የዕውቀት ማህደር
629 subscribers
22 photos
Download Telegram
ይህን ያዉቃሉ?🤔

የዝሆን አማካይ ዕድሜ 80 ዓመት ነው🐘

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

የህንድ ሙዚቃና ፊልም አቅራቢዉ T-Series በዩቲዩብ ከ190 ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በዩቲዩብ ብዙ ሰብስክራይበር ካላቸዉ ቻናሎች አንደኛ ደረጃን ይዟል🔝

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ሻርክ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በየደቂቃዉ ካልተንቀሳቀሰ ወይም ካልዋኘ መኖር አይችልም ወዲያዉኑ ይሞታል🦈

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ቀዝቀዝ ባለ ክፍል ውስጥ መተኛት ክብደቶን እንዲቀንሱ ይረዳዎታል በተጨማሪም የማስታወስ ችሎታን ለማሻሻል ፣ ጭንቀትን ለመቀነስ ፣ የአካል ጥንካሬን ፣ አጠቃላይ ጤናን እና በሽታ የመከላከል አቅምን ለመጨመር ይረዳዎታል😴

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በየወሩ 6,000 አዳዲስ የኮምፒውተር ቫይረሶች ይለቀቃሉ💻

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በዓለማችን ላይ የመጀመሪያዉ ሆቴል የተከፈተዉ በጃፓን ውስጥ ሲሆን ስሙም ኒሲያማ ኦንሰን ኬይንካን ይባላል የተከፈተዉም 705 A.D ላይ ነዉ🏨

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በዓለማችን ላይ ረጅሙ ውሻ 44 ኢንች ቁመት ያለዉ ሲሆን ስሙም Freddy the Great Dane ይባላል🐕‍🦺

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ጀርባዎት ላይ ትንሽ ዝቅ ብሎ 2 ቀዳዳዎች ካሉ 'Venus Holes' ይባላሉ ይህም የሚያሳዩት ከመጠን በላይ እንዳልወፈሩና ጤናማ ህይወትን እንደሚመሩ ነዉ🧍‍♂

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ጃምቦ ጄትን ለመስራት በወረቀት ላይ ያለዉ ዲዛይን ወይም ፕላን በጣም ዉስብስብ ሲሆን ዲዛይኑ የተዘጋጀበት የወረቀት ክብደት ብቻ ከአዉሮፕላኑ ክብደት ይበልጣል🛩

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በምላሶ ክርንዎን በፍፁም መንካት አይችሉም👅💪

ይሞክሩት🤗

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ ?🤔

👉በየቀኑ ወደ 165,000 የሚጠጉ መኪኖች ይመረታሉ🚙

👉የመጀመሪያው የመኪና አደጋ የተከሰተዉ በ1891 ኦሃዮ በምትባል ከተማ ዉስጥ ነበር🚑

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

👉12% የሚሆኑ ሰዎች በእንቅልፍ ጊዜያቸዉ ሙሉ በሙሉ Black And White የሆነ ህልም ነዉ የሚያዩት😴

👉ድመቶች የህይወታቸዉን 2/3 በእንቅልፍ ያሳልፋሉ😴

👉ቀጭኔ በቀን 1.9 ሰዓት ብቻ ነዉ የምትተኛዉ😴

👉የሰው ልጅ 1/3 እድሜውን በእንቅልፍ ያሳልፋል😴

👉ያለ እንቅልፍ ለብዙ ቀናት የቆየዉ ሰዉ 11 ቀናት ከ25 ደቂቃ (264.4 ሰዓት) ሲሆን ስሙም Randy Gardner ይባላል😴

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

አይበለዉና በስናይፐር ቢመቱ ድምጹን ሳይሰሙት ነዉ የሚሞቱት ምክንያቱም የስናይፐሩ ጥይት ከድምጹ ስለሚፈጥን ነዉ🔫

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ኦክቶፐስ ሰማያዊ ደምና ሶስት ልቦች ነዉ ያሉት🐙

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

🇨🇭ስዊዘርላንድ ለመኖሪያ ዉድ የሆነች ሀገር ናት💰

🇵🇰 ፓኪስታን ደግሞ ለመኖሪያ ርካሽ የሆነች ሀገር ናት💰

🌻መልካም በዓል🌻

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ኮካ ኮላ ማቅለሚያ ጥቁር ቀለም ባይደረግለት ኖሮ ኦርጂናል ቀለሙ አረንጓዴ ነዉ🧃

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ምንም ዓይነት ወንዝ የሌለባት ሀገር ሳዉዲ አረቢያ ስትሆን በተቃራኒው ከመጠን በላይ ወንዝ ያላት ሀገር ደግሞ ሩሲያ ናት🌊

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

ፍፁም የማይበላሽ ምግብ ማር ሲሆን ፍፁም የማይዝግ ብረት ደግሞ ወርቅ ነዉ🍯

@FactET
@FactET
ይህን ያዉቃሉ?🤔

በዴንማርክ ዜጎች እንደፈለጉ ለልጆቻቸው ስም አያወጡም ። መንግስት ያዘጋጀው 7000 የሚሆኑ ስሞችን አስቀምጧል ፡፡ አንዲት እናት ለልጇ ስም ስታወጣ ከተዘረዘሩት መካከል መሆን አለበት🇩🇰

@FactET
@FactET