ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
@Ezanaethiopianasmat
6.68K
subscribers
154
photos
11
files
61
links
የኢትዮጵያን የብራና የጥበብ መጻህፍትን በቻናላችን ለተለያዩ ጥያቄዎች
@Ezana19
እኔን የምታገኙበት ገጽ ነው፡፡ የአባቶቻችንን ታላቅ ጥበብ በመመርመር እና በማጋራት የጥንቷን ታላቋንና ዘመናዊቷን ኢትዮጵያ እንፍጠር፡፡
ኀበ ሖርኩ ሑሪ ወኀበ ኀደርኩ ኅድሪ፡፡
ኀበ ነበርኩ ንበሪ፡፡
ማርያም ድንግል ዘተናገርኩ ሥመሪ፡፡
የማነ እዴኪ በላዕሌየ አንብሪ፡፡
እለ ይፃረሩኒ ተፃረሪ ወምክሮሙ ዘርዝሪ፡፡፡
Download Telegram
Join
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
6.68K subscribers
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/T9PER6bvm5E
YouTube
✡
Ethiopia ያበደ ሰውን ፈዋሽ ጥበብ በየትኛውም ቋንቋ የተሰራን ድግምት ይፈታል መፍትሄ ሥራይ
መፍትሄ ሥራይ ከዚህ በፊት እንዳየነው በክፉ ሰዎች እንድናብድ ፣ እንድንፈዝ ፣ እንድንታመም ፣ በኑሮአችን እንዳንደሰት የተደገመውን ድግምት የሚፈታ የጥበብ አይነት ነው። መስተአብድ የሚባለው ሰዎች በአንድ ሰው ላይ ሲቀኑ ያ ሰው በመንፈሰ አጋንንት ተጨንቆ እንዲያብድ የሚያደርጉበት ነው። በዚህም እስከዛሬ ብዙዎች በዚህ የመናፍስት ስራ ተሰቃይተዋል። ለዚህም ደግሞ መፍትሄ እንዲሆን አባቶቻችን ይኽን መፍትሄ…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/sAO8SkAdjLQ
YouTube
✡
ምስሀበ መናፍስት መናፍስትን ማዘዣ እና ማነጋገርያ
ሰላም ዛሬ ይዘን የመጣነው ርእስ ምስሀበ መናፍስት ይባላል። ልበ አምላክ የተባለው የዳዊት ልጅ ጥበበኛው ሰሎሞን ታላቁን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በሚሰራበት ጊዜ የተለያዩ መናፍስትን በማዘዝ ያሰራቸው እንደነበር በመጻህፍት ተጠቅሷል። እነዚህንም የአየርም ይሁን ፤ የባህርም ፤ የምድርም መናፍስትን በመጥራት ከእኛ የከበደውን ለማቅለል ፤ ከእኛ የተሰወረውንም ለመግለጽ ልንጠቀምባቸው እንችላለን። በዚህም…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/kwKA1oaKZQ4
YouTube
ምስሀበ ቅዱሳን መላእክት የሚባለው የአስማት ጥበብ
በዚህ ርዕስ ቅዱሳንን እና መላእክትን በመሳብ ማነጋገር የሚል አንድምታ አለው። በመጽሀፍ ቅዱስም ንጉስ ሳኦል መናፍስት ጠሪዋ ዘንድ ሄዶ ነቢዩ ሳሙኤልን እንዳስነሳ እናነባለን። ሳሙኤል ቀዳማዊ 28 ፤ 7 እንዴት ነቢዩን እንዳስነሳችው ባይታወቅም መናፍስትን የምትጠራዋ ሴት ሳሙኤልን አስነስታ ሳኦልም እንዳናገረው ይገልጻል።
በምስሀበ ቅዱሳን ላይ ሁለት አይነት ነገር አለ። አንደኛው ዛርን በመሳብ በምትሀት…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/lwcWqJxpnP0
