ይህን ያዉቃሉ?
🤔 👉12% የሚሆኑ ሰዎች በእንቅልፍ ጊዜያቸዉ ሙሉ በሙሉ
Black And White የሆነ ህልም ነዉ የሚያዩት
😴 👉ድመቶች የህይወታቸዉን 2/3 በእንቅልፍ ያሳልፋሉ
😴 👉ቀጭኔ በቀን 1.9 ሰዓት ብቻ ነዉ የምትተኛዉ
😴 👉የሰው ልጅ 1/3 እድሜውን በእንቅልፍ ያሳልፋል
😴👉ያለ እንቅልፍ ለብዙ ቀናት የቆየዉ ሰዉ 11 ቀናት ከ25 ደቂቃ (264.4 ሰዓት) ሲሆን ስሙም
Randy Gardner ይባላል
😴@FactET@FactET