Ethio Job Vacancy
45.4K subscribers
23.1K photos
63 videos
154 files
18K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ግንቦት 14/2011 (22 May 2019)
Advert on Reporter (Amharic)
Bamacon Engineering plc
ግንቦት 14/2011 (22 May 2019)
Advert on Reporter (Amharic)
Anbessa Shoe S.C
ግንቦት 14/2011 (22 May 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Addis Ababa University
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ግንቦት 14/2011 (22 May 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Korea Foundation for International Health Care (KOFIH)
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ግንቦት 15/2011 (23 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Agricultural Ministry
6 - ቦታዎች በ0አመት 22 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ግንቦት 15/2011 (23 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Biotechnology Institute
2 - ቦታዎች በ0አመት 6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ግንቦት 15/2011 (23 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Agricultural Ministry ...
6 -ቦታዎች በ0አመት 22- ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Ethio Job Vacancy
Photo
ግንቦት 15/2011 (23 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Federal Suprime Court
የስራ ፈጠራውን አደንቃለው😎
አይ ጊዜ አይ ዘመን ዘመነ ድሪቶ….
ሰው በ2.50 ብር ዳቦ በልቶ በ3.00 ብር…..
የመንግሥት ሠራተኛን ከሥራ አግዶ ስለማቆየት
====================================
የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010
አንቀጽ 72 ላይ እንደተመለከተው አንድ የመንግስት ሠራተኛ
እንዴት ከሥራ ልታገድ ይችላል የሚለውን እንደሚከተለው
ተመልከቷል፡፡ ከዚህ ውጪ ዕገዳ የሚሰጥ ከሆነ ህጉን
የሚጢስ በመሆኑ ለሚመለከተው አካል አቤቱታ በማቅረብ
ዕገዳው እንድነሳ መጠየቅ ይቻላል፡፡
1.ማንኛውንም የመንግሥት ሠራተኛ ከሥራ አግዶ ማቆየት
የሚቻለው፣
1.1.ከተጠረጠረበት ጉዳይ ጋር አግባብነት ያላቸውን
ማስረጃዎች በማበላሸት፣ በመደበቅ ወይም በማጥፋት
ምርመራውን ያሰናክላል፣
1.2. በመንግሥት ንብረት ላይ ተጨማሪ ጉዳት ያደርሳል፣
1.3.ከተከሰሰበት ጥፋት ክብደት አንጻር የሌሎችን ሠራተኞች
ሞራል የሚነካ ወይም የተገልጋዩ ሕዝብ በመሥሪያ ቤቱ ላይ
ሊኖረው የሚገባውን እምነት ያዛባል፣ወይም
1.4. ተፈጸመ የሚባለው ጥፋት ከሥራ ያስወጣል፣ ተብሎ
ሲገመት ነው፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት አንድ ሠራተኛ
ከሥራና ከደመወዝ ታግዶ ሊቆይ የሚችለው ከሁለት ወር
ለማይበልጥ ጊዜ ይሆናል፡፡
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት ከሥራና
ከደመወዝ ታግዶ እንዲቆይ የሚደረግ የመንግሥት ሠራተኛ
ከመደበኛ ሥራው ታግዶ የሚቆይበት ጊዜና ከሥራ የታገደበት
ምክንያት በመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ወይም በተወካዩ
በጽሑፍ እንዲገለጽለትና ሚኒስቴሩም በግልባጭ
እንዲያውቀው ይደረጋል፡፡
4.የመንግሥት ሠራተኛው በተከሰሰበት የዲስፕሊን ጥፋት
ምክንያት ከሥራ እንዲሰናበት ካልተወሰነበት በስተቀር በእግዱ
ወቅት ሳይከፈለው የቀረው ደመወዝ ያለወለድ ይከፈለዋል፡፡
5.የመንግሥት ሠራተኛው ከሥራ በመታገዱ ምክንያት ከዕግዱ
ጋር ያልተያያዙ ሌሎች መብቶቹንና ግዴታዎቹን ተፈጻሚነት
አያስቀርም፡፡
6. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) ድንጋጌ ቢኖርም ከሥራና
ደመወዝ ታግዶ የቆየ ሠራተኛ ከሥራ እንዲሰናበት ወይም
በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ (4) መሠረት ደመወዙ
እንዲከፈለውና ወደ ሥራው እንዲመለስ ሳይደረግ የዕግዱ
ጊዜ ካበቃ፣
6.1.የመዘግየቱ ምክንያት የዲስፕሊን ክሱን የማጣራቱ ሂደት
ውስብስብነት ከሆነ የመንግሥት ሠራተኛው ግማሽ ደመወዙ
እየተከፈለው፣ ወይም
6.2.ለመዘግየቱ ምክንያት የሆነው የመንግሥት ሠራተኛው
ራሱ ከሆነ ያለደመወዝ ክፍያ፣ እግዱ እስከ አንድ ወር ድረስ
እንዲራዘም የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ሊወስን ይችላል፡፡
7.ከሥራና ደመወዝ ታግዶ የቆየ የመንግሥት ሠራተኛ ከሥራ
እንዲሰናበት ወይም በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ (4) መሠረት
ደመወዙ እንዲከፈለውና ወደ ሥራው እንዲመለስ ሳይደረግ
መደበኛውም ሆነ የተራዘመው የዕግድ ጊዜ ከተጠናቀቀ
የሥራና የደመወዝ እግዱ ተነስቶ የዲስፕሊን ክሱ መታየት
ይቀጥላል፤ ሆኖም ለመዘግየቱ ምክንያት የሆኑ የኮሚቴ
አባላትና የሥራ ኃላፊዎች በዲስፕሊን ጥፋት ተጠያቂ
ይሆናሉ፡፡