FanosLMS
1.54K subscribers
28 photos
148 videos
170 links
ፋኖስ ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነፃ online የመማሪያ platform ነው። ከ14,000+ በላይ ጥያቄዎችን፣ አጫጭር ማስታወሻዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ፍላሽ ካርዶችን ያግኙ። ከኛ ጋር ይማሩ፣ በፋኖስ ያጥኑ! https://www.fanoslms.org
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምንም ገደብ የለም!

አሁን ፋኖስ ላይ የፈለጋችሁትን ቶፒክ፣ በፈለጋችሁት ሰዓት ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።

ትምህርት ቤት፣ ላይብረሪ ወይም ቤት... አጠር ያለ Revision ሲያስፈልጋችሁ ስልካችሁን አውጡና ፋኖስን ክፈቱ።

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#EthiopianStudents #HighSchool #FreeCourse #OnlineLearning
👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የSemester Break እንዴት ነው? 🏠

እንቅልፍ 😴፣ ፊልም 🎬 ወይስ ሽርሽር 🚗?
እረፍት ማለት መተኛት ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ ጉዞ ጉልበት መሰብሰብ (Recharge ማድረግ) መሆኑን እንዳትረሱ። 🔌🔋

ቀጣዩን ሴሚስተር በሙሉ አቅም ለመጀመር ዛሬውኑ ራሳችሁን አዘጋጁ! 🚀
www.fanoslms.org

#SemesterBreak #GoalSetting #HighSchoolStudent #EthiopianStudents
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ ገጾችን እያነበቡ ምንም አለማስታወስ ሰለቸሽ?

ፋኖስ ግራ የሚያጋቡ ትምህርቶችን ሰባብሮ ግልጽ ያደርግልሻል።

🚀 ጥናት በስትራቴጂ እንጂ በትግል አይሆንም!
አሁኑኑ ተቀላቀይና ትምህርሽን ቀላል አድርጊ።

በፋኖስ አጥኚ!
www.fanoslms.org

#StudySmart #Ethiopia #Fanos #ExamPrep #StudentsLife
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ!

ከመተኛታችሁ በፊት 10 ደቂቃ Fanos ላይ ማጥፋት ለነገ ውጤታችሁ ትልቅ change ያመጣል!

www.fanoslms.org

#HighSchool #EthiopianStudents #FreeOnlinePlatform #StudyTips
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧠 ይህንን ያውቁ ኖሯል?

በ Fanos ውስብስብ ጽንሰ-ሀሳቦችን (Concepts) አጠር አድርገን፣ በቀላል አማርኛ እና በቪዲዮ አዘጋጅተንልዎታል።

አይረሳም
በፍጥነት ይገባል
አሰልቺ አይደለም

ጊዜዎን ይቆጥቡ፣ በምስል ይረዱ! 🎥
www.fanoslms.org

#studytip #highschool #freelearning #STEM
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖስን በስልክ ስትጠቀሙ አንዳንዶቻችሁን ግራ እንዳጋባ አይተናል! 📱

በሞባይል ስልክ ሲጠቀሙ የፋኖስ Layout (አቀማመጥ) ስለሚቀየር፣ እንዴት መጠቀም እንዳለባችሁ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ይዘንላችሁ መጥተናል።

ቪዲዮውን ተመልክተው አሁኑኑ ይሞክሩት! 👇
🌐 www.fanoslms.org

#HighSchool #FreeEducation #STEM #EthiopianStudents
🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮርሱ አልከፍትላችሁ አለ?

