Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ያውቃሉ? 🤔📚
ብዙ ጊዜ "ይሄ የምማረው ትምህርት ለምን ይጠቅመኛል?" ብለን እንጠይቃለን። ፋኖስ ላይ ግን መልሱ እዚሁ አለ!
አንድን ትምህርት (Subject) ስንመርጥ፣ ከትምህርቱ ጋር የተያያዙ እውነተኛ የስራ እድሎችን (Real-world opportunities) 'Opportunities' በሚለው ታብ ስር ማየት እንችላለን።
አሁኑኑ ይግቡና ይሞክሩት! 👇
🔗 www.fanoslms.org
#FanosLMS #Education #CareerPath #EthiopianStudents #StudySmart #FutureReady #EdTechEthiopia #LearningToEarning #Fanos

ትምህርት እስከ ቅዳሜ... ምናልባትም እስከ እሁድ! 😱 በሌለን ጊዜ እንዴት ነው ለማትሪክ የምናጠናው?
መልሱ ፋኖስ ነው! በአጫጭር ቪዲዮዎች እና በ14,000+ ጥያቄዎች ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀመው ይዘጋጁ። ደሞ በነጻ! 🔥
ሊንኩን ተጭነው ይጀምሩ! 👇
🔗 www.fanoslms.org
#FanosApp #MatricExam #EthiopianStudents #StudySmart #TimeManagement

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በየሳምንቱ ለፋኖስ ምርጥ ተማሪዎች ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ (Unlimited Internet) እንሸልማለን። ግን አሸናፊዎችን መርጠን፣ ስልክ ቁጥራችሁ በፕሮፋይላችሁ ላይ ስለሌለ ልናገኛችሁ አልቻልንም!
ሽልማቱ እንዳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ በ1 ደቂቃ ውስጥ ፕሮፋይላችሁን አሟሉ! 👇
1️⃣ ፋኖስ Dashboard ላይ ይግቡ
2️⃣ የእርሳስ ምልክቷን ይጫኑ
3️⃣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ እና Save ይበሉ!
ቀጣዩ አሸናፊ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! አሁኑኑ ያስተካክሉ።
www.fanoslms.org
#FanosApp #Reward #FreeInternet #UpdateYourProfile #EthiopianStudents #DigitalEducation #FanosLMS #StudentPrizes

🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
STEM Career Fair at Tesfaberhan High School
The STEEP project conducted the Third STEM Career Fair at Tesfaberhan High School on November 22, 2025, intending to empower adolescent girls in Ethiopia to excel in STEM fields. This event welcomed girls from different High schools, and new STEM-based green technology companies joined this event and showcased their products.
The event was filled with different educational activities designed to create interest in STEM education and careers, including presentations about the real-world applications of Mathematics, Physics, Chemistry, and ICT. The Ethiopian Space Science Society gave a short and interesting presentation about space science and the practical applications of the field.
In the speaking engagement section, Helina Teklu, the Founder and CEO of SEED Balls Ethiopia, shared her experience in the Agritech sector. Students were curious about the application of STEM in agriculture, asked probing questions about innovations in the sector.
#STEM #STEEP

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እያጠናችሁ ከባድ ቃል አጋጥሟችሁ ግራ ገብቷችሁ ያውቃል? 🤔
መዝገበ ቃላት ለመፈለግ ከቪዲዮው መውጣት ቀረ! Fanos ላይ ከእያንዳንዱ ትምህርት ስር Glossary ታገኛላችሁ። 👇
ሌሰኑ ላይ ያሉትን ቃላት ከነ ትርጉማቸውና ማብራሪያቸው እዛው ታገኛላችሁ። ጊዜ ለመቆጠብ፣ እውቀት ለመጨመር ምርጡ መንገድ። 💡
ፋኖስ ለዘመናዊ ተማሪ! በፋኖስ ያጥኑ። 📚✨
www.fanoslms.org
#ፋኖስ #FanosLMS #Education #Ethiopia #HighSchool #StudySmart #EdTechEthiopia #DigitalLearning #ExamPrep #GlossaryFeature #AddisAbaba #Students

🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጓደኞችሽ ጀምረዋል... አንቺስ ምን እየጠበቅሽ ነው? ⏳
ለፈተና ዝግጅት የሚያስፈልጉሽን ነገሮች በሙሉ, ከቪዲዮ ቲቶሪያል እስከ ሞዴል ጥያቄዎች, በነጻ Fanos ላይ ታገኚያለሽ።
ወደ ኋላ አትቅሪ! በ2 ደቂቃ ውስጥ ተመዝግበሽ፣ ትምህርሽ ላይ ለውጥ አምጪ። 🚀
ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ጀምሩ! 👇
www.fanoslms.org
#ፋኖስ #FanosLMS #Grade12 #EntranceExam #Ethiopia #StudySmart #FreeEducation #DigitalLearning #HighSchool #ExamReady #NoExcuses
ለፈተና ዝግጅት የሚያስፈልጉሽን ነገሮች በሙሉ, ከቪዲዮ ቲቶሪያል እስከ ሞዴል ጥያቄዎች, በነጻ Fanos ላይ ታገኚያለሽ።
ወደ ኋላ አትቅሪ! በ2 ደቂቃ ውስጥ ተመዝግበሽ፣ ትምህርሽ ላይ ለውጥ አምጪ። 🚀
ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ጀምሩ! 👇
www.fanoslms.org
#ፋኖስ #FanosLMS #Grade12 #EntranceExam #Ethiopia #StudySmart #FreeEducation #DigitalLearning #HighSchool #ExamReady #NoExcuses
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምትፈልጉትን ትምህርት ፋኖስ ላይ ማግኘት ከበዳችሁ? 🤔
በቀላሉ 'Search' ምልክቷን በመጠቀም የፈለጋችሁትን የትምህርት አይነት ወይም ክፍል በሰከንዶች ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ። ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱና ጊዜዎን ይቆጥቡ!
www.fanoslms.org
#Fanos #HowTo #StudyTips #Ethiopia #Search #FindYourLesson

❤1👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ላይብረሪ በኪስሽ! 📱✨
ማጥናት የሚቻለው ቤት ወይም ላይብረሪ ብቻ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ? ተሳስተሻል! ፋኖስ (Fanos) ማለት በኪስሽ የምትይዢው ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤት ነው።
ታክሲ እየጠበቅሽም ይሁን ቤት ውስጥ አንዳንድ ነገሮች እያገዝሽ... ስልክሽን አውጪና አንብቢ። 🔥
ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚ፣ አሁኑኑ ጀምሪ!
በፋኖስ አጥኚ! 👇
www.fanoslms.org
#ፋኖስ #FanosLMS #Education #Ethiopia #HighSchool #StudySmart #EdTechEthiopia #DigitalLearning #ExamPrep #GlossaryFeature #AddisAbaba #Students
ማጥናት የሚቻለው ቤት ወይም ላይብረሪ ብቻ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ? ተሳስተሻል! ፋኖስ (Fanos) ማለት በኪስሽ የምትይዢው ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤት ነው።
ታክሲ እየጠበቅሽም ይሁን ቤት ውስጥ አንዳንድ ነገሮች እያገዝሽ... ስልክሽን አውጪና አንብቢ። 🔥
ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚ፣ አሁኑኑ ጀምሪ!
በፋኖስ አጥኚ! 👇
www.fanoslms.org
#ፋኖስ #FanosLMS #Education #Ethiopia #HighSchool #StudySmart #EdTechEthiopia #DigitalLearning #ExamPrep #GlossaryFeature #AddisAbaba #Students
❤3👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖስ ላይ ቪዲዮ አይቶ ጥያቄ መስራት ብቻ በቂ አይደለም! ውጤታችሁን በደንብ ለማሻሻል ይህንን Study Routine ተጠቀሙ:
1️⃣ Overview: ከመጀመራችሁ በፊት ምን እንደምትማሩ እወቁ።
2️⃣ Glossary: ቪዲዮውን ካያችሁ በኋላ ያልገባችሁን ቃል እዚሁ ፈትሹ።
3️⃣ Flashcards: ከ1-2 ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ዋና ነጥቦችን ከልሱ።
በዚህ መንገድ ካጠናችሁ፣ የምትይዙት ትምህርት አይረሳም! አሁኑኑ ሞክሩት። 👇
🔗 www.fanoslms.org
#FanosLMS #StudyTips #EthiopianStudents #SmartStudy #Education #FanosApp #Grade12Entrance #ExamPrep

🔥2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለጥናት የሚመች፣ በቪዲዮ 🎥፣ በኩዊዝ 📝 እና በፍላሽ ካርድ 🗂 የተደገፈ ምርጥ የትምህርት ፕላትፎርም ፋኖስ! ያልገባችሁን ቃል የሚተረጉምላችሁ Glossary፣ ራሳችሁን የምትፈትኑበት Quiz እና ለፈተና በደንብ የሚያዘጋጁላችሁ Flashcards ስላሉት ጊዜዎን ይቆጥብላችኋል፣ ውጤታችሁንም ያሳምራል! 🚀
አሁኑኑ www.fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡና አብረን እናጥና!
#FanosLMS #StudySmarter #EthiopianEducation #DigitalLearning #EdTechEthiopia #StudyTips

👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖስ ተከፋይ ሊያረጋቹ ነው? 👯♀️💸
ፋኖስ አዲስ የ Referral Program ይዞላችሁ መጥቷል! ሴት ጓደኞቻችሁን ወደ ፋኖስ በመጋበዝ ብቻ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ።
እንዴት? በጣም ቀላል ነው፤ በ 5 ደረጃዎች ብቻ:
1️⃣ ፕሮፋይላችሁን አሟሉ (✅)
2️⃣ ኮዳችሁን ተቀበሉ (Generate Code 🎫)
3️⃣ ለጓደኛችሁ ላኩላት (Share 📲)
4️⃣ እሷ ስትመዘገብ referral ኮዱን ታስገባ (Register 📝)
5️⃣ አንድ ሰው ስታስመዘግቡ፣ 5ብር ተሸላሚ ይሆናሉ
6️⃣ 100 ብር እንደሞላ በቴሌብር ወዲያውኑ አውጡ! (Cash Out 💰)
ቪዲዮውን በመመልከት አሁኑኑ መጋበዝ ጀምሩ! 👇
🔗 www.fanoslms.org
#FanosLMS #ReferAndEarn #GirlPower #EthiopianStudents #DigitalLearning #Telebirr #PassiveIncome #StudySmart #AddisAbaba #Ethiopia

❤2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለMatric እና ለFinal Exam ፋኖስን ምረጡ! 🚨
ፋኖስLMS ላይ ለጥናት የሚሆኑ ቪዲዮዎች፣ Flash ካርዶች እና የፈተና ጥያቄዎች በሙሉ በነጻ ይገኛሉ። ምንም ሳትከፍሉ ተዘጋጁ።
አሁኑኑ www.fanoslms.org ላይ ገብታችሁ አጥኑ! 📚
#FanosLMS #FreeEducation #NationalExam #FinalExam #EthiopianStudents #StudyGram #Library

❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢዝነስ ያለ ሂሳብ አይመራም! 💸📈
ሀብታም መሆን እና የራሳችሁን ቢዝነስ መምራት ከፈለጋችሁ፣ መሰረቱ ያለው እዚህ ጋር ነው።
ሂሳብን አትጥሉት፣ ተማሩት፣ ተጠቀሙበት።
አሁኑኑ fanoslms.org ላይ ገብታችሁ ለወደፊታችሁ መሰረት ጣሉ።
#BusinessTips #Maths #FanosLMS #Ethiopia #AddisAbaba #StudentHacks #EntrepreneurLife

👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አውሮፕላን የሚበረው በሞተር ብቻ ሳይሆን በፊዚክስ ህግጋት ነው! 🌍✈️
ምርጥ ፓይለት ለመሆን፣ የሳይንስ መሰረት ሊኖራችሁ ይገባል። ህልማችሁን ከግብ ለማድረስ የዛሬ ጥናታችሁ ወሳኝ ነው።
ፊዚክስ እና ሂሳብን በፋኖስ ቀለል አድርጋችሁ ተማሩ።
👉 fanoslms.org
#DreamJob #PilotLife #ScienceFacts #EducationMatters #Fanos #Ethiopia #AddisAbaba #Inspiration
ምርጥ ፓይለት ለመሆን፣ የሳይንስ መሰረት ሊኖራችሁ ይገባል። ህልማችሁን ከግብ ለማድረስ የዛሬ ጥናታችሁ ወሳኝ ነው።
ፊዚክስ እና ሂሳብን በፋኖስ ቀለል አድርጋችሁ ተማሩ።
👉 fanoslms.org
#DreamJob #PilotLife #ScienceFacts #EducationMatters #Fanos #Ethiopia #AddisAbaba #Inspiration
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እየተማራችሁ መሸለም ትፈልጋላችሁ? 📚💸
በፋኖስ አዲሱ Referral Program ይሄን ማድረግ ቀላል ነው! ጓደኞቻችሁን ወደ ፋኖስ በመጋበዝ ብቻ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ።
እንዴት?
1️⃣ ጓደኞቻችሁን ትጋብዛላችሁ።
2️⃣ በአንድ ሰው 5 ብር ታገኛላችሁ።
3️⃣ 100 ብር ሲሞላ ወዲያውኑ በቴሌብር ማውጣት ትችላላችሁ!
ስለ ፕሮግራሙ በደንብ ለመረዳት Pin የተደረገውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
አሁኑኑ መጋበዝ ይጀምሩ! 👇
www.fanoslms.org
#Fanos #FanosApp #FanosEducation #LearnAndEarn #EthiopianStudents #Telebirr #Ethiopia #AddisAbaba #MakeMoneyOnline #ReferralProgram #Education #Students

