Ethio satellite technology
7.11K subscribers
224 photos
47 files
217 links
ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ
አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ
የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ
የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና
ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው
ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል
📱0941999741
📩 @SAMSHIKOR
Download Telegram
ሰላም 🖐 ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እለተ ቅዳሜ 27 - 11-2011 አ.ም የሚደረጉ ታላላቅ ተጠባቂ የ እግር ኳስ ጨዋታዎችን በቤትዎ ያለምንም ክፍያ በቤትዎ በነፃ እና በቀጥታ በ HD ጥራት መመልከት የሚያስችሎትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል።

🏆 FRENCH SUPER CUP🏆

⌚️ 8:30ቀን
⚽️ PSG 🆚 RENNES

🖥 BEOUTQ SPORT
🛰 ARABSAT /BADR 26E
📟 11270 H 27500

🖥 FOOTBALL HD 50%
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 abcd 0078

🏆INTERNATIONAL CHAMPIONS CUP 🏆

⌚️1:30ማታ
⚽️MAN UTD 🆚 AC MILAN

🖥 BEOUTQ SPORT
🛰 ARABSAT /BADR 26E
📟 11270 H 27500

🖥 Varzish sport
🛰 Yahsat 1A
📟 11785 H 27500
🔑0103ABAFCD201603▬

🖥TRT SPOR HD/SD
🛰EUTELSAT7A 7E
📟 10804 V 30000

🏆 GERMAN SUPER CUP 🏆

⌚️ 3:30ማታ
⚽️ B. DORTMUND 🆚 B.MUNICH

🖥 BEOUTQ SPORT
🛰 ARABSAT /BADR 26E
📟 11270 H 27500

🖥 Varzish sport
🛰 Yahsat 1A
📟 11785 H 27500
🔑0103ABAFCD201603▬

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
👉 አሁን የደረሰን መረጃ /NEW UPDATE
AREZO TV HD ማታ የሚደረገውን የ GERMAN SUPER CUP ጨዋታ በቀጥታ እንደሚያስተላልፍ አሳውቋል YAHSAT(TV VARZISH) ተጠቃሚዎች በአማራጭነት ይጠቀሙ።

🖥 AREZO HD
🛰YAHSAT1A 52E
📟 12015 H 27500
🔑 A9F8 E788 B1C2 D346
@ETHIOSATTECH
ሰላም 🖐 ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እለተ እሁድ 27 - 11-2011 አ.ም የሚደረጉ ታላላቅ ተጠባቂ የ እግር ኳስ ጨዋታዎችን በቤትዎ ያለምንም ክፍያ በቤትዎ በነፃ እና በቀጥታ በ HD ጥራት መመልከት የሚያስችሎትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል።

🏆 FA COMMUNITY SHIELD 🏆

⌚️ 11:00ቀን
⚽️ LIVERPOOL 🆚 MAN CITY

🖥 BEOUTQ SPORT
🛰 ARABSAT /BADR 26E
📟 11270 H 27500

🖥 Varzish sport
🛰 Yahsat 1A
📟 11785 H 27500
🔑0103ABAFCD201603▬


🏆INTERNATIONAL CHAMPIONS CUP 🏆

⌚️11:06ቀን
⚽️ TOTTENHAM 🆚 INTER MILAN

🖥 BEOUTQ SPORT
🛰 ARABSAT /BADR 26E
📟 11270 H 27500

🖥 FOOTBALL HD 50%
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 abcd 0078

🖥TRT SPOR HD/SD
🛰EUTELSAT7A 7E
📟 10804 V 30000

🏆 JUAN GAMPER TROPHY 🏆

⌚️ 3:00ማታ
⚽️ BARCELONA 🆚 ARSENAL

🖥 BEOUTQ SPORT
🛰 ARABSAT /BADR 26E
📟 11270 H 27500

🖥 SHARJAH SPORT SD/HD
🛰 NILE SAT 7E
📟 11012 V 27500

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
👉 አዲስ መረጃ /NEW UPDATE
የ ናይል ሳት ተጠቃሚ የሆናቹ ተከታዮቻችን እንደሚታወቀው በ NILE SAT የእግር ኳስ ውድድሮችን በየፃ በቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎችን ማግኘት አንችልም ይህም ለእግር ኳስ ስፖርት አፍቃርያን የሚመች ሳተላይት አደለም ይሁን እንጂ አንዳንድ በ NILESAT የሚገኙ የ ስፓርት ቻናሎች የተወሰኑ የ ወዳጅነት እና በ ሀገራቸው አስተናጋጅነት የሚደረጉ ውድድሮችን ያስተላልፋሉ።
ከነዚህም ቻናሎች አንዱ የ UAE የስፖርት ቻናል የሆነው SHARJAH SPORT በዚህ ሳምንት የሚደረጉ የ ወዳጅነት ጨዋታዎችን በ ቀጥታ በ SD ሆነ በ HD ቻናሎቹ እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል። በዚህም መሰረት