ቪድዮዎች እንዲሰሩላችሁ እና የሽልማት እድል እንድታገኙ ግዴታ Profile ማሟላት አለባችሁ።

30 ሰከንድ ብቻ ነው የሚፈጀው።
አሁኑኑ ገብታችሁ አስተካክሉት!

www.fanoslms.org

#FreeLessons #HighSchool #EthiopianSchools #FanosLMS
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Fanos ላይ Progress-አቸው ትልቅ ለሆኑት ተማሪዎች... ትልቅ ሽልማት እየመጣ ነው! 🎁🔥 ዝም ብሎ መማር ብቻ አይደለም፤ በደንብ ካጠናቹ ትሸለማላቹ ማለት ነው። 📚

ሽልማቱ ምን እንደሆነ ለማወቅ... Stay tuned! 👀
www.fanoslms.org

#FanosLMS #EthiopianStudents #DigitalEducation #StudyHard #BigPrize #EducationEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ሴሚስተር ተጀምሯል! 🎒 ወደ ትምህርት ሙድ መመለስ ከበዳችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ! 👇

ከእረፍት መልስ አእምሯችን ማማሟቅ ስለሚፈልግ፣ እኔ የምጠቀመው ምርጥ ዘዴ Fanos App ላይ ገብቶ የባለፈውን መከለስ ነው። 🧠💡

እናንተም Fanos ላይ ገብታችሁ ሞክሩትና 2ኛ ሴሚስተርን በአሪፍ ጀምሩ! 🚀
www.fanoslms.org

#Fanos #EthiopianStudents #Highschool #StudyPlatform #SecondSemester
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ አብረን እንከለስ! 📚

በዚህ ቪዲዮ ላይ አንዴ ያጠናችሁት concept ከጭንቅላታችሁ እንዳይወጣ እንዴት እንደምከልስ አሳያችኋለሁ።

እናንተስ ለመከለስ የምትጠቀሙበት የተሻለ መንገድ ካለ አጋሩን! 👇🏽
www.fanoslms.org

#RevisionTime #StudyWithMe #FanosApp #MatricPrep #Ethiopia #Physics
🔥21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማትሪክ እየደረሰ ነው፣ ዝግጅት እንዴት ነው? 📚

እኔ ፋኖስ ላይ ራሴን እየፈተንኩ እየተዘጋጀዉ ነው። ትክክለኛውን የማትሪክ ፈተና ስለሚመስልና ደከም ምልባቸውን ቦታዎች በቻፕተር ለይቶ ስለሚያሳይ ይመቻል። 👌

እናንተም ሞክሩት። 🚀
www.fanoslms.org

#Ethiopia #Matric #Grade12 #EntranceExam #Chemistry
FanosLMS pinned a video
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማትሪክ ደረሰ!

ለፈተናው ብቁ ለመሆን የድሮ ማትሪክ ጥያቄዎችን በፋኖስ መለማመድ ይጀምሩ።

📌 እንዴት? ፕሮፋይላችን ላይ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ።

👇 ተሞክሮ ያጋሩ: እናንተስ እንዴት እየተዘጋጃችሁ ነው? ለሌሎችም እንዲጠቅም የጥናት ስልታችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።

www.fanoslms.org

#Fanos #Matric #EthiopianStudents #StudyTips
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Your career starts in the classroom

This clip highlights the link between high school science curriculum and advanced medical imaging. We are mapping the journey from basic Biology and Physics to a 4-year degree in Radiology.


-------------------------------------------------------------


የወደፊት ስራችሁ ከክፍል ውስጥ ይጀምራል! 🎓

ይህ ቪዲዮ በሁለተኛ ደረጃ የሳይንስ ትምህርት እና በዘመናዊ የህክምና ምርመራ (Advanced Medical Imaging) መካከል ያለውን ግንኙነት ያሳያል።

ከመሰረታዊ የባዮሎጂ እና ፊዚክስ ትምህርት ተነስተን እስከ ራዲዮሎጂ technology ዲግሪ ድረስ ያለውን የሙያ ጉዞ የሚያሳዩ አጫጭር ቪድዮዎችን ተመልከቱ!

