ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አመሻችሁ በቸርነቱ እስከዚህ ሰአት የጠበቀን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ የዛሬው የትምህርታችን ክፍል ሰረገላ ኤልያስ ይባላል ከብራና ላይ የተገኘውን ፅሑፍ ፎቶውን ከስር ለጥፌያለሁ ምስሉን እየተመለከታችሁት እንድትከታተሉኝ አሳስባለሁ፡፡
ሰረገላ ኤልያስ ብዙ አስማቶችን ከነ ገቢሩ የያዘ ጥበብ ነው፡፡ ቃለ እግዚአብሔር የሆነ በእውነት ፍጹም አስማተ እግዚአብሄር ወይም የእግዚአብሔር ኅቡዕ ስም የሆነ ነው፡፡ ሁሉንም በዝርዝር እንመልከት በድጋሚ ከብራናው ጋ እያስተያያችሁ የምጽፈውን፡፡ 1 ቁጥር ላይ ብቻ አጻጻፉን አሳያችኀለው ሌላውን በአማርኛ እጽፈዋለሁ፡፡
ሠረገላ ኤልያስ በስመ ሥሉስ ቅዱስ ዝ ውእቱ አስማተ እግዚአብሔር ልዑላን
1)ያሽመከቢት፡፡ ጸሐ፡በዕፍ፡ሐፂበከ፡አስ፡ለሕሙም፡የሐዩ፡እምደዌሁ (ምሕጻሩ እና አጻጻፉ) ጸሐፍ፡ በዕፍራን፡ ሐፂበከ ፡ አስትዮ ፡ ለሕሙም ፡ የሐዩ ፡ እምደዌሁ በዕፍራን ቀለም ጽፈሕ የጻፍከውን አጥበህ ለታመመ ሰው አጠጣ ይድናል፡፡
2)መጢጢተ፡፡ በዕፍራን ቀለም ዕቃ ላይ ጻፍ የጻፍከውን በዝናም ውሐ አጥበህ ለተማሪ አጠጣ የሰማውን ሁላ አይረሳም፡፡
3)ያመነሁ፡፡ በዕፍራን ቀለም ጻፍ የጻፍከውን በክረታስ አድርገህ ያዝ ከንዳድ ያድናል(ንዳድ ማለት ኃይለኛ ትኩሳት መቃጠል በሽታ ነው ወይም የአንድ በሽታ ምልክት
4)ያመሴወ ሰለጠ ሰለጠ፡፡ በእፍራን ጻፍ በኮልን በሶከር በጥብጠህ አጠጣ ከሚያንቀጠቅጥ ከሽንት ምጥና ከንዳድ ያድናል፡፡
5)ያመጢጢታ፡፡ በዕለተ አርብ ፀሐይ ሳይወጣ በክርታስ ጽፈህ በክንዷ አሲዛት ልትወልድ ስትል ምጥ አያስቸግራትም፡፡
6)ያጠሐዢ፡፡ በዖፈ ያሬድ ደም ፀፈሕ ያዝ በሰው ሁሉ ዘንድ ግርማሞገስ ታገኛለህ፡፡
7)ያልጠብሔር፡፡ ጸሐፍ ያንተንና የእናትህን ስም አስገብተህ ከቤትህ መሀል ቅበር ሰው ሁሉ ያፈቅርሀል፡፡
8)ያሒዢዢአት፡፡ በጻህል ላይ በዕፍራን ጽፈህ አጥበህ አጠጣ ለልብ ሕመምና ለመጋኛ፡፡
9 10) ስጊተ ጊሮ ያሸልጥዕ፡፡ 100 ጊዜ ጽፈህ ለአበደ ሰው በክንዱ እሰርለት ይድናል፡፡
11) ያሄሙት፡፡ በዕፍራን ጽፈህ ያዝ አትደክምም
13)ያሽዕርር፡፡ ጽፈሕ አጥበህ አጠጣ ለሆድ ሕመም