📅 ዛሬ እሁድ 28-11-2011
⚽️BARCELONA 🆚 ARSENAL

📅 ሀሙስ 02-12-2011
⚽️ NAPOLI 🆚 BARCELONA

📅 እሁድ 05-12-2011
⚽️BARCELONA 🆚 NAPOLI

📅 እሁድ 05-12-2011
⚽️ROMA 🆚 REAL MADRID

የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቤትዎ በማንኛውም ሪሴቨር በቀጥታ በ SHARJAH SPORT ይመልከቱ።
ቻናሉን ለማስገባት የሚከተለውን FREQUENCY ይጠቀሙ።

🖥 SHARJAH SPORT SD/HD
🛰 NILE SAT 7E
📟 11012 V 27500
# ETHIOSATTECH
@ETHIOSATTECH
ቀዳሚ የ ሳተላይት ዲሽ መረጃ ምንጭ 👍

#JOIN #SHARE #FORWARD
ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እንደተለመደው የ ሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን ይዘንላቹ ቀርበናል። አብራቹን ቆዩ !
@ETHIOSATTECH
አብዛኞቹ የ ኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የመንግስትም ሆነ የግል የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች በቅርቡ ለህዝቡ የሚደርሱበትን ሳተላይት እንዲሁም አቅጣጫ ሊቀይሩ ነው።

ሰሞኑን ከ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች እንደሚወጡት መረጃ እንዲሁም እኛ ከ ትክክለኛ የመረጃ ምንጮች ባጣራነው መሰረት ሀገርኛ ቻናሎች አሁን ወደየቤታችን ከሚሰራጩበት የ EUTELSAT (ኢውተልሳት) ሳተላይት በመቀየር ከሳተላይቱ አቅጣጫ በ ተቃራኒ ወደሚገኘው የ SES ሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ባለቤት ወደሆነው NSS12 በ 57 ዲግሪ በስተምስራቅ አቅጣጫ ወደሚገኘው ሳተላይት መቀየር የሚያስችላቸውን ስምምነት ከ SES ካምፓኒ ጋር የ ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አና የ ኢትዮጵያ ሚዲያዎች ማህበር ጋር ተፈራርመዋል።
በስምምነታቸው መሰረትም የ ሀገረኛ ቻናሎቹ በአንድነት ለምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም በዋነኝነት ለ ኢትዮጵያ ሚድያዎች በተዘጋጀው ሳተላይት ከሌሎች ሀገራት እና ክፍለ አለማት የቴሌቭዥን ጣባያዎች ጋር ሳይቀላቀሉ በ አንድላይ ለ ተጠቃሚው ማድረስን ያለመ ሲሆን ከ ነሀሴ ወር ጀምሮ ቻናሎቹ ወደ አዲሱ አቅጣጫ እና ሳተላይት እንደሚቀይሩ አስታውቀዋል።
👉 SES ማነው?
SES ( SATTELITE EUROPEAN DE SOCIETE ) እ.ኤ.አ በ 1985 አ.ም በ አውሮፓዋ ሉግዘምበርግ የተመሰረተ የመጀመሪያው የግል የሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ተቋም ሲሆን አሁን አለም ላይ ካሉት የ ሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዋነኛው ነው።
SES በመሬት ዙሪያ የሚሽከረከሩ ከ 70 በላይ ሳተላይቶች አሉት ከነዚህም ውስጥ በአውሮፓ ታዋቂው ASTRA ፣ SES ፣ NSS ሳተላይቶቻቸው ተጠቃሽ ናቸው ።
👉 NSS12 57E
NSS በ ተቋሙ ከሚላኩት ሳተላይቶች መካከል የተወሰኑት የጋራ መጠሪያ ሲሆን በመሬት ዙሪያ በ 57 ዲግሪ ምስራቅ አቅጣጫ በመሰየም ከመሬት እኩል በዙሪያዋ እየተሽከረከረች አገልግሎት የምትሰጥ ሳተላይት ነች።
ይህች ሳተላይት በዋነኝነት ለ አፍሪካ ፣መካከለኛው ምስራቅ እና አውሮፓ ክፍለ አለማት የ ሳተላይት ቴሌቭዥን ፣ የ ሳተላይት ኢንተርኔት እና የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት በ 2009 አ.ም እ.ኤ.አ ለ 15 አመት አገልግሎት እድሜ ታስባ ወደ ጠፈር የተመነጠቀች ሳተላይት ናት
ይህ ሳተላይት አንዳንዶቻችን በ EBS HD ፣EBS CINEMA እና EBS MUSICA እንዲሁም በ C-BAND LNB በ MTN PACKAGE እነ ተወዳጆቹ SPORT 24 ቻናሎች የሚገኙበት ሳተላይት ነው።
ይህ ሳተላይት ካሉት የ ሽፋነ አለም ክፍሎች(BEAM) አንዱ በሆነው ምስራቅ አፍሪካ በ KU BAND LNB ከፍተኛ የሆነ የ SIGNAL ሽፋን አለው በዚህም ሀገርኛ ቻናሎች ወደ ዚህ ሳሀላይት ሲገቡ በቀላሉ ከ 60cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ምናልባትም ከዚ ባነሱት ጭምር መቀበል ይቻላል።

