Ethio satellite technology
7.09K subscribers
231 photos
47 files
218 links
ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ
አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ
የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ
የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና
ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው
ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል
📱0941999741
📩 @SAMSHIKOR
Download Telegram
ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH አብዛኞቻችን የ እግር ኳስ አፍቃርያን በጉጉት የምንጠብቃቸው የአውሮፓ ሊጎች የ2020/2021 ውድድራቸውን ጀምረዋል ይህን ውድድር በዚህ ወቅት በማሳያ ቤቶች በመሰባሰብ መመልከት የተከለከለ ከመሆኑም በላይ ለበሽታ አጋላጭ ስለሚሆን እንደተለመደው እኛም በቤትዎ ሁሉንም ውድድሮች በነፃ መመልከት የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘን ቀርበናል።
@ETHIOSATTECH
🛰 YAHSAT 1A 52E
ይህ ሳተላይት የአብዛኞቻችን ቤተሰብ የሆነ ሲሆን በውስጡ በሚይዛቸው በርከት ያሉ ነፃ የስፖርት እና መዝናኛ ቻናሎች ያለምንም ክፍያ በማንኛውም HD RECIEVER መቀበል መቻሉ ተመራጭ አድርጎታል።
ይህን ሳተላይት ለማሰራት ከናይልሳት አቅጣጫ በተቃራኒ በስተምስራቅ የሚገኝ በመሆኑ ሁለቱንም(ናይል + ያህ ) ለመጠቀም ሁለተኛ ሰሀን የሚያስፈልግ ሲሆን ነገር ግን አብዛኞቹ የናይልሳት ቻናሎች አስፈላጊ ካልሆኑ በ አዲሱ ኢትዮሳት ከ 50 በላይ ነባር እና አዳዲስ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን ከ ያህሳት ጋር በአንድ ሰሀን መጠቀም እንችላለን።
በዚ ሳተላይት የምናገኛቸው የ ስፖርት ቻናሎች መካከል ዋነኞቹ ፦

🖥 FOOTBALL HD
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🖥 TV VARZISH HD
📟 11785 H 27500
🔑 2020 ABEB CD01 03D1

🖥 WATAN TV 2
📟 12149 V 27500
🔑 FTA (FREE TO AIR)

🛰 AMOS 4W
ይህ ሳተላይት በስተምዕራብ አቅጣጫ ከናል ሳት ከፍ ብሎ የምናገኘው ሲሆን በዚህ ሳተላይት ላይ የ እስራኤል የክፍያ(የካርድ) ቻናሎች የሆነዝ YES PACKAGE ይገኛል ።

YES PACKAGE በውስጡ የተለያዩ አለም አቀፍ የመዝናኛ ቻናሎች ያቀፈ ሲሆን በውስጡም ከ 5 በላይ የስፖርት ቻናሎች ይገኛሉ።
በዚህ ሳተላይት የሚገኙ የክፍያ ቻናሎችን የሪሴቨር አምራቾች እና ከእነርሱ ጋር በሚሰሩ ሀከሮች አማካኝነት የመቆለፊያ መንገዳቸውን በመስበር በነፃ መጠቀም ይቻላል።
ይህን ለማግኘት ሪሴቨራችን
❶ የ ኢንተርኔት ግኑኝነት (አነስተኛ የሆነ ብዙ የማይቆጥር )
❷ ሪሴቨራችንን ከ wifi /mobile hotspot ጋር ማገናኛ wifi antenna
❸ በሪሴቨሮቹ ላይ የሚሞላ በአነስተኛ ክፍያ የሚገኝ ወይም በአንዳንድ ሪሴቨር አምራቾች ከ 6ወር አስከ 15ወር የሚያገለግል ቅድሚያ ተሞልቶ የሚመጣ ሰርቨር አስፈላጊ ነው ።

ይህን ሳተላይት ከናይል ሳት ጋር በተጨማሪ LNB ብቻ መስራት ይቻላል::

