FanosLMS
1.54K subscribers
28 photos
148 videos
170 links
ፋኖስ ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነፃ online የመማሪያ platform ነው። ከ14,000+ በላይ ጥያቄዎችን፣ አጫጭር ማስታወሻዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ፍላሽ ካርዶችን ያግኙ። ከኛ ጋር ይማሩ፣ በፋኖስ ያጥኑ! https://www.fanoslms.org
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ10,000+ በላይ የማትሪክ ጥያቄዎችን መስራት፣ ትምህርቱን በቪዲዮ በደንብ መረዳት፣ እና ውጤታችሁን መቀየር ካልፈለጋችሁ… አትጠቀሙት።

ግን የዘንድሮውን ፈተና በብቃት ማለፍ ለምትፈልጉ፣ ፋኖስ አለላቹ። አሁኑኑ በነጻ ይጀምሩ!

👉
www.fanoslms.org

#Fanos #DoNotUse #StudySmart #MatricExam #EthiopianStudents #FreeEducation
2
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! 🍋

በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ የፋኖስ ቤተሰብ ይመኛል።

መልካም በዓል!

#Fanos #Timket #Ethiopia #Epiphany #Education
3👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክም ነው። 50 ብርስ?

ጥምቀትን ምክንያት በማረግ ፋኖስ ለ1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ የሪፈራል ፕሮግራማችንን ሽልማት ከፍ አርጎታል።​

እንዴት?
1️⃣ ፕሮፋይልዎን complete ያርጉ
2️⃣ "Share" የሚለውን በተን ይንኩ
3️⃣ የራስዎን Referral Code ካገኙ በኋላ ኮዱን ያጋሩ
4️⃣ ሴት ጓደኛዎ ፋኖስ Account ስትከፍት → 50 ብር ሰርተዋል ማለት ነው

ብዙ ጋብዙ፣ ብዙ ይሸለሙ: 100 ብር ሲደርስ በtelebirr ማውጣት ይችላሉ።

ማሳሰብያ: ይህ እድል ለ1 ሳምንት ብቻ ስለሚቆይ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ሴት ጓደኞቻችሁን ጋብዙ እና ተሸለሙ።​
www.fanoslms.org

#ፋኖስ #FanosLMS #GiveAway #Ethiopia #ተማሪዎች #STEEPProject
2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨ሁሉም Chapter ተከፍቷል! 🔓

"Locked ነው" የሚባል ነገር ቀረ። 👋
አሁን በፋኖስ ላይ የትኛውንም Lesson፣ የትኛውንም Chapter ገደብ (Restriction) ሳይኖርባችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

ከየትኛውም ቦታ ጀምራችሁ መከለስ ይቻላል።

🚀 አሁኑኑ fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ሞክሩት!

#FanosUpdate #Unlocked #StudySmart #Ethiopia #HighSchool #MatricPrep #FanosLMS
🔥2👏1
እስከ ጥር 19 ብቻ!

1 ሴት ተማሪ ሲጋብዙ = 50 ብር! 💰
ይሄ እድል እንዳያመልጥዎ። አሁኑኑ ፕሮፋይልዎን አሟልተው ለእህት ወይም ለጓደኛ Code ይላኩ።

👉 እንዴት? ፕሮፋይላችን ላይ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ

www.fanoslms.org

#Fanos #LastChance #ReferralBonus #DigitalEducation #EthiopianStudents
👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቦታ ለትምህርት እንቅፋት መሆን የለበትም!

ፋኖስ LMS በአዲስ አበባም ሆነ በክፍለ ሀገር ላሉ ተማሪዎች ተመሳሳይ የትምህርት ይዘት ያቀርባል።

በየትኛውም ቦታ ፤ ካፌ፣ በቤተ-መጽሐፍት ወይም በቤትዎ ሆነው ጥራት ያላቸውን ጥያቄዎች እና ማብራሪያዎች ማግኘት ይችላሉ።

ሜዳው ለሁሉም እኩል ነው። አሁኑኑ መጠቀም ይጀምሩ!!