👉Nss12 57e መቀየሩ ያሉት ደካማ ጎን እና ጠቀሜታዎቼች
👌 ጠቀሜታዎች
1 አብዛኞቻችን ለ ነፃ እግር ኳስ ውድድሮችን ለመመልከት ከምናሰራው TV VARZISH (YAHSAT1A 52E) ጋር ተቀራራቢ አቅጣጫ ስለሚገኙ ተጨማሪ ሰሀን ወጪ ይቀንሳል። ከዚህም ጋር በተያያዘ TV VARZISH ለማሰራት ፈልጋቹ አንድም ተጨማሪ ሰሀን የመግዛት አቅም የሌላቹ አልያም በተለያዩ ምክንያቶች ሁለት ሰን መጠቀም የማትችሉ በተለይ ተከራዮች መልካም አጋጣሚ ነው።
2. የ ሳተላይቱ አቅጣጫ የዲሽ ሰሀናችንን ለማስተካከል ከፍ ያለ ELEVATION(ከፍታ ወይም ወደ ሰማይ ቀና ያለ ስለሆነ) ናይል ሳትን ባለሙያዎች በሚያስተካክሉበት ጊዜ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ለምሳሌ በ ዛፍ ፣ህንፃ ፣ ከፍ ተደርጎ የተሰራ ቤት ወዘተ በተነፃፃሪነት በተሻለ መልኩ የመከለል ችግር አያጋጥምም
3, በ ተለዋዋጭ አየር ንብረቶች እንደ ደመና ፣ ዝናብ ንፋስ በቀላሉ ከሚያደርሱት የ ሲግናል መውረድ እና መጋረድ ተፅእኖ በተነፃፃሪ ነፃ ነው።
4, የቴሌቭዥን ጣቢያ ለመክፈት ሀሳብ ላላቸው አከላት እንዲሁም አሁን ላይ ላሉት ጣቢያዎች የ ሳተላይት ማሰራጫ ክፍያ ወጪ በ እጅጉ ይቀንሳል።

👉 ደካማ ጎኖች
1 ሙሉ በሙሉ ከ ናይል ሳት መልቀቃቸው እውን ከሆነ የ ግድ የ መቀበያ ሳህናችንን ማስተካከል ይኖርብናል። በዚህም ለ አንድ ጊዜም ቢሆን ለባለሙያዎች የሚከፈል አነስተኛ ገንዘብ ያስወጣል።
2. ሳተላይቱ እንዲሁም በሱ አቅጣጫ በ ናይል ሳት የምናገኛቸው ተወዳጅ የ ፊልም የ አለም አቀፍ ዜና የ ህፃናት የተለያዩ ጣቢያዎችን አናገኝም።

SES ይህንን ለውጥ ለማሳካት የድርጅቱን የምስራቅ አፍሪካ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ አዲስ አበባ ከፍቷል ከዚህም በተጨማሪ ለባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠና እና ድጋፎችን ለማድረግ ቃል ገብቷል።
መረጃውን እስካዘጋጀውበት ሰአት ድረስ የገቡ ቻናሎች የሚከተሉት ናቸው።
🖥 EBS HD
🖥 EBS MUSICA አሁን ላይ ተቋርጧል
🖥 EBS CINEMA አሁን ተቋርጧል
🖥 FANA TV SD / HD
🖥 WALTA
🖥 LTV HD
🖥 ETV ZENA SD/ HD
🖥 ETV ENTERTAINMENT
🖥 ETV LANGUAGE
🖥 AMHARA TV HD / SD
🖥 AMHARA TV 2 SD ናይል ላይ የሌለ አዲስ
🖥 OBN SD / HD
🖥 TIGRAY SD / HD
🖥 SOUTH SD/ HD
🖥 SMN /Sidama
🖥 DW SD /HD
🖥 ASHAM TV
🖥 AHADU TV
🖥 PRAYER
🖥 ELOHI
🖥 DVINE
ከሀገር ውስጥ ቻናሎች በተጨማሪ
🖥 FRANCE 24 ENG/ ARA/ FRE
🖥 RT NEWS
🖥 RT DOCUMENTARY
🖥 MTA AFRICA እስላማዊ እንግሊዘኛ ቋንቋ
🖥 CNBC AFRICA

