#update
የ መቅደላ አምባ ዩንቨርስቲ 21 ተማሪዎች ng የነበረው ከላይ የተያዘው አሁን ሙሉ የ 21 ተማሪው ውጤት መስተካከሉን አቶ ግርማይ ነግረውናል የዩኒቨርስቲዎች ደብዳቤ ባፋጣኝ ምላሽ እየተሰጠውም ነው ብለውናል
ከመቅደላ አምባ ሬጅስትራር ቢሮ ለ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከው ደብዳቤ እዚው ለቀነው ነበር
ከ cheating ጋር በተያያዘ ያለው ነገር ግን አልተስተካከለም ተብሏል
ለፈጣን ታማኝ መረጃ ይቀላቀሉን🏆
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep

❤45
pending ሲሉ የነበሩ ውጤቶች ተስተካክሏል ስለተባለ እንዲ ሲልባቹ የነበራቹ እየገባቹ ውጤታቹን እዩ ትምህርት ቤታቹ ግን ክፍያውን ማጠናቀቅ አለበት አለበለዚያ አሁንም pending ሊላቹ ይችላል
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
❤31👍3
#update
እሰካሁን በአንቴንዳንስ ምክንያት no grade የነበረው የተስተካከለከላቸው ዩንቨርስቲዎች።
መቅድላ አምባ ዩንቨርስቲ ኢኮኖሚኪስ
ደባርቅ ዩንቨርስቲ ኢኮኖሚክስ እና it
ቀስ በቀስ በserver ,የተለያዩ ዲፓርትመንቶች እንደሚስተካከል ይጠቀበቃል።
ሁለቱም ዩንቨርስቲዎች በ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በኩል ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ደብዳቤ ልከው ነበር።