በውስጡ የሚገኙ ዋና ዋና ቻናሎች



🖥 YES SPORT 1,2,3,4,5
🖥 5 SPORT
📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500
🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS

እነዚህ ሁለት ሳተላይቶች በዋነኛነት በ ሁሉም የሀገራችን ክፍሎች እና በቀላሉ ገበያ ላይ በምናገኛቸው የዲሽ መሳሪያዎች የሚሰሩ ሲሆን በቀጣይ ሌሎች ነባር እና አዳዲስ ሳተላይቶችን ከእነ አሰራራቸው ይዘን እንቀርባለን።

ማንኛውም የ ዲሽ እቃዎች
👉 ዲሽ ሰን 60/90
👉 ሪሴቨር
👉 LNB
👉ገመድ
👉 WIFI ANTENAA
👉 VGA TO HDMI

አቅርቦት እንዲሁም ገጠማ ሲፈልጉ እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ ።
ጥያቄ አስተያየት ካላቹ በ
@SAMSHIKOR ላይ ብቻ አቅርቡ።

ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

@ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134
አዲሱ የ AIRMAX TV APP የመክፈቻ ቁልፍ (ACTIVATION KEY) በሶስት አማራጭ PACKAGE ተለቋል መመልከት በምትፈልጉት ቻናሎች አይነት ከ ሶስቱ አንዱን በመጠቀም መክፈት ትችላላቹ።
🔑 አንድ
9621618580
ሁሉንም የገራት ቻናሎች እና ተከታታይ እንዲሁም feature film ያካተተ
🔑ሁለት
8370389836
የቴሌቭዥን ቻናሎችን ብቻ የያዘ
🔑 ሶስት
5330081387
ፊልሞችን ብቻ የያዘ

ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

@ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134
የጀርመን BUNDESLIGA የ 2020/2021 የውድድር መርሀ ግብር ዛሬ በሚደረግ ጨዋታ የሚጀመር ይሆናል ።
ሰሞኑን እየወጡ ባሉት መረጃዎች ከሆነ በመካከለኛው ምስራቅ የ እግርኳስ ውድድሮችን በማስተላለፍ የሚታወቀው የ ኳታሩ BEIN SPORT የዚህን አመት የጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድር እንዳያስተላልፍ ከተከለከለ በኋላ ይህንን በቀጥታ ውድድሮችን የማስተላለፍ መብት ለመውሰድ የ ሳውዲው KSA SPORT የ አቡዳቢው AD SPORT እንዲሁም የ ዱባዩ DUBAI SPORTS ከ ሊጉ ጋር ድርድር እያደረጉ እንደሚገኙ ተገልጿል

አሁን በሚወጡት መረጃዎት ደግሞ ቸ ዱባዩ DUBAI SPORTS መብቱን እንዳገኘ የሚያሳዩ ሲሆን ውድድሮቹን በነፃ (FTA)ወይም በተቆለፉ ቻናሎች (ENCRYPTED) እንደሚሰራጩ የተገለጠ ነገር ባይኖርም ይህን የስፖርት ቻናል ሁላችንም በምንጠቀምበት NILESAT ላይ ማግኘት መቻላችን ለእግረ ኳስ አፍቃርያን ገፀ በረከት ተደርጎ ይቆጠራል ።

DUBAI SPORT ከዚህ ቀደም BEIN ከመቋቋሙ በፊት የ ጀርመን BUNDESLIGA ውድድሮችን በነፃ በቀጥታ ያስተላልፉ እንደነበር ይታወሳል።

ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ውድድሮች ይህን ማረጋገጥ የምንችል ሲሆን ቻናላችንም ይህን ቀድሞ ማሳወቅ ይፈልጋል ።

🖥 DUBAI SPORT
🛰 NILESAT /EUTELSAT 7W
📟 12322 V 30000

ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

@ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134
ዛሬ እለተ ቅዳሜ በታላላቅ የ አውሮፓ እግር ኳስ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ በቤትዎ ይመልከቱ።

📆 ቅዳሜ 09-01-2013

🖥 FOOTBALL HD
🛰 YAHSAT 1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🏆 ENGLISH PREMIER LEGUE 🏆