አዳዲስ መረጃዎች አንዲሁም የሚለወጡ መረጃዎች ካሉ እየተከታተልን አናደርሳለን።
ሙሉ ዜናውን ከ SES WEBSITE በሚከተለው መስፈንጠሪያ እንደወረደ በ እንግሊዘኛ ቋንቋ መመልከት ትችላላቹ።

https://www.ses.com/press-release/ethiopian-broadcasters-migrate-ses-satellite-creating-dedicated-ethiopian-tv

ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ጥቆማ ካለቹ በ @samshikor ማድረስ ትችላላቹ አዚህ ላይ አበቃን ሰላም ቆዩን !
ለወዳጅ ጓደኛዎት SHARE FORWARD እንዲሁም INVITE በማድረግ አጋርነቶን ያሳዩን።
👉 @ETHIOSATTECH 👈
ይህን ፅሁፍ ማጋራት የተፈቀደ ሲሆን የራስ አስመስሎ ማቅረብ ግን ትልቅ ሌብነት ነው።
🙏DO NOT COPY PASTE 🙏
ዛሬ እረቡ ለሊት የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ በቀጥታ በቤትዎ በነዚህ የቻናል አማራጮች ይመልከቱ።
@ETHIOSATTECH
⌚️ 8:30 ማታ

⚽️ NAPOLI 🆚 BARCELONA

🖥 Varzish sport
🛰 Yahsat 1A
📟 11785 H 27500
🔑0103ABAFCD201603▬

🖥 SHARJAH SPORT SD/HD
🛰 NILE SAT 7E
📟 11012 V 27500

👉 ጨዋታውን ከ ሰአት አለመመቻቸት መመልከት ያልቻላቹ ነገ ቀን ላይ በ 🖥TV VARZISH 🖥 FOOTBALL HD 🖥SHARJAH SPORT ስለሚደገም መመልከት ትችላላቹ።
ሰለም ሰላም የተከበራቹ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች እነሆ የ እግር ኳስ አፍቃርያንን ቀልብ የሚስቡት ተወዳጆቹ የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ከ ክረምት እረፍት በኋላ የ 2019/20 አ.ም ውድድራቸውን ከዚ ሳምንት ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት አምስቱም ታላላቅ ሊጎች ይጀምራሉ።
በዚህም መሰረት
🇬🇪 እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - ነሀሴ 03
🇫🇷 ፈረንሳይ ሊግ 1 - ነሀሴ 03
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ - ነሀሴ 10
🇩🇪 ጀርመን ቦንደስሊጋ - ነሀሴ 11
🇮🇹 ጣሊያን ሴሪ ኤ - ነሀሴ 18 ይጀመራሉ።

ይህን አጓጊ ውድድር እርሶም እንዲታደሙ አየጋበዝን በተለያዩ የ ነፃ የ ቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ስፓርት ቻናሎች በጥራት በቤትዎ ጩኸት ሳይበዛብዎ፣ መሸብኝ ሳይሉ ፣ በላብ በትንፋሽ ሳይታፈኑ በቤትዎ በተለያዩ አማራጮች እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል።

ለኛ ሀገር ሽፋን የሚደርሱና በመጠነኛ ወጪ በማሠራት መመልከት ከሚያስችሉን አማራጮች መካከል የተወሰኑት እንመልከት።
@ETHIOSATTECH
🛰 ያህ ሳት 52E/ YAHSAT 52E

ለዚህ ሳተላይት አብዛኞቻችን አዲስ አደለንም ምናልባትም ላለፉት አመታት የተለያዩ የ ስፖርት ውድድሮችን ያለማቋረጥ በ HD ምስል ጥራት ሲያስኮሞኩመን በነበረው TV VARZISH (ቫርዝሽ ስፓርት) ታውቁት ይሆናል።
ይህ ሳተላይት በስተ ምስራቅ አቅጣጫ 52 ዲግሪ ወደ ደቡብ በማዘንበል የሚገኝ ሳተላት ሲሆን በርካታ የ ስፓርት እና መዝናኛ ቻናሎች ያሉት ነው።
በውስጡ የያዛቸዌ የ እግር ኳስ ቻናሎችን ስንመለከት

