FanosLMS
1.54K subscribers
28 photos
148 videos
170 links
ፋኖስ ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነፃ online የመማሪያ platform ነው። ከ14,000+ በላይ ጥያቄዎችን፣ አጫጭር ማስታወሻዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ፍላሽ ካርዶችን ያግኙ። ከኛ ጋር ይማሩ፣ በፋኖስ ያጥኑ! https://www.fanoslms.org
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትኩረታችሁ እየተሰረቀ ተቸግራችኋል? 🚫🧠

YouTube ላይ ለአንድ ትምህርት ገብታችሁ፣ በሌላ ቪዲዮ ተጠምዳችሁ ሰዓታችሁ ይባክናል? ፋኖስ ላይ ግን ይህ የለም።

ፋኖስ ለተማሪዎች የተዘጋጀ፣ ከማስታወቂያ እና ከመዘናጋት የጸዳ የመማሪያ መድረክ ነው። የማጥናት ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት።

አሁኑኑ ይጀምሩ: fanoslms.org

#Fanos #SmartStudy #Ethiopia #NoAds #FreeEducation #StudentLife #ExamPrep
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የክላሳችሁ "Genius" ሚስጥሩ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤫🧠

ሳይጨናነቁ "A" የሚያመጡ ተማሪዎች ልዩነት IQ ሳይሆን Smart Study method ስላላቸው ነው። መጽሐፍ ከመሸምደድ፣ Concept-ን መረዳት ይበልጣል።

እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ በፋኖስ ቪድዮዎች concepቱን ይረዱ እና የተሻለ ተማሪ ይሁኑ።

🔗 fanoslms.org

#FanosLMS #SmartStudy #EthiopianStudents #StudyHacks #ExamTips
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💸 የፋኖስ ክፍያ ጨምሯል! አሁን በ1 ሰው 10 ብር!

የፋኖስ Referral Program አሁን "Upgrade" ሆኗል! 🔥
በአዲሱ አሰራራችን ገንዘብ ለመስራት እና ለመቀበል መጠበቅ ቀረ።

ክፍያው ጨምሯል: ለአንድ ሰው 10 ብር ይከፈላል!
ቶሎ ማውጣት: አካውንታችሁ 50 ብር (5 ሰው ብቻ) ሲሞላ ወደ ቴሌብር "Cash Out" ማድረግ ትችላላችሁ።

ሴት ጓደኞቻችሁን አሁኑኑ ጋብዙና ተከፋይ ሁኑ! 🚀
www.fanoslms.org

#FanosLMS #ReferralProgram #MakeMoney #Ethiopia #Telebirr #PassiveIncome #Upgrade #EdTech
🔥2
መልካም የገና በዓል!

ለተማሪዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው ቤተሰቦቻችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም ገና! 🎄
fanoslms.org

#መልካምገና #EthiopianChristmas #Genna #Holidays
4👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Grade 12 ናችሁ? ጊዜው እየሮጠ ነው! 🏃🏽‍♂️

ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች ተበታትነውባችኋል?

በፋኖስ ላይ፡
ከ10,000+ በላይ የማትሪክ ጥያቄዎች
በ Grade level እና በ Subject (Physics, Chemistry, ICT, Maths) የተለዩ
የ4 ዓመቱ ትምህርት በአንድ ቦታ!

www.fanoslms.org ላይ ገብተው ይጠቀሙ። 📲

#FanosLMS #Grade12 #EntranceExam #Matric #Ethiopia #StudySmart #የ12ኛክፍል #ትምህርት
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉 የፋኖስ Referral Program አዲስ እና የተሻለ ሆኖ ተመለሰ!

ለአንድ ሴት ጓደኛ Referral = 10 ብር (በአንዴ!)
50 ብር ሲሞላ = Cash Out ማድረግ ትችላላችሁ

ማለትም 5 ሴት ጓደኞችን ብቻ ጋብዛችሁ ብሩን በቴሌብር ተቀበሉ! 🎯

የሚያስፈልገው Referral Code ላካችሁ ጓደኞቻችሁ መመዝገብ ብቻ ነው። እነሱ ሲመዘገቡ፣ እናንተ ትከፈላላችሁ - ቀላል ነው!