⌚️ 11:00
⚽️ ሊድስ ዩናይትድ 🆚 ፉልለም

⌚️ 1:30
⚽️ ማን ዩናይትድ 🆚 ክሪስታል ፓላስ

⌚️4:00
⚽️ አርሰናል 🆚 ዌስትሀም


🖥 TV VARZISH HD
🛰 YAHSAT 1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 2020 ABEB CD01 03D1

⌚️ 1:30
⚽️ ቦ. ዶርትመንድ 🆚 ቦ.ሞንቼግላድባ

⌚️3:45
⚽️ ሄላሽ ቬሮና 🆚 ሮማ

እንዲሁም

🖥 WATAN TV 2
🛰 YAHSAT 1A
📟 12149 V 27500
🔑 FTA (FREE TO AIR)

🖥 YES SPORT
🛰 AMOS 4W
📟 12072 V 30000 / 11030 V 27500
🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS

🖥 IPTV ( INTERNET PROTOCOL TV)

ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

@ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134
ዛሬ እለተ እሁድ በታላላቅ የ አውሮፓ እግር ኳስ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ በቤትዎ ይመልከቱ።

📆 እሁድ 10-01-2013

🖥 FOOTBALL HD
🛰 YAHSAT 1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🏆 ENGLISH PREMIER LEGUE 🏆

⌚️ 10:00
⚽️ ኒውካስትል 🆚 ብራይተን

⌚️ 12:30
⚽️ ቼልሲ 🆚 ሊቨርፑል

🏆 ITALY SERIA A🏆

⌚️4:45
⚽️ ጁቬንቱስ 🆚 ሳምፕዶርያ


🖥 TV VARZISH HD
🛰 YAHSAT 1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 2020 ABEB CD01 03D1

🏆 GERMANY BUNDESLIGA 🏆

⌚️ 10:30
⚽️ ሌፕዚንግ 🆚 ሜንዝ

⌚️1:00
⚽️ ወልቭስበርግ 🆚 ባ. ሊቨርኩሰን

🏆 SPANISH LALIGA 🏆

⌚️4:00
⚽️ ሪ.ማድሪድ 🆚 ሪ. ሶሴዳድ

እንዲሁም

🖥 WATAN TV 2
🛰 YAHSAT 1A
📟 12149 V 27500
🔑 FTA (FREE TO AIR)

🖥 YES SPORT
🛰 AMOS 4W
📟 12072 V 30000 / 11030 V 27500
🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS

🖥 IPTV ( INTERNET PROTOCOL TV)

ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

@ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134
😢😢😢
የ EBS TV መልእክት
@ETHIOSATTECH
📡መልዕክቱን ያጋሩ📡

በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት የተቋረጠውን የጣቢያችን ኢ ቢ ኤስ ቴሌቭዥን ስርጭት

#ለማስተካከል

⚡️በተጨማሪ ላቅ ባለ HD እና SD ጥራት ደግሞ:በኢትዮ ሳት 📡 NSS 12 H (ፍሪክዌንሲ) 11105 SR 45000 ላይ እኛንና ሌሎች በርካታ የሀገር ቤት ቻናሎችን ልታገኙ እንደምትችሉ ስናሳውቅ በደስታ ነው ::

ለማስተካከል የዲሽ ቴክኒሻኖችን ያነጋገሩ

📡 nilesat
Frequency/ 10968 - 10975
symbol rate/ 27500
Polarization/ Horizontal

📡 NSS 12
Frequency/ 11105
symbol rate/ 45000
Polarization/ Horizontal
ከ varzish tv የ ፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ነው በጠቅላላው ስንመለከተው ጉዳዩን ከ እንግሊዝ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም ሊጉን ከሚያስተዳድረው ማህበር ጋር ህጋዊ መብት እንዳላቸው ለመግባባት ውይይት እየተደረገ እንደሆነ እና ጉዳዩ በስምምነት ካልተጠናቀቀ ወደ አለም አቀፍ ተቋም ሊወስዱት እንደሆነ የሚገልፅ ሲሆን በቅርቡ ችግሮቹ ሲፈቱ ወደ ሳተላይት ስርጭት እንደሚመለስ ያስረዳል።
ሙሉ መልእክቱ ከታች የሚከተለው ነው።

