Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳታ ቢያንስም መማር አይቋረጥም! ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን Summary እና Evaluation/Quiz ተጠቅመህ/ሽ በትንሽ ዳታ ብዙ እወቁ።
ዛሬውኑ fanoslms.org ግቡ እና ዝግጅታችሁን ቀጥሉ!
#Fanos #FanosLMS #Fanoslms #ExamPrep #FinalExam #EthiopiaStudents #StudySmart

❤2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስጠኚ መቅጠር ቀረ? 💸➡️📱
በወር ብዙ ሺህ ብር ለግል አስጠኚ ከማውጣት፣ የልጅዎን "ዲጂታል አስጠኚ" በፋኖስ ያግኙ! ከሒሳብ እስከ ፊዚክስ፣ ትምህርት በቤታችሁ፣ በምትፈልጉት ሰዓት።
ብልህ ወላጆች፣ ፋኖስን ይመርጣሉ! 💡
👉 fanoslms.org
#Fanos #EdTechEthiopia #StudySmart #SaveMoney #ParentsOfEthiopia #EducationMatters #OnlineLearning

🔥2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል ውስጥ አስተማሪው ሲያስተምር ሀሳቡ ቢያመልጣችሁስ? 🏫
ትምህርት ቤት ውስጥ መምህሩን "Pause" ወይም "Rewind" ማድረግ አይቻልም። አንዴ ካለፈ፣ አለፈ ነው። ፋኖስ ላይ ግን ሪሞቱ ያለው በእናንተ እጅ ነው! የከበዳችሁን ፓርት እየደጋገማችሁ እና ፍጥነቱን እንደ ፍላጎታችሁ አስተካክላችሁ መማር ትችላላችሁ።
የራሳችሁ አስተማሪ ራሳችሁ ሁኑ! 🚀
www.fanoslms.org
#Fanos #EdTechEthiopia #STEM #DigitalLearning #Ethiopia #FanosLMS #Education

❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Green Technology at STEEP Career Fair
At our last career fair, we had several new companies that specialize in Green Tech. One of them was Green Scene Energy, a pioneering renewable energy company that focuses on developing and implementing solar solutions for off-grid and weak-grid communities across Ethiopia. They demonstrated the application of renewable energy, including solar-based cooking appliances, induction stoves, and high-performance batteries. All the students were captivated by the technology and asked questions about induction, magnetism, and solar energy.
The STEEP project is funded by Global Affairs Canada and The Barrett Family Foundation, with Humber International Development Institute as the project lead, HaHuJobs as the implementation partner in Ethiopia, and CAP Youth Empowerment Institute in Kenya.
#Greenenergy #Solarpower #STEM #STEEP #GirlsEducation

👍4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማጥናት ብቻውን በቂ አይደለም! 📝
በማንበብ ብቻ አታቁሙ፣ በQuiz ራሳችሁን ፈትሹ! በፋኖስ እያንዳንዱን ምዕራፍ ከጨረሳቹ በኋላ ፈተና በመስራት ምን ማጠናከር እንዳለባቹ ወዲያውኑ ታውቃላቹ። ደግሞ በነጻ ነው! ✅
👉 አሁኑኑ ጀምሩ: https://www.fanoslms.org
#ፋኖስLMS #ጥናት #ፈተና_ዝግጅት #Quiz #በነጻ_ትምህርት #ተማሪዎች

በፋኖስ ተምራችሁ ብቻ ሳይሆን፣ ጓደኞቻችሁን ጋብዛችሁ ተከፋይ ሁኑ! 💸
በፋኖስ አዲሱ Referral Program፣ ሴት ጓደኞቻችሁን፣ እህቶቻችሁን ወይም የክላሳቹ ተማሪዎችን ወደ ፋኖስ በመጋበዝ ብቻ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ!
አዎ! ለምትጋብዙት ለእያንዳንዱ ሰው ፋኖስ ይከፍላችኋል።
እንዴት ነው የሚሰራው? 👇
1️⃣ የራሳችሁን ኮድ (Generate Code) ለጓደኞቻችሁ ላኩ።
2️⃣ እነሱ በኮዱ ተጠቅመው ይመዝገቡ።
3️⃣ ወዲያውኑ Account-አችሁ ላይ ብር ይገባል!
ብዙ በጋበዛችሁ ቁጥር፣ ብዙ ታገኛላችሁ። ልክ 100 ብር ሲሞላ ወዲያውኑ በቴሌብር ማውጣት ነው። 📲💰
ቁጭ ብላችሁ ምን ትጠብቃላችሁ? አሁኑኑ ጋብዙና ተሸለሙ።
👉 ለመጀመር: www.fanoslms.org
#FanosLMS #ReferAndEarn #MakeMoney #Ethiopia #FreeEducation #PassiveIncome #Telebirr #StudentLife #InviteAndEarn #EdTechEthiopia

❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ 70% ቻሌንጅ! 🔥🧠
የሴሚስተር ፋይናል እየደረሰ ስለሆነ ፋኖስ ላይ ገብተው Semester Final Exam ፈተናውን ይሞክሩ። ከ 70% በታች ከሆነ... ይቀራችኋል ማለት ነው! 😂
አሁኑኑ ገብተው ይሞክሩት።
www.fanoslms.org> Evaluation > Exams > Semester Final Exams
#FanosApp #EthiopianEducation #ExamPreparation #StudyHacks #StudentSuccess #AddisAbaba #Ethiopia #DigitalLearning

HaHuJobs CEO, Kaleab Mezgebu, appeared on EBC Business News and discussed about FanosLMS. He touched on how we are transforming education access for the Ethiopian youth by providing a free study platform for every Ethiopian high school student.
The STEEP project is funded by Global Affairs Canada and The Barrett Family Foundation, with Humber International Development Institute as the project lead, HaHuJobs as the implementation partner in Ethiopia, and CAP Youth Empowerment Institute in Kenya.
#HaHuJobs #EBCBusiness #EdTech #Innovation #Ethiopia #STEEP
The STEEP project is funded by Global Affairs Canada and The Barrett Family Foundation, with Humber International Development Institute as the project lead, HaHuJobs as the implementation partner in Ethiopia, and CAP Youth Empowerment Institute in Kenya.
#HaHuJobs #EBCBusiness #EdTech #Innovation #Ethiopia #STEEP
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈተና ደርሷል? ምንም አትጨነቁ! 🙌
ጊዜ ሲያጥር እና "Cramming" (በፍጥነት ማጥናት) ሲያስፈልግ፣ ፋኖስ ምርጥ ጓደኛችሁ ነው። በፋኖስ Summary Notes እና Short Videos ታግዛችሁ፣ የአንድ ወር ትምህርትን በአንድ ሳምንት ብቻ መሸፈን ትችላላችሁ። 🚀
ጊዜው አጭር ቢሆንም፣ ውጤታማ መሆን ግን ይቻላል። ጥናቱን አሁኑኑ በፋኖስ ይጀምሩ! 📚💡
👇 www.fanoslms.org
#FanosLMS #ExamSeason #StudySmart #ExamPrep #MedicalStudent #EthiopianStudents #StudyTips #NoStress #FinalExams #SmartLearning

🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲሱ ካሪኩለም ነው ወይስ የድሮው? 🤔 የትኛውንም ብትፈልጉ እኛ ጋር አለ!
በFanosLMS ላይ የመረጣችሁት ኮርስ ውስጥ "Resources" የሚለውን Tab ስትጫኑ፣ የሚያስፈልጓችሁን መጻሕፍት ሁሉ በነጻ ታገኛላችሁ።
📍አሁኑኑ ይሞክሩት: fanoslms.org
#FanosLMS #EducationForAll #Ethiopia #HighSchool #Freshman #FreeBooks #EdTech
በFanosLMS ላይ የመረጣችሁት ኮርስ ውስጥ "Resources" የሚለውን Tab ስትጫኑ፣ የሚያስፈልጓችሁን መጻሕፍት ሁሉ በነጻ ታገኛላችሁ።
📍አሁኑኑ ይሞክሩት: fanoslms.org
#FanosLMS #EducationForAll #Ethiopia #HighSchool #Freshman #FreeBooks #EdTech
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትኩረታችሁ እየተሰረቀ ተቸግራችኋል? 🚫🧠
YouTube ላይ ለአንድ ትምህርት ገብታችሁ፣ በሌላ ቪዲዮ ተጠምዳችሁ ሰዓታችሁ ይባክናል? ፋኖስ ላይ ግን ይህ የለም።
ፋኖስ ለተማሪዎች የተዘጋጀ፣ ከማስታወቂያ እና ከመዘናጋት የጸዳ የመማሪያ መድረክ ነው። የማጥናት ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት።
አሁኑኑ ይጀምሩ: fanoslms.org
#Fanos #SmartStudy #Ethiopia #NoAds #FreeEducation #StudentLife #ExamPrep