🖥 TV VARZISH HD

ይህ የ ታጃኪስታኑ የስፓርት ቻናል ሁሉንም ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎችን በቀጥታ የሚያስተላልፍ ቻናል ሲሆን ከ እግርኳስ በተጨማሪ ሌሎች የስፖርት ወድድሮችን እንደ NBA(ቅርጫት ኳስ)፣ ቦክስ የ ኦሎምፒክ እና አትሌቲክስ ውድድሮችን ያስተላልፋል።

🖥 FOOTBALL HD / Tv VARZISH 2

ይሄ ደግሞ ከ ቫርዚሽ በተጨማሪ በተመሳሳይ ሰአት ውድድሮች ሲኖሩ ፣ በ ዋናው ቻናል ቅድሚያ የሚሰጣቸው እንደ ደገራዊ ውድድሮች ሲኖሩ እግር ኳስ ውድድሮችን ለመመልከት ከ ሳምንታት በፊት የተከፈተ ቁጥር ሁለት ቻናል ነው።
ከነዚ ሁለት ዋና ዋና ቻናሎች በተጨማሪ የስፓርት ቻናሎች ባይሆኑም አልፎ አልፎ በተለይም የስፔን ላሊጋ ቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በሳምንት አንድም ሀለት ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ ቻናሎች ይዟል እነርሱም ፦
🖥 AREZO TV
🖥 HEWAD TV
🖥 AFGHANISTAN TV
🖥 TV KENTRON
🖥 ATN ናቸው።
ይህን ሳተላይት ለማሰራት አብዛኞቻችን ከምንጠቀመው ሳተላይት ናይል ሳት (ምዕራብ አቅጣጫ የሚገኝ) ተቃራኒ ስለሆነ
የግድ አንድ ተጨማሪ መቀበያ የዲሽ ሰሀን እንዲሁም HD የሆነ ዲኮደር ያስፈልጋል። ነገርግን ሀገርኛ ቻናሎች ብቻ በቂ ናቸው ብለው ካሰቡ በ አንድ 90CM ሰሀን እና ተጨማሪ LNB ወጪ ሳይበዛ ማለቅ ይችላል።
@ETHIOSATTECH
📟FREQUENCY📟

🖥 TV VARZISH HD
📟 11785 H 27500
🔑 0103 ABAF CD20 1603

🖥 FOOTBALL HD
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🖥 AREZO TV
🖥 HEWAD TV
🖥 AFGHANISTAN TV
🖥 ATN
📟 12015 H 27500

🖥 TV KENTRON
📟

ይቀጥላል..................

እንደተለመደው መረጃ ሀሳብ አስተያየታችሁን በ @SAMSHIKOR ላይ አስቀምጡ በተቻለ መጠን ለመመለስ እጥራለው🙏
እንደሚታወቀው ይህ ከ ማስታወቂያ ነፃ የሆነ ቻናል ስለሆነ ለወዳጅ ዘመዶቻቹ SHARE FORWARD INVITE በማድረግ የተከታዮቻችንን ቁጥር በማብዛት የበለጠ የመማማሪያ መድረክ እንዲሆን ድጋፎት አይለየን👊

🙏 ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው! 🙏

@ETHIOSATTECH
Ethio satellite technology
ሰለም ሰላም የተከበራቹ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች እነሆ የ እግር ኳስ አፍቃርያንን ቀልብ የሚስቡት ተወዳጆቹ የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ከ ክረምት እረፍት በኋላ የ 2019/20 አ.ም ውድድራቸውን ከዚ ሳምንት ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት አምስቱም ታላላቅ ሊጎች ይጀምራሉ። በዚህም መሰረት 🇬🇪 እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - ነሀሴ 03 🇫🇷 ፈረንሳይ ሊግ 1 - ነሀሴ 03 🇪🇸 የስፔን ላሊጋ…
.......የቀጠለ
@ETHIOSATTECH