After many attempts and files were submitted to the Football Association of England regarding the return of the English Premier League matches to satellite broadcasting.
Accepting the matter at the beginning of the negotiations with the rejection by the English Federation, and we do not know the reason for this obstinacy by the English Federation in not broadcasting the Premier League matches on our channels. Spaceframe.
Another request was submitted and clarification was provided to the English Federation regarding the return of matches on satellite broadcasting again, and the initial approval has been made by the English Federation. We hope that this approval is serious and that there is no defect in the contracts concluded between the two parties.
We warn the FA that this approval and agreed contracts are not enforceable and we are not given permission to broadcast the Premier League matches.
And if after this agreement is tampered, we will refer the matter to the International Football Association and the International Federation to settle disputes.
After contracts have been agreed with the Football Association, we send good news to our viewers around the world, which is the return of the Premier League matches to satellite broadcasting again, so that our viewers around the world can watch the Premier League matches on our channel
👉 የ ቻናል ጥቆማ

ያህ ሳት ለምትጠቀሙ ከታች የተቀመጠውን መረጃ በሪሞታቹ በመሙላት ወይም BLIND SCAN በማድረግ የተለያዩ የመዝናኛ፣ የህፃናት ፣አለም አቀፍ የዜና አውታሮች፣ የስፖርት ፣የህፃናት ቻናሎችን በ እንግሊዘኛ ቋንቋ ታገኛላቹ።

🛰 YAHSAT 1A 52E/ BILINTERSAT 51.5E

📟 11089 V 30000

🖥 fox sport
🖥 flix action
🖥 DW (GERMANY)
🖥 ALGEZEERA
🖥 MBC ACTION
🖥 AFRICA MOVIES
🖥 PREACH TV
.....

ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

@ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134
ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም ሰሞኑን አብዛኞቻችን የተለያዩ የ እግርኳስ ውድድሮችን በነፃ በቤታችን የምንመለከትበት የ TAJAKISTAN የስፖርት ቻናል የሆኑት TV VARZISH እና FOOTBALL HD የ እንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ስርጭትን ማስተላለፍ ለጊዜው ካቆሙ በኋላ የተለያዩ የ እግር ኳስ ቻናሎችን እንዲሁም የተለያዩ የመዝናኛ ቻናሎችን ለማግኘት ተመራጭ እየሆነ የመጣው የ እስራኤል የክፍያ ቻናል የሆነው YES PACKAGE(YES SPORT እና ሌሎች የመዝናኛ ቻናሎች ያቀፈ ) እና በ NILE SAT ላይ የሚገኙት የሳውዲ የክፍያ PACKAGE OSN PACKAGE ስለ ሳተላይት ዲሽ መረጃ ቅርብ ለሆነ ሰው ጆሮ የተለመዱ ሆነዋል።
እነዚህ ሁለት የከፍያ ቻናሎች ምንም እንኳን የተቆለፉ እንደ TV VARZISH BISS KEY በማስገባት የሚከፈቱ ባይሆኑም ሁለት ነገሮች በሪሴቨራችን ከተሟሉ በነፃ መመልከት እንችላለን።

የሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭት ቴክኖሎጂ እያደገ ከመጣባቸው መንገዶች መካከል በህጋዊ መንገድ ቻናሎችን በኢንተርኔት ግኑኝነት አማካኝነት መከታተል የምንችልበት ቴክኖሎጂ (IPTV) እና ህገወጥ የሆነው በካርድ እና በክፍያ የሚሰሩ ቻናሎችን መቆለፊያ በመስበር በነፃ ማየት የሚቻልበት (IKS) ተጠቃሽ ናቸው።

