Exceed Trainings and Consultancy/ETC/
230 subscribers
241 photos
6 videos
4 links
Exceed is a place where any form of advanced computer based trainings take place with flexible and technologically-advanced learning environment.
Download Telegram
ተቋማችን ለ MEDTECH ETHIOPIA እና EPHARM ኃላ∙ የተ∙ የግል ማህበር ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያዎች ልዩ የአድቫንስድ ዲጅታል ማርኬቲንግ ስልጠና መስጠት ጀምራል
NEWS
ተቋማችን ለአዲሱ አለሙ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት/Certified Audit Firm/ ከፍተኛ አካውንታንቶች እና ኦዲተሮች የአድቫንስድ ኤክ ስ ኤል /Advanced Excel For Office Purpose/ ኮርስ መስጠት ጀምሯል፡፡
🎄🌟 መልካም በዓል! 🌟🎄
የደስታና የብሩህ ተስፋ በዓል ይሁንላችሁ!
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ኤክሲድ አድቫንስድ ማሰልጠኛ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የፍቅር፣ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል!
ይህ በዓል ከቤተሰብና ከወዳጅ ዘመድ ጋር የደስታ ትዝታዎችን የምታሳልፉበት፣ ለቀጣይ ስኬቶቻችሁም አዲስ ጉልበት የምታገኙበት ይሁንላችሁ።
🎄🌟 መልካም በዓል! 🌟🎄
ዒድ ሙባረክ! 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመረዳዳትና የበረከት እንዲሆንልዎ እየተመኘ፤ ከቤተሰብዎና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር አብረው የሚያሳልፉት አስደሳች ጊዜ ይሁንልዎ!