👉 ኮዱን አሁኑኑ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ እና ገንዘባችሁን ተቀበሉ!
www.fanoslms.org 

#ፋኖስLMS #FanosReferral #ገንዘብበቀላሉ #ReferralProgram #EthiopianStudents #የኢትዮጵያተማሪዎች #EarnMoney #SideHustle
2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የግቢ ላይፍ ማለት እድልን ማግኘት ነው፤ እና ዛሬ ያ እድል በመዘጋጀት ይጀምራል።

በፋኖስ ላይ ከ10,000+ ብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎችን በስልካቹ ላይ ቀጥታ ተመልከቱ፣ ለሚድና ፍይናል በተለየ ስብስብ ማጥናት ጀምሩ።

ዛሬውኑ fanoslms.org ግቡ እና ግቢ የመግባት ህልምዎን ያሳኩ።

#FanosLMS #NationalExam #Ethiopia #Grade12 #Matric #EntranceExam #StudySmart #STEM #FreeLearning #AmharicContent
2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢንተርኔት ዋጋ ጨመረ ብላችሁ አትጨነቁ! 💸

በፋኖስ እየተማራችሁ የካርድ ወጪያችሁን መሸፈን ትችላላችሁ። ሴት ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ብቻ በአንድ ሰው 10 ብር፣ በ5 ሰው 50 ብር ያግኙ!

ዛሬውኑ ሴት ጓደኛዎትን ይጋብዙ እና ይሸለሙ:: www.fanoslms.org

#FanosLMS #EarnMoney #FreeEducation #Ethiopia #Grade12 #MatricExam #HighSchool #DigitalLearning #StudySmart #DataPackage
🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Remedial ለተሻለ ውጤት የተሰጠ ሁለተኛ እድል ነው! 💪

ምናልባት ባለፈው አመት ትምህርቱ ከብዷችሁ ወይም በቂ ጥያቄ ስላልሰራችሁ ይሆናል። ዘንድሮ ግን ታሪክ ይቀየራል።

ወደ ፋኖስ (Fanos) ገብታችሁ የሚከብዳችሁን ትምህርት በቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከ10,000 በላይ የሆኑ የማትሪክ ጥያቄዎችንም ደጋግማችሁ በመስራት ራሳችሁን ፈትሹ።

በዚህ ሁለተኛ እድል ውጤታችሁን ቀይራችሁ አሳዩ! 🚀
www.fanoslms.org

#Fanos #Remedial #SecondChance #MatricExam #StudySmart #Ethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Grade 9-12 ተማሪዎች! ለፈተና ዝግጁ ናችሁ? 💪

የቪዲዮ ትምህርቶችን እና ከ10,000 በላይ ጥያቄዎችን በአንድ ቦታ በነጻ ያግኙ። ጥናታችሁን በFanos ቀላል እና ውጤታማ አድርጉት።

አሁኑኑ ይጀምሩ 👉 www.fanoslms.org

#FanosApp #Study #Education #Ethiopia #Grade9to12 #Success
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ10,000+ በላይ የማትሪክ ጥያቄዎችን መስራት፣ ትምህርቱን በቪዲዮ በደንብ መረዳት፣ እና ውጤታችሁን መቀየር ካልፈለጋችሁ… አትጠቀሙት።

ግን የዘንድሮውን ፈተና በብቃት ማለፍ ለምትፈልጉ፣ ፋኖስ አለላቹ። አሁኑኑ በነጻ ይጀምሩ!

👉
www.fanoslms.org

#Fanos #DoNotUse #StudySmart #MatricExam #EthiopianStudents #FreeEducation
2
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! 🍋

በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ የፋኖስ ቤተሰብ ይመኛል።

መልካም በዓል!

#Fanos #Timket #Ethiopia #Epiphany #Education
3👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክም ነው። 50 ብርስ?

ጥምቀትን ምክንያት በማረግ ፋኖስ ለ1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ የሪፈራል ፕሮግራማችንን ሽልማት ከፍ አርጎታል።​

እንዴት?
1️⃣ ፕሮፋይልዎን complete ያርጉ
2️⃣ "Share" የሚለውን በተን ይንኩ
3️⃣ የራስዎን Referral Code ካገኙ በኋላ ኮዱን ያጋሩ
4️⃣ ሴት ጓደኛዎ ፋኖስ Account ስትከፍት → 50 ብር ሰርተዋል ማለት ነው

ብዙ ጋብዙ፣ ብዙ ይሸለሙ: 100 ብር ሲደርስ በtelebirr ማውጣት ይችላሉ።

ማሳሰብያ: ይህ እድል ለ1 ሳምንት ብቻ ስለሚቆይ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ሴት ጓደኞቻችሁን ጋብዙ እና ተሸለሙ።​
www.fanoslms.org