አሁን ላይ ወደ ገበያ በስፋት እየገቡ ያሉት ሪሴቨሮች ይህንን ቴክኖሎጂ ማግኘት የሚያስችሉ ናቸው። ይህንን ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ታዲያ ሪሴቨራችን ሁለት ነገሮችንን ማካተት አለበት።
❶ የ ኢንተርኔት ግንኙነት
❷ ቻናሎቹ የሚቆለፍበት ሲስተም መስበርያ ሰርቨር (IKS SERVER) ናቸው።

እኛም ስለዚህ ቴክኖሎጂ የተወሰነ መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል ተከታተሉን ።

@ETHIOSATTECH

ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

@ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134
IKS(INTERNET KEY SHARING )ምንድነው?
👉 CARD SHARING
👉 SERVER
👉 IPTV
👉 INTERNET TV

ሰላም የ @ethiosattech ቻናላችን ቤተሰቦች እርገጠኛ ነኝ ስለዲሽ ፍቅር ካልዎት ስለእነዚህ ነገሮች ሳይሰሙ አይቀርም አዎ በአኛ ሀገር አንዳንድ ጅምሮች ቢኖሩም በሌሎች ሃገሮች አፍሪካንም ጨምሮ እየተለመደ የመጣ አሁን እኛ እየተጠቀምን ያለውን በጣም ሁላቀር የሚያረግ ሲስተም ነው:: ከላይ በአርዕስት ያስቀመጥኩዋቸውን እንደተለመደው ቴክኒካል ነገሩን ትተን ለእኛ መረዳት በሚጠቅም ሁኔታ ለማስቀመጥ ልሞክር::

👉 Card sharing (Internet Key Sharing) (IKS)
ይህን ሲስተም ከቃሉ ለመረዳት እንደምንችለው በክፍያ የሚታዩ የሳተላይት ቲቪ ቻናሎችን አንዱ ሰው ሕጋዊ የሆነ ካርድ ገዝቶ ለእራሱ ብቻ ከመጠቀም ሌሎች ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው እንዲጠቀሙበት ማጋራት ማለት ነው::

እንዴት ነው ማጋራት የሚቻለው??
ይህ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው እሱ ስክራምብልድ የሆኑ ቻናሎችን ለማየት ካርዱን ሪሲቨሩ ውስጥ ሲከት: ያ ካርድ በተሰራበት ሲስተም አማካኝነት ስክራምብልድ ቻናሉን ለመክፈት የሚያስፈልገውን ኮድ ይለቃል:: ይህ ከካርዱ የወጣውን ኮድ ሪሲቨሩን ከኮምፒተር ጋር በማገናኘት ኮምፒተሩ ላይ ባለው ኢምዩሌተር ሶፍትዌር ወይም በቀጥታ ሪሲቨሩ ላይ ባለው ሰርቨር አማካኝነት ከስማርት ካርዱ የሚገኘውን አስፈላጊ ኪ ዳታን ለሌሎች ያጋራል:: በእዚህም መንገድ አንድ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው ከ1000 በላይ ሰዎች ሼር ማረግ ይችላል::

👉 Server
የእዚህ ካርድ ሼሪንግ እየተስፋፋ ሲመጣ ሰዎች እንደ ግሩፕ አይነት አቋቁመው በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ሰዎች ነገር ግን ተመሳሳይ ሳተላይቶችን የሚያገኙ አንዱ ያለውን የአንድ ካምፓኒ ካርድ ለሌሎች ሼር ሲያደርግ ሌላው ደግሞ የሌላን ካምፓኒ ካርድ እንዲሁ ሼር እያደረገ ይህንን አንድ ቦታ አንድ ላይ አድርገው ሼር የሚያደርጉበት አንድ ሃርድዌር (ዕቃ) ይጠቀማሉ:: ያ የሚጠቀሙት ሃርድዌር ሰርቨር (Server) ይባላል:: ያ ሰርቨር 24ሰዓት ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ስለሆነ ከእዛ ሰርቨር ጋር በኢንተርኔት የተገናኘ ሰው ሁሉ መጠቀም ይችላል::
ለምሳሌ ይህን አገልግሎት በስፉት ከሚሠጡት መካከል CCCAM, OSCM, NEWCAM,TCAM,FOREVER,VANILLA,APOLLO, T CAM, G SHARE ....የመሳሰሉት ናቸው::