👉 www.fanoslms.org

#Fanos #DigitalEducation #Ethiopia #StudySmart #EqualAccess
1👍1
5 ቀናት ብቻ ቀሩት!

በፋኖስ የሪፈራል ፕሮግራም፣ ለእያንዳንዱ ወደ Fanos ለሚጋብዙት ሴት ተማሪ 50 ብር ሽልማት ያገኛሉ።

ይህ እድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ለእህት ወይም ለጓደኛ Referral Codeዎን ያጋሩ!

እንዴት?
1️⃣ ፕሮፋይል ያሟሉ
2️⃣ Code ለጓደኛ ይላኩ
3️⃣ ይሸለሙ 💸

👉 ለበለጠ መረጃ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ!
www.fanoslms.org

#FanosLMS #ReferAndEarn #EducationForHer #EthiopianStudents
👏4
4 ቀናት ብቻ ቀሩት!

🔥2
3 ቀናት ብቻ ቀሩት!

1
2 ቀናት ብቻ ቀሩት!

🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጡንቻ የሚጠነክረው ክብደት ሲያነሱ እና ሲፈታተንዎት እንደሆነ ሁሉ፣ አእምሮም የሚጎለብተው ከበድ ያሉ ጥያቄዎችን በመፍታት ነው። ቀላል ነገሮችን ደጋግሞ መስራት እድገት አያመጣም።

በፋኖስ ላይ ያሉ ጥያቄዎች አእምሮን አቅም ለመገንባት የተዘጋጁ ናቸው። ጥያቄው ሲከብድዎት፣ እያደጉ ነው ማለት ነው።

አሁኑኑ ገብተው እራስዎን ይፈትኑ - www.fanolms.org

#FanosLMS #Education #Growth #EthiopianStudents
1 ቀን ብቻ ቀረው!

በፋኖስ የሪፈራል ፕሮግራም፣ ለእያንዳንዱ ወደ Fanos ለሚጋብዙት ሴት ተማሪ 50 ብር ሽልማት ያገኛሉ።

ይህ እድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ለእህት ወይም ለጓደኛ Referral Codeዎን ያጋሩ!

እንዴት?
1️⃣ ፕሮፋይል ያሟሉ
2️⃣ Code ለጓደኛ ይላኩ
3️⃣ ይሸለሙ 💸

👉 ለበለጠ መረጃ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ!
www.fanoslms.org

#FanosLMS #ReferAndEarn #EducationForHer #EthiopianStudents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለነገው 'አንተ/አንቺ' ምን ትላላችሁ?

ከ 5 አመት በኋላ ራሳችሁን ስታገኙት፣ "በርተህ በማጥናትህ አመሰግናለሁ" እንዲላችሁ ወይስ እንዲወቅሳችሁ ትፈልጋላችሁ?

የወደፊቱ ማንነታችሁ፣ የዛሬው ጥረታችሁ ውጤት ነው።

ለነገው እራሳችሁ ውለታ ዋሉ።
ዛሬ በFanos አጥኑ፣ ነገ ራሳችሁን አመስግኑ። 📚
www.fanoslms.org

#FanosLMS #ትምህርት #ኢትዮጵያ #ፋኖስ
1
የፋኖስ (Fanos) የሪፈራል ፕሮግራም በይፋ ተጠናቋል!