14) ያከረፍዕ፡፡ ጽፈህ አጥበህ ከማር ጋር አጠጣ ለሴት በወሊድ ጊዜ እንዳትታመም
15) ያመዙ ሰብሐጥያ፡፡ በዕፍራን ቀለም ጽፈህ ለሴት ልጅ በእጇ አሲዝ ደም ሲበዛባት ጊዜ፡፡
ለዛሬ እስከዚህ ይበቃናል ግማሹን ነገ እናያለን፡፡ ግን ዛሬ ካየነው ውስጥ በተደጋጋሚ ዕፍራን ቀለም ይላል ዕፍራን ቀለም ከ7ቱ ቀለም ውስጥ አብሮ የሚጨመር ነው ስለዚህ 7ቱ ቀለማትንም ተጠቅማችሁ ብትጽፉ ይሰራል፡፡ ሌላ እኔ በአማርኛ የመጽፈውን ገቢር ከብረናው ጋር ስታስተያዩ ለሌላ ጊዜ በራሳችሁ ትርጉሙን ማወቅ አያቅታችሁም፡፡ የዚህ ሁሉ መሠረት ግን ንፅህና ነው ድንግልናን መጠበቅ ከአለማዊ ነገር ራስን ማቀብ ይህ ካለን ሁሉ ይሠራልናል፡፡ መልካም ምሽት፡፡፡
👇👇👇👇👇👇👇

ሰላም ትናንት የጀመርነውን ሰረገላ ኤልያስ የተሰኘውን ጥበብ ዛሬ እንጨርሳለን፡፡ የማስተምርበት መንገድ የማስተካክለው ነገር ካለ በውስጥ መስመር በመጠየቅ ማስተካከል ይቻላል፡፡ ትናንት 15 ቁጥር ላይ ነው ያቆምነው ዛሬ ወደፊት ቀጥለን እንጨርሳለን፡፡ዛሬም በቁጥር 16 እንዴት አሳጥረው በግዕዝ እንደሚጽፉት አሳያችኀለው፡፡
16)ያኸልኩት ያኸኩት፡፡ >>ጸ፡በዕ፡እስ፡በሐቔሐ፡ለሕማመ፡ማቐዕ >>ጸሐፍ በዕፍራን እስር በሐቔሐ ለሕማመ (ለዘውኅዛ ደም) >>በዕፍራን ቀለም ጽፈሕ ደም ብዙ ለሚፈሳት ሴት በእጇ እሰርላት፡፡
17)ያመጦኸ፡፡ ጽፈህ አጥበህ ዝም ብሎ ለሚጮህ ሕጻን አጠጣ ወይም በዕፍራን ቀለም ጽፈሕ በእጁ እሰርለት፡፡
18)ያአዢብያ፡፡ በዕሬት ላይ ጽፈህ ጠቅልለህ በእጅህ እሰር ወይም ያዝ ጋኔን የተባለ አይቀርብህም፡፡
19)ያተፋይት፡፡ ጸሐፍ በግድመ ገለዶ አልሕሶ ለቅንዓት፡፡
20)ያመጠሌ፡፡ በዕፍራን ቀለም ጽፈሕ በክርታስ አድርገህ በቤትህ በ4ቱም ማእዘን ስቀል አክይስት አይቀርቡህም አክይስት ያለው ከይሲዎች እባቦች፡፡
21፣22፣23) ያሸዕሽዕ ያሸማስሌኪ፡፡ ለጉሮሮ ህመም በዕፍራን ዕቃ ላይ ጽፈሕ አጥበህ ጠጣ፡፡
24) ያእተዢ፡፡ በሚዳቀ ብራና ጽፈሕ በቤትህ በ4ቱም መአዘን ቅበር ሌባ ቤትህ ገብቶ አይወጣም ፈዞ ይቀራል፡፡
25)ያመጠሽ፡ ሸሸዓት፡ አስዋት፡ልልህማን፡ፋንፈላይ፡ከማዕ፡አልሕሮ፡፡ የበግ ጸጉር አሳርረህ ቀለመ ዐፀ ኩሃ ጨምረህ ጽፈህ በቀኝ እጁ እሰርለት በፌጦም እጠነው ከጠላቱ ይድናል፡፡