🛰BADR 26E /Arabsat

ይህ ሳተላይት በ ምይራብ አቅጣጫ በናይል ሳት በኩል ትንሽ ወደ ግራ እና በጣም ቀና ብሎ የሚገኝ የ በሳውዲ ባለቤትነት የሚተዳደር ብዙ በኤቡ ክፍል የሚገኙ ኘገራት የተለያዩ የክፍያ(paid tv ) እና ነፃ(FTA) ቻናሎችን ያቀፈ ነው።
በዚህ ሳተላይት ካለፉት ሁለት እና ሶስት አመታት ጀምሮ ማንኛውም የ እስፓርታዊ ውድድሮችን ከሚያስተላልፈው የ ኳታሩ BEIN SPORT የስፓርት ቻናሎች BEIN SPORT ከ 1-10 የሆኑ ቻናሎችን በመስረቅ ስማቸውን በማሻሻል BEOUTQ SPORT 1-10 (እስር ቻናሎችን) በማለትሁሉንም ስፖርታዊ ውድድሮችን የሚያሳይ ነው።

🖥 BEOUTQ SPORT
ይህ የሳውዲ ነው ተብሎ የሚነገር (ሳውዲ ባታምንም ) የስፖርት ቻናል አስር ቻናሎችን ከ BEIN ሰርቆ የራሱን ዲኮደር አምርቶ በከፍተኛ ቅናሽ የሚያሳይ ቻናል ነው ።
በቱያየ ጊዜ ይህ ቻናል በቱያዩ የስፖርት አካላት FIFA ጨምሮ ቢወገዝም አንዳንድ ጊዜ ከሚነጥመው ጊዜያዊ መቆራረጥ በቀር አሁንም እየተሰራጨ ይገኛል።
ይህ ቻናል አንድም በካርድ በራሱ ዲኮደር የሚሰራ ሁለትም ከ ተለምዶዋዊ የ ምስል ማስተላለፊያ መንገድ ከሆነው MPEG2(SD ቻናል) እና MPEG 4(HD ቻናል) ተሻሽሎ የመጣ HEVC 265 ( ለ 4K ቻናሎች) በሚባል VIDEO COMPRESSION መንገድ የሚሰራጭ ነው።
ይህን ቻናል ለማሰራት ዲኮደራችን ሁለት ነገሮች ማሟላት አለበት
1 HEVC 265 የሆነ
2 የመቆለፊያ መንገዱን የሚሰብሩ SERVER ያሉት ወይም የተጫነበት ለምሳሌ FOREVER SERVER ,APOLLO SERVER እና VANILA SERVER የተወሰኑት ናቸው።
ከዚህ በተጨማሪ አሁን ላይ የመቀበያ ሰሀናችን በ አብዛኛው የሀገራችን ክፍሎች ከ 180CM በላይ መሆን አለበት።
ማሳሰቢያ : ይህ ፅሁፍ በተዘጋጀበት ወቅት ቻናሉ ተቋርጧል።
ይቀጥላል...........
@ETHIOSATTECH
ዛሬ እለተ አርብ ምሽት 03-12-2011 ላይ ከ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እና የ ፈረንሳይ ሊግ ዋን የ 2018/19 ውድድራቸውን ይጀምራሉ።
እነዚህን ተጠባቂ የመክፈቻ ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ያለምንም ወጪ በነዚህ አማራጮች ይመልከቱ።
@ETHIOSATTECH

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️4:00 ምሽት

⚽️ LIVERPOOL 🆚 NORWICH CITY

🖥 TV VARZISH
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 0103 ABAF CD20 1603

🏆 FRANCE LEGUE 1🏆

⌚️3:45
⚽️ MANACO🆚 O. LIYON

🖥 TV 5 MONDE
🛰 NILESAT 7W
📟 11900 V 27500

🖥 FOTBALL HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች በእረፍት ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ከሚደረጉ ተጠባቂ የ አውሮፓ ሊጎች ውድድር በ አብዛኞቻችን በምንጠቀመው TV VARZISH HD በቀጥታ የሚተላለፉ የቅዳሜ እና እሁድ መርሀ ግብሮችን ይዘንላቱ መጥተናል።
ቅዳሜ እና እሁድን በቤትዎ በ TV VARZISH አጓጊ ጨዋታዎችን እንዲመለከቱ ጋብዘኖታል።
@ETHIOSATTECH

🖥 TV VARZISH HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 0103 ABAF CD20 1603

📅 ቅዳሜ

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️8:30ቀን
⚽️ WESTHAM 🆚 MAN CITY

⌚️11:00
⚽️ C.PALACE 🆚 EVERTON

⌚️1:30ማታ
⚽️ TOTTENHAM 🆚 A.VILLA


📅 እሁድ

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️ 10:00ቀን
⚽️ NEWCASTLE 🆚 ARSENAL

