የዕውቀት ማህደር
629 subscribers
22 photos
Download Telegram
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በዓለማችን ላይ የመጀመሪያዉ ሆቴል የተከፈተዉ በጃፓን ውስጥ ሲሆን ስሙም ኒሲያማ ኦንሰን ኬይንካን ይባላል የተከፈተዉም 705 A.D ላይ ነዉ🏨

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በዓለማችን ላይ ረጅሙ ውሻ 44 ኢንች ቁመት ያለዉ ሲሆን ስሙም Freddy the Great Dane ይባላል🐕‍🦺

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ጀርባዎት ላይ ትንሽ ዝቅ ብሎ 2 ቀዳዳዎች ካሉ 'Venus Holes' ይባላሉ ይህም የሚያሳዩት ከመጠን በላይ እንዳልወፈሩና ጤናማ ህይወትን እንደሚመሩ ነዉ🧍‍♂

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ጃምቦ ጄትን ለመስራት በወረቀት ላይ ያለዉ ዲዛይን ወይም ፕላን በጣም ዉስብስብ ሲሆን ዲዛይኑ የተዘጋጀበት የወረቀት ክብደት ብቻ ከአዉሮፕላኑ ክብደት ይበልጣል🛩

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በምላሶ ክርንዎን በፍፁም መንካት አይችሉም👅💪

ይሞክሩት🤗

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ ?🤔

👉በየቀኑ ወደ 165,000 የሚጠጉ መኪኖች ይመረታሉ🚙

👉የመጀመሪያው የመኪና አደጋ የተከሰተዉ በ1891 ኦሃዮ በምትባል ከተማ ዉስጥ ነበር🚑

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

👉12% የሚሆኑ ሰዎች በእንቅልፍ ጊዜያቸዉ ሙሉ በሙሉ Black And White የሆነ ህልም ነዉ የሚያዩት😴

👉ድመቶች የህይወታቸዉን 2/3 በእንቅልፍ ያሳልፋሉ😴

👉ቀጭኔ በቀን 1.9 ሰዓት ብቻ ነዉ የምትተኛዉ😴

👉የሰው ልጅ 1/3 እድሜውን በእንቅልፍ ያሳልፋል😴

👉ያለ እንቅልፍ ለብዙ ቀናት የቆየዉ ሰዉ 11 ቀናት ከ25 ደቂቃ (264.4 ሰዓት) ሲሆን ስሙም Randy Gardner ይባላል😴

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

አይበለዉና በስናይፐር ቢመቱ ድምጹን ሳይሰሙት ነዉ የሚሞቱት ምክንያቱም የስናይፐሩ ጥይት ከድምጹ ስለሚፈጥን ነዉ🔫

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ኦክቶፐስ ሰማያዊ ደምና ሶስት ልቦች ነዉ ያሉት🐙

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

🇨🇭ስዊዘርላንድ ለመኖሪያ ዉድ የሆነች ሀገር ናት💰

🇵🇰 ፓኪስታን ደግሞ ለመኖሪያ ርካሽ የሆነች ሀገር ናት💰

🌻መልካም በዓል🌻

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ኮካ ኮላ ማቅለሚያ ጥቁር ቀለም ባይደረግለት ኖሮ ኦርጂናል ቀለሙ አረንጓዴ ነዉ🧃

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ምንም ዓይነት ወንዝ የሌለባት ሀገር ሳዉዲ አረቢያ ስትሆን በተቃራኒው ከመጠን በላይ ወንዝ ያላት ሀገር ደግሞ ሩሲያ ናት🌊

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ፍፁም የማይበላሽ ምግብ ማር ሲሆን ፍፁም የማይዝግ ብረት ደግሞ ወርቅ ነዉ🍯

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በዴንማርክ ዜጎች እንደፈለጉ ለልጆቻቸው ስም አያወጡም ። መንግስት ያዘጋጀው 7000 የሚሆኑ ስሞችን አስቀምጧል ፡፡ አንዲት እናት ለልጇ ስም ስታወጣ ከተዘረዘሩት መካከል መሆን አለበት🇩🇰

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ ?🤔

🔵የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ የ ቀይ እና አረንጓዴ ከለር ብላይንድነስ አለበት። ፌስቡክ ላይም ሰማያዊ ቀለምን የመረጠው ለሱ እይታ የተሻለ ሰለነበረ ነው።

🔴ዩቱዩብ ላይ ካሉ ቪዲዮዎች 5% የሚሆኑት ሙዚቃ ናቸው። ቁጥራቸው ያነሰ ቢሆንም በብዛት በመታየት ግን ከሁሉም የቪዲዩ አይነቶች የተሻሉ ናቸው። ከአጠቃላይ የዩቲዩብ ቪዲዮ እይታዎች ውስጥ እስከ 20% የሚሆነዉን የሚይዙት እነዚህ ሙዚቃዎች ናቸው።

📱ሁሉም የ አይፎን ስልኮች ማስታወቂያ ላይ የሚታየው ሰዓት 9፡41 ነው። ይህም የሆነው ስቲቭ ጆብስ በ2007 ይህን ስልክ ለመጀመርያ ጊዜ ያስተዋወቀበት ሰዓት ስለነበረ ነው። ይህንንም አቅደው 9፡41 ላይ የስልኩም ፎቶ 9፡41 እያሳየ እንዲታይ አድርገው ነበር።

@FactET
@FactET