26) ያፍዕዕያት፡፡ በቀይ ቀለም በፃህል ላይ ጽፈህ በፍየል ወተትና በማር አጥበህ አጠጣ 7ጊዜም ድገም ለሕማመ ልብና ለመጋኛ ነው፡፡
31)ያጠወይጤ፡፡ ጽፈሕ በክርታስ አሲዝ ለሰው አይን፡፡
32)ያአጽብሪት፡፡ ለሸረሪት ለቡግንጅ ለማንኛውም ላበጠ ነገር 12 ጊዜ በአብሽ ደግመህ ተቀባ፡፡
33) አስባዕት ያትራት መገመቀሊከ ያፍዢበል ጡርሺናት በማዕተብ ደግመህ አድርግ ዓዲ በኅብስት ጽፈህ ብላ ከጠላት ዓይን ይሰውራል፡፡
ማስተዋል ያለባችሁ ነገር ስትጽፉ ልክ ብራናው ላይ የተጻፉትን ፊደሎች ተጠቀሙ አስማት ሲጻፍ ፊደሉም ዋጋ አለው፡፡ እፀ ደብዳቤ ያልወሰዳችሁ ውሰዱ ከሠኞ ጀምሮ ከዕፀ ደብዳቤ ላይ ነው የማስተምረው በዚህ መስመር አናግሩኝ፡፡
@Ezana19

ሰላም ጤና ይስጥልኝ፡፡ የዕፀ ደብዳቤውን ትምህርት እንደምጀምር ቃል ገብቼ ነበር፡፡ ትምህርቱንም በደንብ ለማቀላጠፍ አንድ ግሩፕ አዘጋጅቼያለሁ፡፡ ከቻናል ላይ Discuss የሚለውን በመንካት ወደ ግሩፑ መቀላቀል ትችላላችሁ፡፡ እንደ ገባችሁ አንዳንድ የጻፍኳቸው ህግጋት አሉ፡፡ በነሡ እየተመራን እርስ በእርስ የማናውቀውን እንጠያየቃለን፡፡ ኀፂን ለኀፂን እንደሚባለው አንዱ የማያውቀውን ለሌላ በማሳወቅ ትምህርታችን ጥሩ እንዲሆን እናደርጋለን፡፡ ግን ውይይቱ የሚሆነው ለምሣሌ ዛሬ አንድ ነገር ብልክ ስለዛ ብቻ ይሆናል ማለት ነው፡፡ ይሄን ያረኩበት ምክንያት ብዙ ግሩፕ ላይ አንዱ ለአንዱ አይደማመጥም ስለተለያየ ርዕስ ያወራሉ ግን ምንም የሚጨበጥ ነገር አይያዝም፡፡በተለየ ደሞ እኔ ሁሉን መጻፍ ስለማልችል በዛ ቀን የለቀቅኀቸው እጽዋትን ፎቶና የት እንደሚገኙ የምታውቁ ለማያውቁ በማሳወቅ ጥሩ ስራ መሥራት ይቻላል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ሰዓት ይከበር ከ ምሽቱ 12-00 እስከ 2-00 ድረስ ብቻ ነው ግሩፑ ሁላችንም የምናቀውን ለማሳወቅ እንጣር ስለ ራሳችን ብቻ አናስብ በሣምንት 4ቀን እንደ ጅማሬ ጥሩ ነው ሁላችንም ቻናሉን በማስተዋወቅ ከዚህ የበለጠ ስራ መሥራት ይቻላል፡፡ እፀ ደብዳቤ ለመማር እንዲመቻችሁ ከባለፈዎቹ መጻሕፍት ጋር አንድ ላይ በውስጥ መስመር በማናገር ውሰዱ፡፡
@Ezana19
@Ezana19