❤60👍8👏1
#ምላሽ
#ExitExam
" የ11 ሺሕ 785 ተማሪዎች የዲሲፕሊን ኬዝ አጋጥሟል። የ817 ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ ' Disqualified ' ነው። የፈተና ሰዓት ያልተገበሩ 2,076 ልጆችም Disqualified ነው " - እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)
➡️ " አቴንዳሳቸው በአግባቡ ሪፖርት ሳይሆን ተፈትነናል ያሉ ወደ 9 ሺሕ 561 ተማሪዎች አሉ። የእነርሱም ለጊዜው ያዝ ተደርጓል። ህጋዊ ምክንያት ሲያቀርቡ ውጤታቸው ይለቀቃል! "
የ2018 ዓ/ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል፣ ከ11 ሺሕ 700 በላይ የሚሆኑት የዲሲፕሊን ችግር እንደተገኘባቸው የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ።
በርካታ ተፈታኝ ተማሪዎች ደግሞ፣ ውጤት ለማየት ሲሞክሩ "Disqualified" የሚል ምላሽ እያገኙ በመሆኑ የሚመለከተው ተቋም መፍትሄ እንዲሰጣቸው በቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሰሞኑ በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ቅሬታ አቅርበዋል።
ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በኦንላይን እና በአካል ቅሬታ ቢያቀርቡም መፍትሄ እንዳላገኙም የገለጹ ሲሆን፣ ቲክቫህ ኢትዮጵያም የተማሪዎቹን ቅሬታ ይዞ፣ ይህ የሆነው ሲስተሙ ምን ሆኖባችሁ ነው ? ሲል ተቋሙን ምላሽ ጠይቋል።
የትምህርት ምዘና እና የፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)፣ " ምንም የሆነብን ነገር የለም። ' Disqualified ' የሆኑ ተፈታኞች ' Disqualified ' ናቸው። ቅሬታ ካላቸው ደግሞ በኦንላይን፣ በቅርብ ያሉ በአካልም ማቅረብ ይችላሉ። ባቀረቡት መሰረት ምላሽ እየሰጠን ነው" ብለዋል።
ታዲያ ተፈታኞቹ ውጤት ለማየት በሚሞክሩበት ጊዜ፣ "Disqulified" የሚላቸው ምን ስለሆነ ነው ? ለሚለው የቲክቫህ ጥያቄ ደግሞ፣ በአጠቃላይ የ11 ሺሕ 785 ተማሪዎች የዲሲፕሊን ችግር ማጋጠሙን በመጥቀስ፣ ተከታዩን ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምን አሉ ?
" አንደኛ፥ በአጠቃላይ የዲሲፕሊን ኬዝ ያጋጠመን የ11 ሺሕ 785 ተማሪዎች ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ በተለያዩ ጊዜ ሁለት ጊዜ ለመፈተን የሞከሩ 632 ተማሪዎች አሉ።
ሁለተኛ፥ 817 ተማሪዎች በፈተና ወቅት ያልተፈቀዱ እንደ ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እና አጠሬራ በፈተና ወቅት ይዞ መግባት፣ ክፍል ውስጥ መረበሽ፣ ኮምፒዩተሮች ላይ ጉዳት ማድረስ፣ ሌላ ሰው እንዲፈተንላቸው ወይም ለሌላ ሰው ለመፈተን ሞክረው ፈተና ሲሰጡ የነበሩ ሰዎች ሪፖርት አቅርበዋል።
የእነዚህ (የ817 ተማሪዎች) ሙሉ በሙሉ Disqulified ነው። ልጆቹም ራሳቸውን ያውቃሉ።
ሦስተኛ፥ አንድን ፈተና የመጀመሪያ እና መጨረሻ ጊዜ አለ። ማንም ተማሪ የፈተናውን 25% Allowed time ተጠቅሞ ክፍል ውስጥ መገኘት አለበት። አለበለዚያ ውጭ ላይ ሌላ ኮሚዩኒኬሽን ይፈጠራል ተብሎ ኦረንቴሽን ተሰጥቷዋል።
ያንን (የፈተና ሰዓት) ያልተገበሩ 2 ሺሕ 76 ልጆች አሉ። የእነዚህም Disqalified ነው።
አራተኛው፥ የተፈታኞች በተመደቡበት የፈተና ክፍል አለመገኘት ነው። ክፍል ያለመገኘት፣ አቴንዳንስ በአግባቡ ያለመፈረም አለ። አቴንዳሳቸው በአግባቡ ሪፖርት ሳይሆን ተፈትነናል ያሉ ወደ 9 ሺሕ 561 አሉ። የእነርሱም ለጊዜው ያዝ (Hold) ተደርጓል።
ይህ ማለት አንዳንድ ተፈታኞች በጤና እክል ምክንያት ከተመደቡበት ቦታ ውጭ ሌላ ጋር ተፈትነው ይሆናል በልዩ ሁኔታ ተፈቅዶላቸው። የተዛወሩበትን ህጋዊ ምክንያት እና ያዛወራቸውን ሰው የፈቀደበትን ሲያቀርቡ ውጤታቸው ይለቀቃል።
ነገር ግን ክፍሉ ውስጥ ገብቶ አቴንዳንስ ሳይፈርም ' ተፈትኛለሁ ' ቢል ተቀባይነት ስለሌለው አቴንዳንስ ላይ የሌሉበትን ምክንያት እስካላቀረቡ እና እስካልተጠራ ድረስ ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ ይሰረዛል።
ይሄ ዘንድሮ የተደረገ አይደለም፤ አዲስ የወጣ ህግ አይደለም።
ነገር ግን ቅሬታ አለኝ የሚል አካል ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል። " ብለዋክ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ቢሞሉም " የመፈተኛ ቦታ እጥረት አለብን " ተብለው ከ5 ኪሎ ካምፓስ ወደ 6 ኪሎ፣ ከ6ኪሎ ደግሞ ወደ 5 ኪሎ መዘዋወረቻውን የጠቀሱ ተማሪዎች ደግሞ፣ ለገጠማቸው ችግር ምክንያቱ የመፈተኛ ቦታ መቀያየር መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጻቸው ይታወቃል።
ለዚሁ ቅሬታ ምላሽ የጠቅናቸው ዋና ዳይሬክተሩ፣ ተዘዋውረው ከሆነ ያዘዋወራቸው ሰው ስለሚኖር እና በተዘዋወሩበት የፈተና ቦታም አቴንዳንስ ሞልተው ከሆነ፣ ፊርማው ተጣርቶ ትክክል መሆኑ ሲረጋገጥ ውጤት እንደሚለቀቅላቸው ገልጸዋል።
5 ኪሎ እየተጠበቀ 6 ኪሎ ለፈተና የሄደ ተማሪ ካለ 5 ኪሎ ላይ ኃላፊነት የተሰጠው አካል ተፈታኙን ሲያጣ ቀሪ ብሎ ሪፖርት እንደሚያደርግ፣ " 6 ኪሎ ላይ ኃላፊነት የተሰጠው አካል ተፈታኙን ተቀብሎ ስለሚያስፈርም፣ የፈረሙበት ስላለን እናረጋግጣለን " ነው ያሉት።
ቲክቫህ