ፋይናል exam እየደረሰ ነው! 🚨📚 ቀደም ብላችሁ ዝግጁ ይሁኑ!
ፋኖስ አሁን አዲስ "Semester Final Exam Practice" feature አስገብተናል። ልክ እንደ እውነተኛው ፈተና - በሰዓት የተገደበ፣ ሁሉንም ቻፕተሮች የሚሸፍን - ራሳችሁን መፈተን ትችላላችሁ።
ፈተና ላይ ስህተታችሁን ከማወቅ በፊት በፋኖስ ላይ አሁኑኑ ግምገሙ! 💪
👉 Evaluation ሴክሽን ላይ ይግቡና ይሞክሩት!
www.fanoslms.org
#FanosLMS #FinalExamPrep #EthiopianStudents #StudySmart #ExamReady #HighSchool #STEM #Ethiopia #AddisAbaba #ExamPractice

ስልክ መከልከል ሳይሆን፣ አጠቃቀሙን መቀየር ነው መፍትሄው! 💡
ልጅዎ ስልክ ላይ የሚያጠፉት ጊዜ አሳስቦታል? ስልኩን ከመንጠቅ፣ ወደ መማሪያነት ይቀይሩት! 📱➡️📚
👉 www.fanoslms.org
#FanosLMS #SmartParenting #DigitalLearning #Math #Science #Ethiopia #ትምህርት #ወላጆች
ልጅዎ ስልክ ላይ የሚያጠፉት ጊዜ አሳስቦታል? ስልኩን ከመንጠቅ፣ ወደ መማሪያነት ይቀይሩት! 📱➡️📚
👉 www.fanoslms.org
#FanosLMS #SmartParenting #DigitalLearning #Math #Science #Ethiopia #ትምህርት #ወላጆች
🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳታ ቢያንስም መማር አይቋረጥም! ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን Summary እና Evaluation/Quiz ተጠቅመህ/ሽ በትንሽ ዳታ ብዙ እወቁ።
ዛሬውኑ fanoslms.org ግቡ እና ዝግጅታችሁን ቀጥሉ!
#Fanos #FanosLMS #Fanoslms #ExamPrep #FinalExam #EthiopiaStudents #StudySmart
ዛሬውኑ fanoslms.org ግቡ እና ዝግጅታችሁን ቀጥሉ!
#Fanos #FanosLMS #Fanoslms #ExamPrep #FinalExam #EthiopiaStudents #StudySmart
❤2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስጠኚ መቅጠር ቀረ? 💸➡️📱
በወር ብዙ ሺህ ብር ለግል አስጠኚ ከማውጣት፣ የልጅዎን "ዲጂታል አስጠኚ" በፋኖስ ያግኙ! ከሒሳብ እስከ ፊዚክስ፣ ትምህርት በቤታችሁ፣ በምትፈልጉት ሰዓት።
ብልህ ወላጆች፣ ፋኖስን ይመርጣሉ! 💡
👉 fanoslms.org
#Fanos #EdTechEthiopia #StudySmart #SaveMoney #ParentsOfEthiopia #EducationMatters #OnlineLearning

ክፍል ውስጥ አስተማሪው ሲያስተምር ሀሳቡ ቢያመልጣችሁስ? 🏫
ትምህርት ቤት ውስጥ መምህሩን "Pause" ወይም "Rewind" ማድረግ አይቻልም። አንዴ ካለፈ፣ አለፈ ነው። ፋኖስ ላይ ግን ሪሞቱ ያለው በእናንተ እጅ ነው! የከበዳችሁን ፓርት እየደጋገማችሁ እና ፍጥነቱን እንደ ፍላጎታችሁ አስተካክላችሁ መማር ትችላላችሁ።
የራሳችሁ አስተማሪ ራሳችሁ ሁኑ! 🚀
www.fanoslms.org
#Fanos #EdTechEthiopia #STEM #DigitalLearning #Ethiopia #FanosLMS #Education

❤2