ሰላም ትናንት አንድ አስቸኩይ ጉዳይ ገጥሞኝ ስለነበር ነው የቀረሁት እንገዲህ ዛሬ እንጀምራለን፡፡ ከቀላሉ እንጀምራለን ምስሉን ተመልከቱ ከዕፀ ደብዳቤ፡፡ ይሕን ተመልክታችሁ እንደጨረሳችሁ ገሩፕ ላይ መወያየት ትችላላችሁ፡፡
በአቱች ያለ መድሐኒት፡፡
ለችፌ ቅጠሉን ጨፍልቆ በቢናግሬ ለውሶ ቢደፈድፉ ይፈውሳል፡፡ ለጎርምጥም እንደዚሁ ቢያደርጉ ይፈውሳል፡፡
እባብ ለነከሰው ቅጠሉን ከነስሩ ወቅጦ በጠጅ ቢያጠጡ በተነከሰውም ቢደፈድፉ ይፈውሳል፡፡
ሐሞት ለሚመረው ሰው ዓይኑንም ገላውንም ለሚያመው ለዚ ሁሉ ያቱችን ቅጠል አሽቶ ውሀ ሳይጨምሩ ጨምቆ በድርሂም ሚዛን መዝኖ ጥቂት ሳያንስ ሳይልቅ ትረን ዕጣን ደቁሶ በፊኛላት ሙሉ ጠጅ አገናኝቶ ለብዙ ቀን ቢያጠጡ ይፈውሳል፡፡
የትንፋሽ አቱች ችቦ ሙሉ ቅጠሉን ደቁሶ ከመ ሶበርት ይሰቲ፡፡
የረሳሁት ካለ ግሩፕ ላይ በመወያየት ማስተካከል ትችላላችሁ፡፡ ስለ አቱች መድሃኒትነት ይሄ በጣም ትንሽ ነው፡፡ መድሃኒት ሲሰራ አባዛኛው ጊዜ አቱች ከመድሀኒት ውስጥ ይገባል፡፡ ጥሩ ዕጽ ነው ምስሉ ያላችሁ ለሌላቸው ግሩፕ ላይ ብትልኩላቸው ደስ ይለኛል፡፡ በተለይ ለእባብ ለነከሰው የታመነ መፍትሄ ነው ካገኛችሁ ወቅጣችሁ ብታስቀምጡ መልካም ነው፡፡ ድርሂም ማለት መመዘኛ ነው ልክ አለማዊ ላይ ግራምና ሚሊ ግራም እንደሚባለው በኛም የባህል ሀኪሞች ዘንድ መድሃኒት ሲቀመም 1ድርሂም 3ድርሂም እየተባለ ገቢር በሚያዘው መሰረት ይሰራል፡፡ ወደፊት ለመማር ከፈለጋችሁና የሚያስተምር ከመጣ ለእንደዚህ ከባድ በሽታዎች መድሀኒት እንደምትሰሩ አልጠራጠርም በተለይ ቁጥር 3 ጋር ላለው፡፡ በጥበብ ውስጥ አብዛኛው ጊዜ ትምባሆ አጤሰ ሳይሆን ጠጣ የሚለውን እንጠቀማለን፡፡ ከመ ሶበርት ይሰቲ እንደ ትምባሆ አጠጣ፡፡ በተለያየ መንገድ መድሃኒት ይሰጣል አንዳንድ ዕጽዋትን እንደ ትምባሆ ማጤስ አንዱ መንገድ ነው፡፡ ከዚህ በኀላ አቱችን ለብዙ እንጠቀመዋለን ለዛሬ ይህን ይመስላል ለነገ አዲስ ርዕስ ይዤ እመለሳለሁ፡፡ መልካም ምሽት፡፡
26/1/2013

እንደምን አመሻችሁ ውድ የ channle ተከታታዮቼ ትላንት በገባሁት ቃል መሠረት ተገኝቻለሁ ከትናንቱ ትምህርት ብዙ እውቀት እንደቀሰማችሁ ተስፋ እያደረኩ ዛሬ ደሞ በሌላ ርዕስ እንማማራለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ዕውቀቱን ይግለፅልን።