❤114👍7🤬3👏2
#coc
ቴምፖ ያለያዘ ተማሪ ለcoc መመዝገብ አይችልም ።
የመውጫ ፈተናውን አልፎ ቴምፖ የሌለው ተማሪ ለ ብቃት ምዘና ፈተና አይቀመጥም
ምዝገባው በዚህ ወር መጨረሻ ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን ፈተናው በግንቦት ወር እንደሚሰጥ ይጠበቃል
በቀጣይ ሳምንታት ከትምህርት ሚንስትር የመውጫ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ሊስት የሚላከውን እየጠበቅን ነው
credit Elias( coc cluster advisor

❤57🔥11👍5👏4🤔3
#ጥቆማ
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ እየተዘጋጁ ነው?
በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ አጋዥ የትምህርት ይዘቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን የያዙ ቪዲዮዎች በድረ-ገፅ ያገኛሉ።
ይለማመዱ 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides

❤36🤔1
#DebreBerhanUniversity
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1008 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡
ተመራቂዎቹ 919 በመጀመሪያ ዲግሪ፣ 87 በሁለተኛ ዲግሪ እና ሁለት ተማሪዎች ደግሞ በሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በመደበኛ እና በተከታታይ መርሐግብር ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1008 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡
ተመራቂዎቹ 919 በመጀመሪያ ዲግሪ፣ 87 በሁለተኛ ዲግሪ እና ሁለት ተማሪዎች ደግሞ በሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በመደበኛ እና በተከታታይ መርሐግብር ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
❤42👍7😁6
51A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏👏
ቃልኪዳን ታዘብ ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጅ ትምህርት ክፍል የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂ ናት።
ተማሪ ቃልኪዳን CGPA 4.00 አጠቃላይ ውጤት ብቻ አይደለም ያስመዘገበችው። በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ ከወሰደቻቸው ኮርሶች 51A+ እና 6A በማምጣት ያጠናቀቀችው።
በዩኒቨርሲቲው ታሪክ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ቃልኪዳን፤ ከአጠቃላይ ተመራቂ ተማሪዎች አንደኛ በመውጣት የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚ ሆናለች፡፡
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ተመራቂ ቃልኪዳን በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ተቀጥራ እንድታገለግል መወሰኑ ተገልጿል።

👍58❤35🥰11😭5🔥1
#ማሳሰቢያ
የዲግሪ ሰርተፍኬት ለዩንቨርስቲዎች መላኩ የተረጋገጠ ሲሆን ዩንቨርስቲዎች ከዛሬ ጀምሮ ቴምፖ መስጠት ጀምረዋል የመውጫ ፈተና በተመለከተ ላለፉ ተማሪዎች ብቻ ይሰጣል ተብሏል።

👏57❤48😭18👍11🥰2🤔2
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ይጠናቀቃል።
በተሰጠው ጊዜ ያልተመዘገበ ተማሪ ለፈተናው መቀመጥ አይችልም። ያልተመዘገበ ተማሪ በቀጣይ ዓመት የሚፈተን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ ከ9-11 ክፍል የተማሩበት ውጤት
➫ አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪ መሆን
በድጋሜ ተፈታኝ ከሆኑ https://register.eaes.et ላይ ከዚህ በፊት የተፈተኑበትን አድሚሽን ካርድ በማስገባትና 750 ብር ክፍያ በመፈጸም መመዝገብ ይችላሉ።
ተፈታኞች በመረጡበት የፈተና ማዕከል መፈተን እንደሚችሉ ተገልጿል።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚሰጥበት ትክክለኛ ጊዜ ባይገለፅም፤ ፈተናው ሰኔ ወር ውስጥ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

❤52🤔3👍1
#TVTI #ExitExam
የኢፌዲሪ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና አርብ መጋቢት 18/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ፣ የሳተላይት ካምፓሶች እና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የጨርቃ ጨርቅ ቴክኖሎጂ የክረምት ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ እየጠበቁ እንደሚገኙ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል፡፡
የመውጫ ፈተናው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጋር በመተባበር በተመረጡ 10 ዩኒቨርሲቲዎች አርብ መጋቢት 18/2018 ዓ.ም ከጠዋት 2፡30-5፡30 ይሰጣል፡፡
የተመዘገቡ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ፈተናውን መውሰድ ያለባቸው ሲሆን፤ ህጋዊ መታወቂያ (የዩኒቨርሲቲ መታወቂያ፣ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፋይዳ መታወቂያ) መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Username and Password ተፈታኞቹ በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የተለጠፈ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል፡፡