⌚️12:30
⚽️MAN UTD 🆚 CHELSEA

🏆 FRANCE LEGUE 1🏆

⌚️ 4:00 ማታ
⚽️PSG 🆚 NIMES

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
ከላይ ካቀረብነው የ TV VARZISH የቅዳሜ እና አሁድ መርሀ ግብሮች በተጨማሪ ዛሬ አለተ ቅዳሜ 04-12-2011 አ.ም በታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች የሚደረጉ ተጠባቂ የ እግር ኳስ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ይታደሙ።
@ETHIOSATTECH

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️11:00

⚽️ BURNLEY 🆚 SUUTHHAMPTON

🖥 TRT3/TRT SPOR
🛰 EUTELSAT7A 7E
📟 10804 V 30000

🏆 FRANCE LEGUE 1 🏆

⌚️12:30

⚽️ O.MARSEILLE 🆚 STAD DE REIMS

🖥 TV 5 MONDE
🛰 NILESAT 7W
📟 11900 V 27500

🏆 INTERNATIONAL CHAMPIONS CUP 🏆

⌚️1:06 ማታ

⚽️A.MADRID 🆚 JUVENTUS

🖥 TRT3/TRT SPOR
🛰 EUTELSAT7A 7E
📟 10804 V 27500

🏆 INTERNATIONAL FRIENDLY GAME 🏆

⌚️6:00ለሊት

⚽️ BARCELONA 🆚 NAPOLI

🖥 SHRJAH SPORT SD/HD
🛰NILESAT 7W
📟 11012 V 27500

🖥 FOOTBALL HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
ዛሬ እለተ እረቡ 08-12-2011አ.ም ምሽት የሚደረግ ተጠባቂ የ UEFA SUPER CUP ዋንጫ ጨዋታ የትም ሳይሄዱ በቤትዎ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።
@ETHIOSATTECH
🏆 UEFA SUPER CUP🏆
4:00ማታ
LIVERPOOL️ 🆚 CHELSEA
🖥TV VARZISH HD
🖥TRT SPORT
🖥AREZO TV
ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እለተ አርብ 10-12-2012 አ.ም ከታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች መካከል የ ስፔን ላሊጋ እና የ ጀርመን ቡንደስሊጋ የ 2018/19 ውድድራቸውን ዛሬ ምሽት ይጀምራሉ።
የሁለቱንም ሊጎች የመክፈቻ ጨዋታዎች በቤትዎ በቀጥታ እንዲታደሙ የተለያዩ ነፃ ቻናሎችን አማራጮችን ይዘን ቀርበናል ::

🏆 SPANISH LALIGA 🏆

⌚️4:00
⚽️ A.BILBAO 🆚 BARCELONA

🖥 TV VARZISH HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 0103 ABAF CD20 1603

🖥 KENTRON TV
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 12593 V 27500
🔑 1234 569C 7890 ABB3
(ጨዋታው ሲጀምር )


🏆 GERMANY BUNDESLIGA 🏆

⌚️9:30
⚽️ BUYER MUNICH 🆚 HERTA BERLIN

🖥 FOOTBALL HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
ዛሬ እለተ ቅዳሜ 11-12-2011አ.ም በታላላቅ አውሮፓ ሊጎቸ ከሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል በ TV VARZISH እና በሁለተኛ ቻናሉ FOOTBALL HD በሸጥታ የሚተላለፉ የእለቱን መርሀግብሮች ይዘን ቀርበናል።

@ETHIOSATTECH

🖥 TV VARZISH HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 0103 ABAF CD20 1603

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️8:30
⚽️ ARSENAL 🆚 BURNLEY

⌚️11:00
⚽️ SOUTHAMPTON 🆚 LIVERPOOL

⌚️1:30ማታ
⚽️ MAN. CITY 🆚 TOTTENHAM

@ETHIOSATTECH

🖥 FOOTBALL HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🏆 SPANISH LALIGA 🏆

⌚️12:00
⚽️CELTA VIGO 🆚 R.MADRID

⌚️2:00ማታ
⚽️ VALENCIA 🆚 REAL SOCIEDAD

⌚️4:00ማታ
⚽️ VILLAREAL 🆚 GRANADA

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
ዛሬ እለተ እሁድ 12-12-2011አ.ም በታላላቅ አውሮፓ ሊጎቸ ከሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል በ TV VARZISH እና በሁለተኛ ቻናሉ FOOTBALL HD በቀጥታ የሚተላለፉ የእለቱን መርሀግብሮች ይዘን ቀርበናል።

@ETHIOSATTECH

🖥 TV VARZISH HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 0103 ABAF CD20 1603

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️12:30
⚽️ CHELSEA 🆚 LEICESTER CITY