#ፋኖስ #FanosLMS #GiveAway #Ethiopia #ተማሪዎች #STEEPProject
2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨ሁሉም Chapter ተከፍቷል! 🔓

"Locked ነው" የሚባል ነገር ቀረ። 👋
አሁን በፋኖስ ላይ የትኛውንም Lesson፣ የትኛውንም Chapter ገደብ (Restriction) ሳይኖርባችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

ከየትኛውም ቦታ ጀምራችሁ መከለስ ይቻላል።

🚀 አሁኑኑ fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ሞክሩት!

#FanosUpdate #Unlocked #StudySmart #Ethiopia #HighSchool #MatricPrep #FanosLMS
🔥2👏1
እስከ ጥር 19 ብቻ!

1 ሴት ተማሪ ሲጋብዙ = 50 ብር! 💰
ይሄ እድል እንዳያመልጥዎ። አሁኑኑ ፕሮፋይልዎን አሟልተው ለእህት ወይም ለጓደኛ Code ይላኩ።

👉 እንዴት? ፕሮፋይላችን ላይ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ

www.fanoslms.org

#Fanos #LastChance #ReferralBonus #DigitalEducation #EthiopianStudents
👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቦታ ለትምህርት እንቅፋት መሆን የለበትም!

ፋኖስ LMS በአዲስ አበባም ሆነ በክፍለ ሀገር ላሉ ተማሪዎች ተመሳሳይ የትምህርት ይዘት ያቀርባል።

በየትኛውም ቦታ ፤ ካፌ፣ በቤተ-መጽሐፍት ወይም በቤትዎ ሆነው ጥራት ያላቸውን ጥያቄዎች እና ማብራሪያዎች ማግኘት ይችላሉ።

ሜዳው ለሁሉም እኩል ነው። አሁኑኑ መጠቀም ይጀምሩ!!

👉 www.fanoslms.org

#Fanos #DigitalEducation #Ethiopia #StudySmart #EqualAccess
1👍1
5 ቀናት ብቻ ቀሩት!

በፋኖስ የሪፈራል ፕሮግራም፣ ለእያንዳንዱ ወደ Fanos ለሚጋብዙት ሴት ተማሪ 50 ብር ሽልማት ያገኛሉ።

ይህ እድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ለእህት ወይም ለጓደኛ Referral Codeዎን ያጋሩ!

እንዴት?
1️⃣ ፕሮፋይል ያሟሉ
2️⃣ Code ለጓደኛ ይላኩ
3️⃣ ይሸለሙ 💸

👉 ለበለጠ መረጃ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ!
www.fanoslms.org

#FanosLMS #ReferAndEarn #EducationForHer #EthiopianStudents
👏4
4 ቀናት ብቻ ቀሩት!

3 ቀናት ብቻ ቀሩት!

2 ቀናት ብቻ ቀሩት!

በፋኖስ የሪፈራል ፕሮግራም፣ ለእያንዳንዱ ወደ Fanos ለሚጋብዙት ሴት ተማሪ 50 ብር ሽልማት ያገኛሉ።

ይህ እድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ለእህት ወይም ለጓደኛ Referral Codeዎን ያጋሩ!

እንዴት?
1️⃣ ፕሮፋይል ያሟሉ
2️⃣ Code ለጓደኛ ይላኩ
3️⃣ ይሸለሙ 💸

👉 ለበለጠ መረጃ Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ!
www.fanoslms.org

#FanosLMS #ReferAndEarn #EducationForHer #EthiopianStudents
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጡንቻ የሚጠነክረው ክብደት ሲያነሱ እና ሲፈታተንዎት እንደሆነ ሁሉ፣ አእምሮም የሚጎለብተው ከበድ ያሉ ጥያቄዎችን በመፍታት ነው። ቀላል ነገሮችን ደጋግሞ መስራት እድገት አያመጣም።

በፋኖስ ላይ ያሉ ጥያቄዎች አእምሮን አቅም ለመገንባት የተዘጋጁ ናቸው። ጥያቄው ሲከብድዎት፣ እያደጉ ነው ማለት ነው።

አሁኑኑ ገብተው እራስዎን ይፈትኑ - www.fanolms.org

#FanosLMS #Education #Growth #EthiopianStudents