YouTube
የሚከሰተውን ነገር ቀድሞ በሕልም የሚያሳየን የአባቶቻችን አስገራሚ ጥበብ ሕልመ ዮሴፍ
ህልመ ዮሴፍ የተባለበት ምክንያት ለባዕድ ሀገር የተሸጠው ዮሴፍ በተሰጠው ጥበብ ህልም ያይና ይፈታ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን ተጠቅሷል። እንዲሁም በሐዲስ ኪዳን የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በህልሙ ተገልጾ ሄሮድስ ህጻኑን ሊገድለው እንደሚፈልግና እንዲሸሽም ነግሮታል። በአጭሩ ጥበቡ ሕልመ ዮሴፍ የተባለው በእነዚህ ሁለት ምክንያቶች ነው። በህልመ ዮሴፍ አማካኝነት ሕልምን በማየት ከሚመጣው ነገር ራስን…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/5fd6U5Ckmag
YouTube
በምግብ ላይ የተደገመን ጥንቆላ ማክሸፊያና የተደገመብንን መተት ወደ ደገመው ሰው ከነ ክፋቱ የሚመልስ ድንቅ ጥበብ መፍትሔ ሥራይ
መፍትሔ ሥራይ ማለት ከዚህ በፊት በሰራናቸው ቪድዮዎች ለመጥቀስ እንደሞከርነው ለተሰራብን የክፋት ስራ ሰው ከሰይጣን ጋር ተስማምቶ ለሚሰራብን መተት መፍትሄ የሚሆነን እና እኛን ከተሰራብን ሟርትና ጥንቆላ መድሃኒት ሆኖ የሚያድነን ጥበብ ነው።
ዛሬ 3 ጥበቦችን ተምረናል ፣ የመጀመርያው በምንበላው ምግብና በምንጠጣው መጠጥ ላይ ሰው ደግሞበት ቢሰጠን የሚያከሽፍ ነው ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በፊት የተሰራብንን…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/ViVVYdsA4Bs
YouTube
🛑
ተጠቀሙበት በዘቢብና በቁንዶ በርበሬ የሚሰራ የትምህርት መድሃኒት ዘኢያገድፍ | የተማርነውን ያጠናነውን የማያስረሳ
በውጭ ዓለም ምርምር የሰውን ልጅ IQ የአስተሳሰብ አድማስ ለመጨመር በርካታ መድሀኒቶች እንደሚሰሩና ወደ ተግባርም እንደተገባ ብዙዎቻችን የምናውቀው ነገር ነው። በእኛም ሀገር ዓለም ገና ሳይሰለጥን አባቶቻችን በዚሁ ዘርፍ እጅግ ከፍተኛ ምርምር ያደርጉ እንደነበር የታወቀ ነው። በተለይም ዘኢያገድፍ ፣ አፍልሆ ፣ መክስተ ምስጢር እና መክስተ ጥበብ የተሰኙ ብዙ ሊቃውንትን ያፈሩ ጥበቦች አሉ ።
ዘኢያገድፍ…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/SObhSX2MTQY
YouTube
🛑
✡
ሀብታም የሚያደርግ ገንዘብ እንድናገኝና እንዲባረክልን የሚያደርግ የአባቶቻችን ድንቅ ጥበብ
መፍትሄ ሀብት ማለት በገንዘባችን ላይ ለተገረገረብን በጠላቶቻችን ገንዘብ እንዳንይዝ በእኛ እጅ ላይ እንዳይባረክ ለተሰራብን ስራ መፍትሄ የሚሆን ሲሆን ምስሀበ ንዋይ ማለት ደግሞ ጥቂት ሰርተን ብዙ ገንዘብ እንድናገኝ የሚያደርግ ጥበብ ነው።
በሚቀጥለው ቪድዮ ቡዳንና ሌሎች መናፍስ ርኩሳንን የሚያስወግድ ጥበብ እንማማራለ ይጠብቁን። ሰብስክራይብ አድርጉን ይሄንን ቪድዮም ላይክ አድርጉት ...