የክላሳችሁ "Genius" ሚስጥሩ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤫🧠
ሳይጨናነቁ "A" የሚያመጡ ተማሪዎች ልዩነት IQ ሳይሆን Smart Study method ስላላቸው ነው። መጽሐፍ ከመሸምደድ፣ Concept-ን መረዳት ይበልጣል።
እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ በፋኖስ ቪድዮዎች concepቱን ይረዱ እና የተሻለ ተማሪ ይሁኑ።
🔗 fanoslms.org
#FanosLMS #SmartStudy #EthiopianStudents #StudyHacks #ExamTips
ሳይጨናነቁ "A" የሚያመጡ ተማሪዎች ልዩነት IQ ሳይሆን Smart Study method ስላላቸው ነው። መጽሐፍ ከመሸምደድ፣ Concept-ን መረዳት ይበልጣል።
እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? አሁኑኑ በፋኖስ ቪድዮዎች concepቱን ይረዱ እና የተሻለ ተማሪ ይሁኑ።
🔗 fanoslms.org
#FanosLMS #SmartStudy #EthiopianStudents #StudyHacks #ExamTips
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💸 የፋኖስ ክፍያ ጨምሯል! አሁን በ1 ሰው 10 ብር!
የፋኖስ Referral Program አሁን "Upgrade" ሆኗል! 🔥
በአዲሱ አሰራራችን ገንዘብ ለመስራት እና ለመቀበል መጠበቅ ቀረ።
✅ ክፍያው ጨምሯል: ለአንድ ሰው 10 ብር ይከፈላል!
✅ ቶሎ ማውጣት: አካውንታችሁ 50 ብር (5 ሰው ብቻ) ሲሞላ ወደ ቴሌብር "Cash Out" ማድረግ ትችላላችሁ።
ሴት ጓደኞቻችሁን አሁኑኑ ጋብዙና ተከፋይ ሁኑ! 🚀
www.fanoslms.org
#FanosLMS #ReferralProgram #MakeMoney #Ethiopia #Telebirr #PassiveIncome #Upgrade #EdTech

🔥2
መልካም የገና በዓል!
ለተማሪዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው ቤተሰቦቻችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም ገና! 🎄
fanoslms.org
#መልካምገና #EthiopianChristmas #Genna #Holidays

❤4👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Grade 12 ናችሁ? ጊዜው እየሮጠ ነው! 🏃🏽♂️
ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች ተበታትነውባችኋል?
በፋኖስ ላይ፡
✨ ከ10,000+ በላይ የማትሪክ ጥያቄዎች
✨ በ Grade level እና በ Subject (Physics, Chemistry, ICT, Maths) የተለዩ
✨ የ4 ዓመቱ ትምህርት በአንድ ቦታ!
www.fanoslms.org ላይ ገብተው ይጠቀሙ። 📲
#FanosLMS #Grade12 #EntranceExam #Matric #Ethiopia #StudySmart #የ12ኛክፍል #ትምህርት

🎉 የፋኖስ Referral Program አዲስ እና የተሻለ ሆኖ ተመለሰ!
ለአንድ ሴት ጓደኛ Referral = 10 ብር (በአንዴ!)
50 ብር ሲሞላ = Cash Out ማድረግ ትችላላችሁ
ማለትም 5 ሴት ጓደኞችን ብቻ ጋብዛችሁ ብሩን በቴሌብር ተቀበሉ! 🎯
የሚያስፈልገው Referral Code ላካችሁ ጓደኞቻችሁ መመዝገብ ብቻ ነው። እነሱ ሲመዘገቡ፣ እናንተ ትከፈላላችሁ - ቀላል ነው!
👉 ኮዱን አሁኑኑ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ እና ገንዘባችሁን ተቀበሉ!
www.fanoslms.org
#ፋኖስLMS #FanosReferral #ገንዘብበቀላሉ #ReferralProgram #EthiopianStudents #የኢትዮጵያተማሪዎች #EarnMoney #SideHustle