ሀብቱ ለተሸሸገ ሰዉ የ ሶስት ገበያ አፈር የሎሚ ቅርፊት የትርንጎ ቅርፊት ሴቴ ዕፍራን የጥፍሪንዶ ሥር ያሩጥ ስር የችፍርግ ሥር አሲዝ በሞይደር የቀስተንቻ በፍየለፈጅ በሥራቸውም በቅጠላቸውም ስቡሕ አንተ እግዚኦን እየደገምክ ሰባት ቀን ታጠብ ለሀብትም ለታሰረም ይሆናል።
ዓዲ፡ ለሀብት የዶግ የጥቁር ሰንሰል የከስከሶ የምቧጮ የጊዜዋ የድብርቅ ሥራቸውን የፍየለፈጅ ሥሩን ቅጠሉን ባዲስ ቅል ዘፍዝፈህ ፍታሕ ሊተ እግዚኦ ወተበቀል በቀልየን ማኅልይ አምስትን ደግመህ ታጠብ።
ዓዲ፡ ለሀብት አንድ በቀል ፍየለፈጅ የቀስተንቻ የሞይደር ሥራቸውን አሲዝ።
ዓዲ ለሀብት በወዶ ገባ በወይራ ዛቧ የቁልቋል ሥር የመካን እንዶድ ሥር በ አንድ ፊት በቀንድ ቢላዋ ሠሉስ ቀን ቁረጥ ያዝ ፍቱን ውእቱ።
ሀብቱ ለተልከሰከሰ የመሬንዝ ሥር የጊዜዋ ሥር በቀንድ ቢላዋ በግራ አጅህ ቁረጥ የእስስት ስጋ የሌት ወፍ ሥጋ ጨምረህ አሲዝ።
እነዚህ ሁሉ ለሀብት የምንጠቀማቸው ናቸው።እናም በአብዛኛው ገቢር ውስጥ የሚገባው ፍየለፈጅ ወይም በሌላ ስሙ ዕፀ መፍርህ የምንለው ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው በብዛት ግን ለመፍትሔ ሀብት እና ለአቃቤ ርዕስ እንጠቀምበታለን።
ግሩፑ ላይ ብዙ ጥበብ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ የምታውቁትን አሳውቁ ከዛ ውጪ ግን የምትበጠብጡና የራሳችሁን ነገር የምትለቁ ግለሰቦች አስወጣችኋለሁ በምወስደው እርምጃ እንዳትፀፀቱ እባካችሁን።
27/01/2013

ሰላም እንደምን አመሻችሁ የጥበብ አፍቃሪያን ሰሞኑን የጀመርነው ትምህርት እንደቀጠለ ነው እናንተም የምለቀውን ጥበብ ጠበቅ አርጋችሁ ያዙ እያልኩ ዛሬ ደሞ አብዛኞቻችን ከሸክም በዘለለ ጥቅም የሌለው የሚመስለን ነገር ግን ለብዙ ነገር መፍትሔ ለሆነው ስለ አህያ እንማማራለን።
ያህያ ቅልጥም ቢይዙት ዕንቅልፍ ይወስዳል። ጉበቱን አድርቆ ቢይዙት ለንዳድ ይበጃል። ጣፊያውን አድርቆ ደቁሶ ለሴት ቢቀቧት ወተት ይወጣላታል። ሰኮናውን አሳርሮ ግንባሩን ቢቀቡት ባርያ አይጥለውም። ቅልጥሙንና የወይራ ቅጥራን ለለምጥ ለምሽሮ ይበጃል። ሰኮናውን ቢያጥኑት ለወሊድ ይበጃል። ሞራውንና ሰኮናቸውን ቢቀቡት ለጀርባ ደዌ ይበጃል። ሶስት ቅንጣት ጭራውን ነቅሎ እጭኗ ቢያስሩላት ቶሎ ትወልዳለች። ለወንድም ቢያስረው ፍትወት ያመጣል ሥጋውን ቢበሉት ለመርዝ ለቢስ ገላ ይበጃል። ደሙን ቢቀቡት ለጀርባ ደዌ ነው ወተቱን ለሚያለቅስ ልጅ ቢያጠጡት ይበጃል። የግምባሩን ቁርዐት ቢይዙት ለባርያ ይበጃል። አሩን በጥብጦ ቢጠጡ እሆድ ያለ ድንጋይ ይወጣል ለጥርስ ቁርጥማትም ይበጃል።