በፕሮግራሙ የተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እያመሰገንን አሁን ወደ ማጣራት እና ክፍያ መላክ ደረጃ ገብተናል። በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ የተጠቀሙትን ሪፈራሎች ትክክለኛነት በማረጋገጥ ሽልማታችሁን የምንልክ ይሆናል።

⚠️ ማሳሰቢያ፡ ክፍያ የሚፈጸመው የሪፈራሉ ትክክለኛነት ሲረጋገጥ ብቻ ነው!

www.fanoslms.org
1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Confidence ከዝግጅት ነው ሚመጣው💡📖

እናንተም በ Fanos እራሳችሁን አዘጋጅታቹ የክፍሉ ሰቃይ መሆን ትችላለቹ። ጥያቄዎችን እየሰራቹ፣ መልሶችን እያረጋገጣቹ ስትሄዱ ፍርሃታቹ በConfidence ይተካል። 💪

በፋኖስ ያጥኑ! 🔥
www.fanoslms.org

#EthiopiaStudents #BePrepared #Fanos #HighSchool #STEM
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እያረፋችሁ አጥኑ! 🎧📚

ትምህርት ማለት የግድ ደብተር ላይ ማፍጠጥ ብቻ አይደለም። Mood ለማስተካከል እና አዳዲስ Concepts በቀላሉ ለመያዝ Fanos ምርጥ አማራጭ ነው።

ቪዲዮዎቹን እንደ TikTok/Reels እያያችሁ፣ ትምህርቱን ግን በደንብ ያዙት። Visual learning ነገሮችን ቶሎ ለመረዳት ይረዳል።

www.fanoslms.org

#Study #HighSchool #Ethiopia #Students #StudyTips
2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማንም ሊሰርቀው የማይችለው ሀብት ምንድን ነው? እውቀት። 🧠🔐

TikTok ላይ የምታጠፉት ጊዜ ወጪ ነው፤ Fanos ላይ ግን ኢንቨስትመንት ነው። ዛሬ የምትሰሩት ውጤት የነገው ስራችሁ እና ስኬታችሁ መነሻ ነው።

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#Fanos #STEM #EthiopianStudents #Highschool
👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተሻለ ውጤት = የተሻለ ህይወት 🔑

ማትስ፣ ኬሚስትሪ እና ICT ከበዷችኋል? በፋኖስ በቀላሉ ያጥኑ፣ ይረዱ፣ ይለፉ! ለነገው ህልማችሁ ዛሬ መሰረት ጣሉ።

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#Ethiopia #StudySmart #Scholarship #Grade12 #EntranceExam
3👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አጋዥ መጽሐፍ መግዛትና መሸከም ቀረ! 📚

በየቀኑ 500 ብር ማውጣት አያስፈልግዎትም። ፋኖስ (Fanos) መተግበሪያ Math, Chemistry, Physics እና ICT በአንድ ላይ በነጻ ይዞላችሁ መጥቷል!

አጫጭር ኖቶችና ማጠቃለያዎች
Curriculum ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች

ፋኖስን ይጠቀሙ፣ ለፈተናዎ ይዘጋጁ! 🎓
www.fanoslms.org

#FanosApp #Ethiopia #FreeLearning #SmartStudying #ExamPrep #ፋኖስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምንም ገደብ የለም!

አሁን ፋኖስ ላይ የፈለጋችሁትን ቶፒክ፣ በፈለጋችሁት ሰዓት ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።

ትምህርት ቤት፣ ላይብረሪ ወይም ቤት... አጠር ያለ Revision ሲያስፈልጋችሁ ስልካችሁን አውጡና ፋኖስን ክፈቱ።

በፋኖስ ያጥኑ!
www.fanoslms.org

#EthiopianStudents #HighSchool #FreeCourse #OnlineLearning
👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የSemester Break እንዴት ነው? 🏠

እንቅልፍ 😴፣ ፊልም 🎬 ወይስ ሽርሽር 🚗?
እረፍት ማለት መተኛት ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ ጉዞ ጉልበት መሰብሰብ (Recharge ማድረግ) መሆኑን እንዳትረሱ። 🔌🔋

ቀጣዩን ሴሚስተር በሙሉ አቅም ለመጀመር ዛሬውኑ ራሳችሁን አዘጋጁ! 🚀
www.fanoslms.org

#SemesterBreak #GoalSetting #HighSchoolStudent #EthiopianStudents
2