ያላቸውን ሕጋዊ ካርድ ሼር ሳያደርጉ ዝም ብለው ሰዎች በነፃ እንዳይጠቀሙ ሰርቨሩን በፓስወርድ ይዘጉታል:: ከሰርቨሩ ለመጠቀም ሰዎች ሬጂስተርድ መሆን አለባቸው:: እንዲሁም አነስተኛም ቢሆን የተወሰነ ክፍያ ለተወሰነ ጊዜ ይከፍላሉ:: ነገር ግን ዋናው ጥቅሙ ምንድነው የሚከፈለው ክፍያ ለዋናው ካርድ ከሚከፈለው ጋር ሲወዳደር በጣም የቀነሰ መሆኑና ከእዛም ባለፈ የተለያዩ ካምፓኒዎችን ካርዶች ምንም እንኳ እያንዳንዳችን ካርዱም ባይኖረንም ለመጠቀም መቻላችን ነው::

የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈለገበት ምክንያት የኪዎቹን ዳታ ለማግኘት ብቻ ስለሆነ የምንጠቀምበት: ለኢንተርኔት ኮኔክሽን የምንከፍለው ዋጋ በጣም አነስተኛ ነው:: ቻናሎችን ለማየት የግድ መጀመርያ በዲሻችን አማካኝነት ቻናሎች መምጣት አለባቸው::

ባጠቃላይ በአለም ላይ ካሉ ከ90% በላይ የከፍያ ቻናሎች በእዚህ ሲስተም ይታያሉ:: ስለዚህ ወደፊት የምገዛቸው ሪሲቨሮች በእራሳቸው ኢንተርኔት ኮኔክሽን ለማድረግ አማራጭ ያላቸውና በውስጣቸው server option ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል::

👉 IPTV
IPTV (Internet Protocol Television) ይህ ሲስተም ለመጠቀም መጀመርያ ሪሲቨራችን ይህ ሲስተም ሊኖረው ይገባል:: በሃገራችን ይህ ሲስተም አብዛኞቹ HD ሪሴቨሮች ላይ ይገኛል::

ይህ IPTV ከCard sharing የሚለየው ነገር መጀመርያ እንደካርድ ሼሪንግ: ሼር የሚደረግ ኪ ዳታ አይደለም:: ሪሲቨራችንን በWIFI ወይም በ3G ኢንተርኔት ኮኔክትድ ከሆነ በሁዋላ: ይህን ሰርቪስ በሚሰጡ ካምፓኒዎች አማካኝነት የተለያዩ የነፃና በክፍያ የሚታዩ ቻናሎችን በአነስተኛ ክፍያ የምናይበት ነው::

የእዚህ ሲስተም ትልቁ ጥቅም የምንፈልገው ቻናል እኛ ሀገር ይደርሳል አይደርስም የሚባል ነገር የለውም ጣሪያ ላይ የ ዲሽ ሳህን መስቀልም አያስፈልግም:: የትኛው ሃገር የሚተላለፍ ቻናል በIPTVማየት አንችላለን:: ምክንያቱም ካምፓኒዎቹ በምርጫችን ስለሚሰጡን:: የቲቪ ቻናሎችን ብቻ ሳይሆን ቪድዮችንም እንደምርጫችን ማየት እንችላለን:: ይህን ጥቅም ከCard sharing አናገኘውም:: ምክንያቱ በCard sharing ቻናሎቹን የምናገኘው ጣራ ላይ በሰቀልነው የዲሽ ሰሃን ሲሆን: በIPTV ግን ቻናሎቹን የምናገኘው ይህንን አገልግሎት ከሚሰጡ ካምፓኒዎች በአነስተኛ ክፍያ ከምንገዛው ፓኬጅ ነው::