ውድ የጥበብ አፍቃሪያን አንድ ማሳሰብ የምፈልገው ነገር በ ውስጥ የምታዋሩኝ እስካሁን መልስ ያልሰጥኋችሁ አላችሁ ምክንያቴ ደሞ ስራ እየበዛብኝ ስለሆነ ነው እናም ለሁላችሁም መመለስ ስለማልችል ጥያቄያችሁን በከፈትኩት ግሩፕ መወያየት ትችላላችሁ።
28/01/2013

ለመርዝ የአንዘረዘይ ስር የሳማ ስር ሰልቆ በቅቤ ይቀቡዋል ፍቱን ነው፡፡
ዓዲ የእባብ መስተሐድርት ዚናሳ የዚናሳ የዚናሳ ዚናሳ አንት ቡዳ ከይሲ ቀረጢያ ግዓዚ ጉም የገደል እባብ የምድር ቀጭን ነጋሲ ማር ባሕር ሞፈር ስሚላ ስሚላ ያንተ ስም ይርከስ የኔ ስም ይንገስ ትሄዳለህ በከርስ ትነክሳለህ በጥርስ የነከስኸውን አስተንፍስ ያልነከስኸውን አትንከስ አለህ ቃለ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ የኽነ ቢደግሙበት ይፈዛል፡፡ እባቡን አትግደል እንዳይረክስ ከከገደልከው ለዳግመኛው አፈር ጨብጠህ እየደገምህ በትንበት፡፡
የጊንጥ አብነት መሬንዝ ቅንጭብ 7 7ቱን ቆርጦ በጨው በተልባ በጥብጦ እየጠጡ ያስመልሷል፡፡
እነዚህ 3 መድሐኒቶች የታመኑ ፍቱን ናቸው፡፡ 2ተኛው ግልጽ ካልሆነላችሁ ቃሉን ሲደግሙበት እባብ የተባለ ይፈዛል ግን የፈዘዘውን እባብ ከገደሉ ቃሉ ይረክሳል ሁለተኛ ብትሰሩ አይሆንም ግን ከረከሰብን አፈር ላይ ደግሞ አፈሩን ጨብጦ መያዝ እባብ ከመጣ እየደገሙ መበተን መፍትሄ ነው፡፡ ቃለ እግዚአብሔር የሆነ ማንኛውም መድሀኒት የሚረክስ ከሆነ አይሰራም፡፡ ለምሳሌ አብዛኞቻችሁ የትምህርት አብነት አልሰራ አለኝ ትላላችሁ ከሴት ጋር ግነኙነት ነበራችሁ ብዬ ስጠይቅ ግን አይ የለኝም ግን ግብረ አውናን ወይም ራሴን በራሴ እያላችሁ መልስ ትሰጣላችሁ፡፡ ይሄ እንዴት ይሆናል አስማት የተባለ የማይሰራላችሁ በዚህ ምክንያት ነው፡፡ ያለ ሱባዔ የማይሆን ነገር ሱባዔ ግድ ነው ከአለማዊ ነገር መራቅ ከህልመ ሌሊት ራስን መጠበቅ ይሄ ከተሙላ የማይሰራ ነገር የለም፡፡ ለስሜት ተገዝተህ ቃል እያረከስክ አልሰራ አለኝ አትበል አታልቅስ ራስህን ተመልከት፡፡ ለትምህርት የሚሰሩ ጸሎቶች ቃለ እግዚአብሔር ናቸው፡፡ ግዕዝ ሆነ እንጂ አማርኛው እግዚአብሄር ሆይ ድንግል ማርያም ሆይ አዕምሮዬን ብሩህ አድርግልኝ አድርጊልኝ እየተብለ ነው ሚጸይ ከኅቡዕ አስማት ጋር፡፡ በሳምንት 4 ቀን ተከታተሉ የሳምንቱ መጨረሻ አንድ የትምህርት አብነት እናያለን፡፡ ቻናል ሼር አድርጉ፡፡ በውስጥ መስመር ሙሉ እጸ ደብዳቤ ብራና 300ገጽ እየከፈላችሁ ፒዲኤፍ በመውሰድ ኢንተርኔት ቤት ፕሪንት አድርጉት መክፈል ካልቻላችሁ ሁሌ የምለቃቸውን አብነቶች በደብተር ለመጻፍ ሞክሩ፡፡
መልካም ምሽት፡፡

ኃይለ ፈውስ ዘሐሎ በዕጸ አሞጭ፡፡
ዦሮውን ለታመመ ሰው ፍሬውን ወቅጦ ጨምቆ ቢጨምሩት ይፈውሳል፡፡
አፍንጫውም ውስጥ ቁስል ላለበት ሰው ውሀውን በጥጥ ቢጨምሩ ይፈወሳል፡፡
ፍሬውን 30 ቆጥሮ ደቁሶ በቢናግሬ ፍሬ ቢያጠጡ ልጅ ያሰልዳል፡፡
አበባውን አዲስ ሳል ላለበት ሰው ቢያሸተው ይበጀዋል ያሰልዳል፡፡
ስሩን በእሳት ረምጌ ልጦ መትሮ ትኩሱን በማር ጠልቆ ቢበሉት ለሚያባንነው ሰው ይበዣል ያድናል፡፡
ለጉርጉሆም ለስምበብም ለሳልም እመ ይሬስዮ ይሤኒ ቢገኝ እርጥቡን ቢታጣ ደረቁን ደቁሶ ቢበሉ ይፈውሳል፡፡
ደቄቱን በጸጅ በጥብጦ ቢጠጡ እርስሀት ያበዛል ቢጠጣው ለታከተው ያበረታል፡፡
በዕጸ አሞጭ ያለ ፈውስ ይህን ይመስላል ከዚህም የበለጠ ብዙ ጥቅም አለው ግሩፕ ላይ ተነጋገሩበት፡፡
ግሩፕ ላይ ለማያውቁ አሳውቁ ስለ ሌላ ርዕሰ ጉዳይ ማውራትና ቻናል መልቀቅ ከግሩፑ ብሎም ከቻናል ያስባርራል ብዙዎችም ተባረዋል፡፡ በተረፈ ዛሬ ስላረፈድኩ ይቅርታ ቢሆንም አልቀረውም ስለ አሞጭ በደንብ ተወያዩ መልካም ምሽት፡፡

ሰላም እንደምን አመሻችሁ የጥበብ አፍቃሪያን ዛሬ የምንማማረው አብዛኞቻችን ላይ ስላለው ስለ ራስ ምታት ሲሆን በመጀመሪያ ራስ ምታት በራስ ቅል በጭንቅላትና በፊት አካባቢ የሚሰማ ማንኛውም ህመም ነው።ራስ ምታት በአብዛኛው የአንገት የላይኛው ክፍል የተወሰኑ ህመሞችን ያካተተ ነው።አብዛኛው ጊዜ የደም ስር መምታት፤መውጋት፣ማቃጠል፣መጨምደድ፣መክበድ፣መቅለል፣መጠዝጠዝ ወዘተ ተብሎ ሊገለጽ የሚችል የሕመም ስሜት አለው።ስለ ራስ ምታት ይሄን ካልን ወደ መፍትሔዉ ስንሄድ ፦