download…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/PqRH6j_3SqU
YouTube
🛑
መድሐኒት ለቡዳና እና ለመናፍስት ርኩሳን | ለማንኛውም ድግምት እና ክፉ መናፍስት አሰራር መፍቻ
ቡዳ በሀገራችን ብዙ አካባቢዎች በብዙ ሰዎች የሚታወቅ ችግር ሲሆን ለዚህም በሽታ ብዙ አዋቂ ነን ባይ ሰዎች ጋር በመንከራተት መፍትሄ ፍለጋ ወገኖቻችን ሲሰቃዩ እንመለከታለን። እኛም ይህን ስቃይ በመመልከት የዚህ ቻናል ዋና አላማም የሕብረተሰቡን ችግር መፍታት ነውና ለዚህ ቡዳ ለተባለ በሽታ እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ርኩሳን መናፍስትን ለማራቅ የሚጠቅም ትልቅ ጥበብን እንድንማማር አዘጋጀንላችሁ።
ጥበቡ…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/Ccitv5DnTQE
YouTube
ለድምፅ ውበት ለዜማ እና ለቅኔ አፍልሆ በእንዘረዘይ እፅ | እጸ ሮዘይ
ሰላም በዛሬው ቪድዮ አፍልሆ ስለሚባለው ጥበብ እንዘረዘይን በመጠቀም እንዴት እንደምናዘጋጅ እንማራለን። አፍልሆ ማለት ከዚህ በፊት ስለ አብሾ እና እፀ ፋርስ ስንማማር ምንነቱን አይተን ነበር። አፍልሆ በክፍለ ሀገር ተማሪዎች ቅኔ ሲቆጥሩ ለድርሰትና ለመክስት ማለትም ኣእምሮአቸው ብሩህ ሆኖ ተፈጥሮን ተመልክተው ውስጣቸው ያለውን እምቅ ችሎታና አስተሳሰብ በሙሉ አውጥተው እንዲጠቀሙበት የሚያደርግ ኃይል ያለው…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/Mj-5df0kiPs
YouTube
በሀገር እና በመንግስት ላይ የሚፈጠረውን ቀድሞ በሕልም የሚያሳይ የቀደምት ጥበብ | ሕልመ ዮሴፍ ክፍል 2
ሕልመ ዮሴፍ ማለት ዮሴፍ ለባዕድ ሀገር ከተሸጠ በኋላ ሕልምን ያይ እንዲሁም በተሰጠው ጥበብ ህልምን ይፈታ እንደነበር በቅዱስ መጽሀፍ ውስጥ ተጠቅሷል። ታድያ ይሄ ጥበብ ሕልመ ዮሴፍ የተባለበት ምክንያት በዚህ ጥበብ ህልምን እንድናይ ህልም ብቻ ሳይሆን የታመነ ህልምን እንድናይ የሚያደርግ ስለሆነ ነው።
የዚህ ህልም የማየት ጥቅምም ወደፊት በእኛ ላይ ሊሆን ያለውን ሰው ሰራሽ ሆነ ተፈጥሮአዊ አደጋ የምናውቅበት…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/3z1uS4QrqAo
YouTube
ሰዎች እንዲወዱን መስተፋቅር መንግስትክሙ በሚባለው አሰራር Ethiopian ancient manuscript
በተለምዶ ሰዎች ይህን ሰው ብዙ ሰው ይወደዋል ንግግሩንም አምኖ ይቀበለዋል ምስጢሩ ምን ይሆን ? ብለው ይጠይቃሉ ታዲያ ለዚህ ጥያቄ መልስ የሚሆን ድንቅ ጥበብ ይዘንላችሁ ቀርበናል ። ይህም ጥበብ ምስሀበ ሰብእ ወሕዝበ መስተፋቅር ይሰኛል። በዚህ ጥበብ ብዙዎች በሥልጣን ላይ የሚገኙ እንዲሁም መድረክ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ሲጠቀሙበት ይስተዋላል ።
በቀጣይ ክፍል ለግርማ ሞገስ ፣ ለህዝብ ፍቅር ፣ ለምስሀበ…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/GWBlUYj4BSw
YouTube
🛑
ግርማ ሞገስ በሰዎች ዘንድ መፈራትና መከበር ስለ መሸብር 5 የተለያዩ ጸሎቶች ከነገቢራቸው
ሰላም ተመልካቾቻችን በዛሬው ቪድዮ 5 ጥበቦችን እናያለን። እነዚህም ለግርማ ሞገስ ፣ ለህዝብ ፍቅር ፣ ለምስሀበ ሰብእ ፣ ገንዘብ ለመሳብ ፣ ለመፈራት እና ጠላትን ለማሳፈር የሚሆኑ ጥበቦች ናቸው። ሁሉንም አስማታቸውንና ገቢር አሰራራቸውን ከእነ እጽዋቶቹ እንማራለን።
ሰብስክራይብ ለማድረግ https://youtube.com/channel/UCCRtU3P6pYQ3dQvbF01wY1Q
በቀጣይ ክፍል ለጠላት እና…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/-63ntKSKozc
YouTube
✡
ውናኤል ወመሠውርናኤል አስማት ክፍል 2 ለጠላት ማስታገሻ ለፍርድ ቤት ለሙግት |
✡
Ethiopian ancient medical and magical
ሰላም ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ጥበብ ጸሎት በእንተ ፀር ይሰኛል። በእንተ ፀር ማለት ስለ ተጻራሪ ሰውና ስለ ተጻራሪ መናፍስት ከእኛ ይርቁ ዘንድ እኛን ሲያዩ ይርበተበቱ ፤ ይፈሩ እና ያፍሩ ዘንድ የሚደገም ድጋም ነው። ልክ እንደዚሁ ሁሉ ግርማ ሞገስ የዘወትር አቃቤ ርእስም የዘወትር የሚደገሙ ጸሎቶች አሉ። በእነዚህ አማካኝነት ጠላት ያሰበብንን ምክር ወይም ተንኮል መበተን እና ማፈራረስ እንችላለን።
ከእነዚህ…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/Yg_RlgGDyp0
YouTube
🛑
አቃቤ ርእስ ለዱላ ፀብ | ለሴት ልጅ ባልዋ እንዳይናገራት የሚያደርግ | እና ዘወትር የሚጸለይ አስማተ መለኮት
አቃቤ ርእስ ማለት ራስን መከላከያ ወይም መጠበቅያ ማለት ነው። ከዚህ በፊት በተማርናቸው ጥበቦች ጥይት የማያስመታ ፤ ራስን ከጠላት መከላከያ እና ለጥይት ኢላማ የሚሆኑ ጥበቦችን ተመልክተናል። ዛሬ ያየናቸው 3 ጥበቦች ናቸው እነሱም
ሁሌ ጠዋት ጠዋት የሚጸለይ ቅዱስ ዳዊት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ እያለ የጸለየውን ቅዱስ ጊዮርጊስን አጋዥ በማድረግ ከመከራ ሥጋ እና ከመከራ ነፍስ ለመዳን አስማተ…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/a2rrzYc1_NY
YouTube
🔴
"ይሄ ሰው ከመቼው ሀብታም ሆነ የሚሉ አይጠፉም" እኔ ግን መልሱ ከእኔ ዘንድ አለ እላችኋለው
መፍትሄ ሐብት ማለት የታሰረብንን የሚፈታ የተገረገረብንን ገንዘብ እና ገንዘብ ነክ የሆኑ ሀብቶቻችንን የሚጠብቅ እንዲሁም የሚያበረክት ነው። ታዲያ ብዙን ጊዜ ሰዎች ትንሽ ሰርተው ብዙ ሲያገኙ ተመልክተን ይሆናል። ይህ ሰው ከመቼው ባለጸጋ ሆነ የሚሉም አይጠፉም። እኔ ግን መልሱ ከእኔ ዘንድ አለ እላችኋለው። ይህ አስማት ነጭ አስማት ነው በሥርዓት ከተጠቀምንበት የሚጠቅመን ጉዳት የማያደርስብን ሲሆን ለክፋት…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/itxYVcLHVvI
YouTube
ነገረ ምስጢራት እና ነገረ ራእይ | ስለ ራእይ ለማየትና ምስጢርን የሚነግረን ጥበብ