🏆 GERMANY BUNDESLIGA 🏆

⌚️10:30
⚽️ EINTRACHT FRANKFURT 🆚 HOFFENHEIM

🏆 SPANISH LALIGA 🏆

⌚️5:00ማታ
⚽️ A.MADRID 🆚 GETAFE

@ETHIOSATTECH

🖥 FOOTBALL HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️10:00
⚽️ SHEFFIELD 🆚 C.PALACE

🏆 FRANCE LEAGUE 1 🏆

⌚️4:00ማታ
⚽️ RENNES 🆚 PSG

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬
ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች በ NSS12 57E ላይ የሚገኙት የEBS ቻናሎች EBS CINEMA እና EBS MUSICA በመሀል ተቋርጠው ነበር አሁን ግን ሁለቱም ቻናሎች መደበኛ ፕሮግራማቸውን ጀምረዋል።

🖥 EBS MUSICA - ቀኑን ሙሉ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን የሚያቀርብ አራሱን የቻለ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ቴሌቭዥን ጣብያ ነው።

🖥 EBS CINEMA - ይህ ደግሞ ቀኑን ሙሉ የተመረጡ አዳዲስም ሆነ ቆየት ያሉ ሀገርኛ ፊልሞችን የሚያሳይ የ ፊልም ቻናል ነው።
ከ እነዚህ በተጨማሪ በተጨማሪ ዋናው የ EBS ቻናል በ HD ጥራት አብረው ያገኙታል።
ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው ፅሁፍም አብዛኞቹ ሀገርኛ የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች ወደዚህ ሳተላይት እየገቡ መሆኑ ይታወሳል።

NSS12 57E ለመስራት በስተምስራቅ አቅጣጫ ከ 60CM ጀምሮ መስራት ሲቻል ያህሳት(TV VARZISH) ተጠቃሚዎች ደግሞ በቀላሉ ተጨማሪ LNB ከላይ በዘንግ በመደረብ ወይም በማሰር አንድ ላይ መጠቀም ትችላላቹ።
@ETHIOSATTECH
YOUR #1 SAT INFO CHANNEL
ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች በ NSS12 57E ላይ የሚገኙት የEBS ቻናሎች EBS CINEMA እና EBS MUSICA በመሀል ተቋርጠው ነበር አሁን ግን ሁለቱም ቻናሎች መደበኛ ፕሮግራማቸውን ጀምረዋል።

🖥 EBS MUSICA - ቀኑን ሙሉ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን የሚያቀርብ አራሱን የቻለ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ቴሌቭዥን ጣብያ ነው።

🖥 EBS CINEMA - ይህ ደግሞ ቀኑን ሙሉ የተመረጡ አዳዲስም ሆነ ቆየት ያሉ ሀገርኛ ፊልሞችን የሚያሳይ የ ፊልም ቻናል ነው።
ከ እነዚህ በተጨማሪ በተጨማሪ ዋናው የ EBS ቻናል በ HD ጥራት አብረው ያገኙታል።
ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው ፅሁፍም አብዛኞቹ ሀገርኛ የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች ወደዚህ ሳተላይት እየገቡ መሆኑ ይታወሳል።

NSS12 57E ለመስራት በስተምስራቅ አቅጣጫ ከ 60CM ጀምሮ መስራት ሲቻል ያህሳት(TV VARZISH) ተጠቃሚዎች ደግሞ በቀላሉ ተጨማሪ LNB ከላይ በዘንግ በመደረብ ወይም በማሰር አንድ ላይ መጠቀም ትችላላቹ።
@ETHIOSATTECH
YOUR #1 SAT INFO CHANNEL
IKS ምንድነው?
CCCAM
TCAM
FOREVER SERVER .....
ዛሬ እለተ አርብ 17-12-2011አ.ም በታላላቅ አውሮፓ ሊጎቸ ከሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል በ TV VARZISH እና በሁለተኛ ቻናሉ FOOTBALL HD በቀጥታ የሚተላለፉ የእለቱን መርሀግብሮች ይዘን ቀርበናል።

@ETHIOSATTECH

🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆

⌚️4:00ማታ
⚽️ A.VILLA 🆚 EVERTON

🖥 FOOTBALL HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🏆 GERMANY BUNDESLIGA 🏆

⌚️3:30ማታ
⚽️ KOLN 🆚 B.DORTMUND

🖥 TV VARZISH HD
🛰 YAHSAT1A 52E
📟 11785 H 27500
🔑 0103 ABAF CD20 1603

@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ONTELEGRAM
JOIM US ON FACEBOOK

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