ይህን ያዉቃሉ ?🤔
🔵የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ የ ቀይ እና አረንጓዴ ከለር ብላይንድነስ አለበት። ፌስቡክ ላይም ሰማያዊ ቀለምን የመረጠው ለሱ እይታ የተሻለ ሰለነበረ ነው።
🔴ዩቱዩብ ላይ ካሉ ቪዲዮዎች 5% የሚሆኑት ሙዚቃ ናቸው። ቁጥራቸው ያነሰ ቢሆንም በብዛት በመታየት ግን ከሁሉም የቪዲዩ አይነቶች የተሻሉ ናቸው። ከአጠቃላይ የዩቲዩብ ቪዲዮ እይታዎች ውስጥ እስከ 20% የሚሆነዉን የሚይዙት እነዚህ ሙዚቃዎች ናቸው።
📱ሁሉም የ አይፎን ስልኮች ማስታወቂያ ላይ የሚታየው ሰዓት 9፡41 ነው። ይህም የሆነው ስቲቭ ጆብስ በ2007 ይህን ስልክ ለመጀመርያ ጊዜ ያስተዋወቀበት ሰዓት ስለነበረ ነው። ይህንንም አቅደው 9፡41 ላይ የስልኩም ፎቶ 9፡41 እያሳየ እንዲታይ አድርገው ነበር።
@FactET