የእዚህ IPTVሲስተም ጉዳቱ: ቻናሎቹ ወደሪሲቨራችን የሚመጡት ጣራ ላይ በሰቀልነው ዲሽ አማካኝነት ሳይሆን በኢንተርኔት ስለሆነ ዋጋው ትንሽ ሲወደድ በእዛ ላይ በጣም ሃይ ስፒድ የሆነ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይፈልጋል:: ስለዚህ ለእኛ ከIPTV ይልቅ Card sharing ይመረጣል ምክንያቱም በCard sharing በየተወሰነ ሰከንዶች የምንቀበለው ኪ ዳታ የሆነ በጣም አነስተኛ የሆነ ባይትስ ስለሆነ:: ነገር ግን ኢንተርኔታችን ፍጥነትና አስተማማኝነት ሲሻሻል እና ዋጋው ሲረክስ ደግሞ ያኔ ከCard sharing ይልቅ IPTV ይመረጣል::
አሁን አሁን የሚመረቱ ሪሴቨሮች ከሚያካትቱት ነገሮች አንዱ ለተወሰነ ጊዜያት ማለትም ለ 1ወር,6ወር ወይም አንድ አመት የሚደርስ ነፃ የ IKS ወይም IPTV አካውንቶችን በሪሴቨራቸው ላይ ያካትታሉ ለዚህም እንደምሳሌ TIGER እና STARSAT ካምፓኒዎች በዋነነት ይጠቀሳሉ፡፡ለዚህም ዋነኛ አላማቸው ገብያውን ሰብሮ መግባት እና የምርታቸውን ተመራጭነት ለማሳደግ ነው፡፡
አኛም በግላችን ከተለያዩ ድህረ ገፆች ነፆ አካውንቶችን መፈላለግ እንችላለን ምንም እንኳን አድካሚ ቢሆንም እና ከ አንድ ሁለት ቀን በላይ የማያገለግሉ ቢሆንም......፡፡

ክፍል፡2 ነገ ይቀጥላል
©DONT COPY PASTE
STAY TUNE! !
አብራችሁን ቆዩ!!
🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
ማንኛውም የ ዲሽ ስራ ለማሰራት በዚህ ቁጥር ያገኙናን
📱0941999741
📱0924790134
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
FOOT BA HD BACK
👍🏿😍😂
ስለ ኢሳት ስትጠይቁ ለነበራቹ

🖥 ESAT
📟 12360 V 27500
🛰 NILESAT 7W
አዲስ የ AIRMAX TV APP መክፈቻ ኮድ ተለቋል

👉 AIRMAX TV የ አንድሮይድ መተግበሪያ(APP) ሲሆን በአንድሮይድ ስልኮች፣ ታብሌቶች እንዲሁም ስማርት ቲቪዎች ላይ በመጫን አለም ላይ ተወዳጅ የሆኑ የቴሌቭዥን ጣብያዎችንና ፊልሞችን የምንመለከትበት ነው።

🚨 የሚሰራው በኢንተርኔት አማካኝነት ስለሆነ WIFI ወይም ያልተገደበ ኢንተርኔት ለሌላቹ ከ ሚወስደው ዳታ አንፃር አይመከርም።

🔑 7569980675
Ethio satellite technology
pkg.apk
AIRMAX APP የሌላቹ ይከው DOWNLOAD አድርጋቹ ኮዱን በማስገባት ተጠቀሙ።
@ETHIOSATTECH
FOOT BALL HD በድጋሚ
LIVERPOL VS WESTHAM
😂😂😂
መረጃ
UPDATE
TV VARZISH አዲስ BISS KEY ቀይሯል ከታች ያለውን መክፈቻ ኮድ በማስገባት መጠቀም ትችላላቹ
ለሌሎች እንዲደርስ SHARE ያድርጉ።

🖥 TV VARZISH
📟 11785 H 27500
🛰 YAHSAT 52E
🔑 01A0 3BDC 20C1 6D4E
@ETHIOSATTECH
ⓢⓗⓐⓡ ⓢⓗⓐⓡⓔ