❤54👍1
ባለፈው ወር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 48,692 (23.8 በመቶ) የሚሆኑት ተፈታኞች ብቻ ፈተናውን ማለፋቸው ተሰምቷል።
ፈተናውን ለመውሰድ ከተመዘገቡ 236,460 ተማሪዎች ውስጥ 204,028 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ከ32,000 በላይ ተማሪዎች ተመዝግበው 'በግል ምክንያት' ሳይፈተኑ መቅረታቸውን አንድ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን ጠቅሶ መረጃ አጋርቷል።
በአጠቃላይ 342 ተቋማት ማለትም 70 የመንግሥት እና 272 የግል ተቋማት በፈተና አሰጣጡ ላይ መሳተፋቸው ተገልጿል።
የመውጫ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 48,692 ተፈታኞች ብቻ ያለፉ ሲሆን፤ በቅሬታ ሂደት ላይ ያሉ ውጤቶች አሐዙን ሊያሳድጉት ይችላሉ ተብሏል።

❤51😢13🥰1👏1
#coc
የብቃት ምዘና ፈተና በተመለከት አጠቃላይ ማብራሪያ
የ coc ፈተና ከ 2019 Gc ጀምሮ በጤና ሚንስትር ለጤና ዘርፍ ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጥ ፈተና ነው ። በ 13 የጤና ዘርፎች የሚሰጠው ፈተናው ከ2015ዓ.ም ጀምሮ ደሞ የመውጫ ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ብቻ እንዲወስዱት ተደርጓል ። ፈተናው በከፍተኛ ትምህርት መምህራን ሚዘጋጅ ሲሆን ሁሉም ጥያቄዎች scenario based ናቸው ፈተናው ለ የ department በተመረጡ standard text book እና updated guide lines ላይ ተመስርቶ ነው ሚዘጋጀው ከመውጫ ፈተና ያለው ልዩነት ተማሪው understand ማድረጉን ላይ ሳይሆን knows how ወይ ደሞ evaluate አድርጎ ለታካሚ ሚወስደውን decision ላይ በብዛት ማተኮሩ ነው።
ፈተናውን ለመፈተን ቴምፖ ግዴታ ነው!
ምዝገባው በዚህ ወር ጀምሮ እስከ ቀጣይ ወር መጀመሪያ እንደሚቀጥል ሲጠበቅ ፈተናው በሚያዚያ ወር መጨረሻ አሊያ ደሞ በግንቦት መጀመሪያ ይሰጣል ።
ፈተናውን እንድታልፉ ሚረዳቹ ከዚ በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን ከነ መልስና ማብራሪያው ተዘጋጅቶላቹሀል ይሄን በመንካት እራሳችሁን ለፈተናው አዘጋጁ
👉@Exit_Exam_preparationbot
ያለፉ ተማሪዎች ሊስት ወደ ከተማ መስተዳድር ስማቸው ተልኮ license ከዛው ሚወስዱ ይሆናል።

❤109👍21🔥5😁4🤔4👏1💔1🖕1
#exit_exam
ለቅሬታ የሚሰጡ ምላሾች ዛሬ ነው ሚጠናቀቁት።
ከ15 ሺህ በላይ ቅሬታዎች ገብተው የተወሰኑት በአግባቡ ተስተካክለዋል። አቶ ተፈሪ(eaes)
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
ለቅሬታ የሚሰጡ ምላሾች ዛሬ ነው ሚጠናቀቁት።
ከ15 ሺህ በላይ ቅሬታዎች ገብተው የተወሰኑት በአግባቡ ተስተካክለዋል። አቶ ተፈሪ(eaes)
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
❤61👍22😢18😁6🕊6
#JigjigaUniversity
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 907 ተማሪዎች አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው 17ኛ ዙር ተመራቂዎች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሕክምና ዶክትሬት እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 907 ተማሪዎች አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው 17ኛ ዙር ተመራቂዎች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሕክምና ዶክትሬት እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
❤21
#AdigratUniversity
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 167 ተማሪዎች አስመርቋል።
ከተመራቂዎቹ መካከል 16ቱ የሕክምና ዶክተሮች መሆናቸው ተገልጿል።
የተቋሙ 12ኛ ዙር ተመራቂዎች 121 በመጀመሪያ ዲግሪ እና 46 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

❤23