ሰባት እንቆቆ ጥቁር አዝሙድ ነጭ ሽንኩርት ጤና አዳም አስተናግርት ሰባት ሰባት ፍሬ የቀጠጥና ስሩንም ቅርፊቱንም በንጥር ቅቤ ለውሶ በዋገምት በአፍንጫው ጨምር።
ዓዲ፡ለራስ ፍልፀት የብሳና ተቀጽላ ባዲስ መጠጫ ጠጣ።
ዓዲ፡የሽነት ቅርፊት የንዘረዘይ ስር ሰልቀህ እንደስንቀን ባፍንጫህ ጠጣ በቅጽበት ያድንሃል።
ዓዲ፡ለራስ ምታት የሽኮኮ ቁርበት ቆብ ሰፍቶ ያደርጋል።
ዓዲ፡ለራስ ምታት የቅንጭብ ተቀጽላ በትንሽ ጣት ልክ ሰባት ቆርጠህ እሰባት ዘንድ አስረህ እራስህ አስረህ እመንገድ ወደኋላህ ጣል።
ዓዲ፡የምድር እንቧይ ፍሬ በጠላ አሽቶ አጥሎ ውሀውን በአፍንጫ ተዘቅዝቆ መጨመር ጥቂት ቆየት ብሎ መቅናት ባፍንጫ ዞፉ ሁሉ ወርዶ ሲያቆም ቅቤ በፀሀይ አቅልጦ ባፍንጫ መጨመር ነው ፍቱን ውእቱ።
ዓዲ፡ለራስ ውጋት የጀሞ ቅርፊት አልሞ ደቁሶ ውሃ ባልነካው በአምሳያ ቅቤ ለውሶ አቅልጦ ተዘቅዝቆ ባፍንጫ መጨመር ነው።
ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄ መፍትሔ ለሌሎች ሠዎች ይዳረስ ዘንድ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ።
@Ezanaethiopianasmat
@Ezanaethiopianasmat
@Ezanaethiopianasmat
04/02/2013

ሰላም እንደምን አመሻችሁ ትምህርቱን እንቀጥላለን ጥበቡን ልዑል እግዚአብሔር ይግለፅልን።
ለጋኔን መቅመቆ ብሳና መካን እንዶድ ጭቁኝ ምስርች ደደሆ ዋንዛ ልምጭ የቁራ ሀረግ ሁሉንም ከሰባት ሰባት ላይ ስሩንም ቅጠሉንም ቆርጦ ሁሉንም ከትክል ድንጋይ ላይ ቀጥቅጦ ሰባት ቀን ማጥመቅ ነው ማጥመቂያው የልምጭ መስቀል ነው።
ዓዲ፡ ለጋኔን የስንቀን እንዘረዘይ ደብዛ ቅጠል የሽነት ቅርፊት የጥፍሬና ቅርፊት የቅምቦ ደም የጅብራ ደም ነጭ ሽንኩርት ዕጣን አልቴት ጥግራ ከርቤ የማጸቢያ የዕሬት ስር የዕፀ እስራኤል የባብሶሪ ስር የምስርች ስር የስረ ብዙ ስር የሰንሰል ቅጠል ይሔን ሁሉ ሰንቀን አድርግ።
ዓዲ፡ ለጋኔን የንዘረዘይ የነጭ ሽንኩርት ስር ሰናፍጭ ዱቄት የጭቁኝና የጤና አዳም ቅጠል አልቴት የቅምቦ ደም የዕፀ ምናሄ ቅርፊት የጊዜዋ የአጋም የቀጭን ጉመሮ የነጬን የጅብ ምርኩዝ የጎቢል የኒህን ሁሉ የስራቸውን ቅርፊት ደቁሰህ ባዲስ እራፊ ዕፍራን ኮረሪማ ጨምረህ ባፍንጫ በጆሮ ባይኑ ዱልበት ፍቱን።
05/02/2013