አሁኑኑ ይጀምሩ፡ www.fanoslms.org

#Fanos #PioneerDiagnostics #Radiology #Biology #Physics
👍21👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያጠናሽውንም ሆነ ያመለጠሽን ትምህርት በፋኖስ ከልሺ! ቪዲዮዎች፣ አጫጭር ጥያቄዎች (quizzes) እና ፍላሽካርዶች ሁሉም በአንድ ቦታ።

አሁኑኑ www.fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ሞክሩት! 📚

#Fanos #StudyTips #Revision #Ethiopia #Students
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
10K ቤተሰብ ቲክቶክ ላይ! 🥳 ከልብ እናመሰግናለን!

የፋኖስ ፕላትፎርም ላይ አዳዲስ ሰብጀክቶች በቅርቡ ይጨመራሉ... ምን ምን የሆኑ ይመስላችኋል? ኮሜንት ላይ ጻፉልን! 🎯👇

www.fanoslms.org

#FanosLMS #EthiopianStudents #HabeshaTikTok #EthiopianEducation #HighSchool
7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቀላሉ ሪቫይዝ ያርጉ! 📖

ፈተና ደረሰባችሁ? ወይስ ግልጽ ያልሆነላችሁ ትምህርት አለ?

ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት እንዴት በሰከንዶች ውስጥ የሚፈልጉትን ትምህርት ማግኘት እንደሚችሉ ይረዱ።
1️⃣ ኮርሱ ውስጥ ይግቡ
2️⃣ የሚፈልጉትን ርዕስ ሰርች ያድርጉ
3️⃣ ተምረው ጥያቄዎችን ይስሩ!

አሁኑኑ ይሞክሩት! 🚀
www.fanoslms.org

#Education #ICT #StudyTips #EthiopianStudents
2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 ያለ ኢንተርኔት (Offline) መማሪያ መጽሐፍትን ማንበብ ይፈልጋሉ? 💡

ፋኖስ ላይ የፈለጋችሁትን የትምህርት ዓይነት (ለምሳሌ የ9ኛ ክፍል ፊዚክስ) መርጣችሁ፣ 'Resources' ከሚለው ታብ ውስጥ አዲሱንም ሆነ የድሮውን ካሪኩለም በቀላሉ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ!

አሁኑኑ ፋኖስ ላይ ገብታችሁ ሞክሩት! 📲
www.fanoslms.org

#TextBooks #EthiopianHighschool #EthiopianStudents #NationalExam
🔥31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Your high school science books hold the blueprint to the medical world! 🧬⚙️

In this clip, we explore how mastering Biology, Chemistry, and Physics in high school sets you up for a career in Radiology Technology. From the classroom straight to the MRI department!

Start your journey: www.fanoslms.org

_


የሁለተኛ ደረጃ የሳይንስ መጽሐፎቻችሁ ለህክምና አለም መግቢያ ቁልፍ ናቸው! 🧬⚙️

በዚህ ቪዲዮ፣ የሁለተኛ ደረጃ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዚክስ ትምህርቶች እንዴት ለራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያ እንደሚያዘጋጁን እንመለከታለን። ከክፍል ውስጥ እስከ MRI ምርመራ ክፍል ድረስ!

አሁኑኑ ይጀምሩ፡ www.fanoslms.org

#Fanos #PioneerDiagnostics #Radiology #STEM #CareerJourney
እናመሰግናለን!

ለ1,500 ተከታዮቻችን በሙሉ ትልቅ ምስጋና እያቀረብን በፕላትፎርማችን ላይ አዳዲስ ነገሮችን ይዘን እየመጣን ነው ስለሆነ አብራችሁን ቆዩ!

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#Fanos #EthiopianStudents #HighSchool #NewFeatures
4👍2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማትስ ሚጠናው በtheory ሳይሆን በpractice ነው! 💡

ፋኖስ (Fanos) ላይ ገብታችሁ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን ቪዲዮዎች እያያችሁ ራሳችሁን በquizzes ፈትኑ። የተሳሳታችሁትን እያረማችሁ ፐርፌክት መሆን ትችላላችሁ!

አሁኑኑ ጀምሩ! 🚀📚
www.fanoslms.org

#EthiopianHighschool #Math #STEEP #StudyTips #Fanos
2👏1