ነገረ ምስጢራት ማለት ከእኛ የተሠወሩ ምስጢሮችን የሚነግረን ጥበብ ነው። የሰው ምስጢርን የተፈጥሮ ምስጢርን በሕልምና በገሀድ የሚያሳይ የጥበብ አይነት ነው። ነገረ ራእይ የሚባለው ደግሞ ወደፊት ስለሚፈጠረው ነገር በሕልም የሚያሳይ እንዲሁም በገሀድም ጭምር የሚነግር ነው። ሁለቱ ጥበቦች ከዚህ በፊት እንደተማርናቸው ሁሉ በምስሀበ መላእክት ሊሰሩ ይችላሉ። እንዲሁም ደግሞ በምስሀበ አውልያም ሊሰሩ ይችላሉ።…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/KZRLFSNWnqw
YouTube
ለእውቀት አእምሮን የሚከፍቱ ማስተዋልን የሚሰጡ ቃለ እግዚአብሔር ጥበቦች ዘኢያገድፍ
ሰላም ተመልካቾቻችን ይህ የደብተራ ትዩብ ነው በዚህ ቻናላችን ላይ በተከታታይ የተለያዩ አይነት ጥቅም ያላቸውን ጥበቦች ከአባቶቻችን ተምረን እያስተማርን እንገኛለን። ለዛሬም ደግሞ የአስተሳሰብ አድማስን የሚያሰፋ የመረዳት መጠናችንን የሚጨምር የተማርነውን የማያስረሳ ያነበብነውን የሚያሰርጽ የሰማነውን የሚጠብቅ ታላቅ ጥበብ እነሆ ይዘንላችሁ መጥተናል። ለዛሬ በቀላሉ ልንሰራቸው በምንችላቸው በዘቢብና በቁንዶ…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/fuF6dPZyapw
YouTube
በማርና በወተት የሚዘጋጁ የትምህርት መድሀኒቶች 6 ገቢሮች ዘኢያገድፍ
በውጪው አለም ምርምር የሰውን ልጅ የአስተሳሰብ አድማስ ለማስፋት እና ለመጨመር በርካታ ጥናቶች እንደሚደረጉ አልፎም መድሀንኒቶችን የመቀመም ተግባር ላይ እንደገቡ የሚታውቅ ጉዳይ ነው። ነገር ግን በሀገራችን ይህ በጠቢባን አባቶች ዘንድ ይህ አዲስ ነገር አደለም። በዚሁ ዘርፍ ጥልቅ ጥናትና ምርምር ሰርተው እልፍ ጥበብንም አስቀምጠውልን ሄደዋል። ምንም እንኳ እኛ ባለማወቅ ባንጠቀምበትም!
ከእነዚህ ጥበቦች…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/QUAAVs5VeAk
YouTube
🔴
መስተፋቅር ለፆታዊ ፍቅር እንዴት ይሰራል ? | አይነቶቹ እና የመስተፋቅር መንፈሳዊና የጤና ጉዳቶች ክፍል 1
መስተፋቅር ጥሬ ቃሉ የሚያፋቅር ወይም የሚያዋድድ ማለት ነው። መስተፋቅር ከአጋንንታዊ እውቀቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን የአንድ ወንድን ወይም የአንዲት ሴትን ነጻ ፈቃድ በመከልከል በመናፍስታዊ ኃይል የራስ ማድረግ ነው።
መስተፋቅር ምን ማለት ነው?
መስተፋቅር በማን ይሰራል?
አጋንንታዊ እውቀቶች ምንድንናቸው?
ሰዎች ለምን መስተፋቅርን ያሰራሉ?
ስንት የመስተፋቅር አይነት አለ?
መስተአብድ እና መስተፋቅር አንድነት?…
ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት
https://youtu.be/WX-dfGKLI5A
YouTube
"ቆማ ትቀር ይሆናታል እንጂ ከሱ በቀር ማንንም አታገባም" ለጋብቻ በሴቷ የሽንት አፈር የሚሰራ መስተፋቅር በመንፈሳዊነት እና በጤና ላይ ያሉት ጉዳቶች
ሁለተኛው የመስተፋቅር አይነት ጸሎተ ፍቅር ወሰላም የሚባል ሲሆን ይህንንም ለፍቅርና ለጋብቻ የሚጠቀሙበት ነው። በአብዛኛው ጊዜ የሚሰራውም ከሴቷ የሽንት አፈር ነው። በዚህም ምክንያት ሌላ ሰው እንዳታገባ ያደርጋታል።
ሶስተኛው መስተፋቅሩን ልክ መስተአብድ በሚሰራበት አሰራር ይሰሩታል። ይህም ልጅቷን ወይም ልጁን የሚያሳብዱበት ነው።
የተሰራበት በ 4 አይነት መንገዶች ሊመጣ ይችላል። 1 በፍቅር ይሄም…