❤2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የግቢ ላይፍ ማለት እድልን ማግኘት ነው፤ እና ዛሬ ያ እድል በመዘጋጀት ይጀምራል።
በፋኖስ ላይ ከ10,000+ ብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎችን በስልካቹ ላይ ቀጥታ ተመልከቱ፣ ለሚድና ፍይናል በተለየ ስብስብ ማጥናት ጀምሩ።
ዛሬውኑ fanoslms.org ግቡ እና ግቢ የመግባት ህልምዎን ያሳኩ።
#FanosLMS #NationalExam #Ethiopia #Grade12 #Matric #EntranceExam #StudySmart #STEM #FreeLearning #AmharicContent
በፋኖስ ላይ ከ10,000+ ብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎችን በስልካቹ ላይ ቀጥታ ተመልከቱ፣ ለሚድና ፍይናል በተለየ ስብስብ ማጥናት ጀምሩ።
ዛሬውኑ fanoslms.org ግቡ እና ግቢ የመግባት ህልምዎን ያሳኩ።
#FanosLMS #NationalExam #Ethiopia #Grade12 #Matric #EntranceExam #StudySmart #STEM #FreeLearning #AmharicContent
❤2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢንተርኔት ዋጋ ጨመረ ብላችሁ አትጨነቁ! 💸
በፋኖስ እየተማራችሁ የካርድ ወጪያችሁን መሸፈን ትችላላችሁ። ሴት ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ብቻ በአንድ ሰው 10 ብር፣ በ5 ሰው 50 ብር ያግኙ!
ዛሬውኑ ሴት ጓደኛዎትን ይጋብዙ እና ይሸለሙ:: www.fanoslms.org
#FanosLMS #EarnMoney #FreeEducation #Ethiopia #Grade12 #MatricExam #HighSchool #DigitalLearning #StudySmart #DataPackage

Remedial ለተሻለ ውጤት የተሰጠ ሁለተኛ እድል ነው! 💪
ምናልባት ባለፈው አመት ትምህርቱ ከብዷችሁ ወይም በቂ ጥያቄ ስላልሰራችሁ ይሆናል። ዘንድሮ ግን ታሪክ ይቀየራል።
ወደ ፋኖስ (Fanos) ገብታችሁ የሚከብዳችሁን ትምህርት በቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከ10,000 በላይ የሆኑ የማትሪክ ጥያቄዎችንም ደጋግማችሁ በመስራት ራሳችሁን ፈትሹ።
በዚህ ሁለተኛ እድል ውጤታችሁን ቀይራችሁ አሳዩ! 🚀
www.fanoslms.org
#Fanos #Remedial #SecondChance #MatricExam #StudySmart #Ethiopia
ምናልባት ባለፈው አመት ትምህርቱ ከብዷችሁ ወይም በቂ ጥያቄ ስላልሰራችሁ ይሆናል። ዘንድሮ ግን ታሪክ ይቀየራል።
ወደ ፋኖስ (Fanos) ገብታችሁ የሚከብዳችሁን ትምህርት በቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከ10,000 በላይ የሆኑ የማትሪክ ጥያቄዎችንም ደጋግማችሁ በመስራት ራሳችሁን ፈትሹ።
በዚህ ሁለተኛ እድል ውጤታችሁን ቀይራችሁ አሳዩ! 🚀
www.fanoslms.org
#Fanos #Remedial #SecondChance #MatricExam #StudySmart #Ethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Grade 9-12 ተማሪዎች! ለፈተና ዝግጁ ናችሁ? 💪
የቪዲዮ ትምህርቶችን እና ከ10,000 በላይ ጥያቄዎችን በአንድ ቦታ በነጻ ያግኙ። ጥናታችሁን በFanos ቀላል እና ውጤታማ አድርጉት።
አሁኑኑ ይጀምሩ 👉 www.fanoslms.org
#FanosApp #Study #Education #Ethiopia #Grade9to12 #Success
የቪዲዮ ትምህርቶችን እና ከ10,000 በላይ ጥያቄዎችን በአንድ ቦታ በነጻ ያግኙ። ጥናታችሁን በFanos ቀላል እና ውጤታማ አድርጉት።
አሁኑኑ ይጀምሩ 👉 www.fanoslms.org
#FanosApp #Study #Education #Ethiopia #Grade9to12 #Success
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ10,000+ በላይ የማትሪክ ጥያቄዎችን መስራት፣ ትምህርቱን በቪዲዮ በደንብ መረዳት፣ እና ውጤታችሁን መቀየር ካልፈለጋችሁ… አትጠቀሙት።
ግን የዘንድሮውን ፈተና በብቃት ማለፍ ለምትፈልጉ፣ ፋኖስ አለላቹ። አሁኑኑ በነጻ ይጀምሩ!
👉
www.fanoslms.org
#Fanos #DoNotUse #StudySmart #MatricExam #EthiopianStudents #FreeEducation