Global Ethiopian Advocates Nexus - GLEAN
257 subscribers
117 photos
4 videos
4 files
235 links
To protect the integrity and sovereignty of Ethiopia by promoting the Rule of Law, democracy, sustainable development, and human rights.
Download Telegram
✍️ አባይ ለኢትዮጵያ ምን ማለት እንደሆነ ተነግሯቸዋል !!!

ኢትዮጵያ ለስራ ጉብኝት የመጡት የአሜሪካ መንግስት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልማን ዛሬ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ስለሺ በቀለ ጋር ተወያይተዋል። ደ/ር ስለሺ በውይይቱ " የአባይ ውሃ ለኢትዮጵያ ምን ማለት እንደሆነ ገለፃ አድርገንላቸዋል " ብለዋል ። ከግብፅ እና ከሱዳን ጋር ያለው አለመግባባት ሊፈታ የሚችለው በውይይት ብቻ እንደሆነ እና ለዚህም የኢትዮጵያ መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑም ተነግሯቸዋል።

ጄፍሪ ፌልትማን በበኩላቸው ሃገራቸው አሜሪካ ፣ ሶስቱ ሃገራት በውይይት ስምምነት ላይ እንዲደርሱ ፍላጎት አላት ብለዋል። በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ላለው ድርድር አሜሪካ #በገለልተኝነት ድጋፍ እደምታደርግ አረጋግጠዋል።

ፌልማን በሱዳን እና ግብፅ በነበራቸው ቆይታ የህዳሴ ግድብን በውይይት ብቻ መፍታት እንደሚገባቸው አስገንዘበዋል። በጉዳዩ የአሜሪካ መንግስት ወገንተኛ ሚና እንደማይኖረውም ነግረዋቸዋል።
What: Ethiopian American Conversation with Rep. Karen Bass
Where: Zoom webinar, registration link below.
When: Jul 23, 2021 12:00 PM Pacific Time (US and Canada)

Register in advance for this webinar:
https://us06web.zoom.us/webinar/register/WN_MewJ_gT_Rb-KofhvFFBNrQ

Meeting ID: 875 9491 4415
Passcode: 335268

After registering, you will receive a confirmation email containing information about joining the webinar.
Hi All if you haven’t registered for the webnair with Rep Bass when you register please put in comments the issue of child soldiers and why there is no condemnation and/or that you oppose HRes 455