning platform built specifically for high school girls across Ethiopia.
Seeing them use Fanos to study STEM and prepare for exams shows exactly why access matters.
Give to Gain! 🚀
The STEEP project is funded by Global Affairs Canada and The Barrett Family Foundation, with Humber International Development Institute as the project lead, @HaHuJobs as the implementation partner in Ethiopia, and CAP Youth Empowerment Institute in Kenya.
Visit the platform here: https://www.fanoslms.org/
#IWD2026 #GiveToGain #FanosLMS #EdTech #Ethiopia #STEM

❤6👍1