Ethio market place
146 subscribers
79 photos
22 links
you can find your home call me @0996965200 @Nokidy
Download Telegram
🏘🏡🏠ጌት-አስ ዘመናዊ መኖርያ መንደር እጅግ ቅንጡ የሆኑት ቪላ እና አፓርትመንቶች ። ሀሳብዎ ቤት ከሆነ የኛን ቤቶች ሳያዩ አይወስኑ በቤቶቻችን ጥራት አንደራደርም ።

ቅድመ ክፍያ 20%

ባለ 2 መኝታ
👉118,133 ካሬ
ባለ 3 መኝታ
👉 150 ካሬ
የባንክ ብድር ይመቻቻል ።
Book now !
የቤተሰብ ግቢ ለከፈሉት ገንዘብ የሚመጥን የቤትን ጥራት አንድ ደረጃ ከፍ ያረጉ ቤቶች ሁሉም ዘመናዊ መንደሮች ሊኖራቸው ሚገቡትን መሰረተ ልማቶች ያካተተ ። ይጎብኙ ባይንዎ አይተው ይወስናሉ።
ቦታ ያስይዙ ይጠይቁ
ለበለጠ መረጃ
#0996965200
ቴሌግራም ቻነላችንን ተቀላቅለው መረጃዎን ያስፉ
Viber/whatsapp/telegram/imo
🏛የ ጌቱ ኮመርሺያል
🏛ዱግዳ ኮንስትራክሽን
🏛ራማዳ አዲስ ሆቴል
🏛ግሎባል ቀለም
🏛ቤስት ውሀ እና የ ሌሎች 6 እህት ኩባንያ።
https://t.me/Ethiohomess
◈ለመኖሪያ ተመራጭ በሆነው ፡ ለመሀል ከተማ ቅርብ በመሆኑ ፡ ብዙዎች ይመርጡታል፡ እርሶም ዛሬ መተው ይጎብኙ።

🚨🚨በታላቅ ቅናሽ🚨🚨

◈የቤት ህልምዎን ከኛ ጋር እውን ያርጉ
ለእያንዳንዱ ቤት የተናጠል ካርታ ያለው ፡በወለል 3 አባውራ ብቻ ፡ በአስገራሚ ዋጋ ጋር።
◈የማጠናቀቂያ ጊዜ 8 ወር ብቻ።

◈ባለ 3 መኝታ ሦስት መታጠብያ ክፍል፡ ላውንደሪ የተሞላለት ክፍል ጋር 144 ካሬ ሜትር

◈ባለ 3 መኝታ ሦስት መታጠብያ ክፍል ጋር 137 ካሬ ሜትር

◈ባለ 3 መኝታ ሦስት መታጠብያ ክፍል ጋር 137 ካሬ ሜትር

📌 G + 8 + Terrace
📌 Total Area -144.78m2 and 137.50m2
🔗 All 3 Bed rooms, 3 ◈Bath rooms, 1 ◈store/maids room, ◈living & dining, ◈kitchen, ◈laundry space, hand wash, & ◈shoe rack space.
🖇 Have also
📌 Elevator,
📌 Parking area,
📌 Generator,
📌 Intercom
📌 Terrace
🔗 3 apartments per floor.

Call us now
0996965200
https://t.me/Ethiohomess
በአደይ አበባ ስቴዲየም ግንባታቸው በከፍተኛ ጥራት 95% የደረሱ አፓርታማዎች ሽያጭ እያገባደድን በመሆኑ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ።
# ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ፣ የደህንነት ካሜራ፣ 2 አሳንሰሮች፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ ...ያለው
# የቤቶች ስፋት፡- ባለ2 መኝታ ቤቶች 141.03 ካሬ እና 146.19 ካሬ ናቸው።
# ቅድሚያ ክፍያ 30% ብቻ
# ማስረከቢያ ጊዜ፡- 6 ወር
# ቅድሚያ በአንዴ ከ70% እስከ 100% ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ፈጥነው ይደውሉ!!!
📲0996965200
Telegram: @Nokidy
https://t.me/Ethiohomess
� በመሀል 6 ኪሎ ጃንሜዳ ጀርባ
በጥራት የገነባነውን ድንቅ አፓርትመንት
በመሸጥ ላይ እንገኛለን ።
�በብዙ ደንበኞቻችን በመወደድ በብዛት
በመሸጥ ላይ ይገኛል ፤ግንባታው 95% የደረሰ ሲሆን እስከ 5 ወር ጨርሶ ያስረክባል ፤ ታድያ ምን ይጠብቃሉ? እርሶም ሳያልቅ ዛሬ መተው የድርሻዎን ይውሰዱ
ዋጋ 55,000birr
� ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ ቤቶች
�95 ,124 ,126 ,130 ካሬዎች
� የተናጠል ካርታ ያለው
📲0996965200
Join for more
https://t.me/Ethiohomess
ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ሳይት
የንግድ ሱቅ ሽያጭ
ብሎክ የቤት ቁጥር
ካሬ 111 ግራውንድ ፈሎር
የካሬ ዋጋ የእጅን ጨምሮ 40,000 ብር
ድርድር ያለው
ዋናውን መንገድ የያዝ
0996965200
For more join https://t.me/Ethiohomess
ቅድመ ክፍያ 30% ብቻ፤ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ በካሬ 50380 ብር።
ለመኖሪያ እጅግ ተስማሚ የአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገኝ ግንባታው እየተፈጠነ ያለ ድንቅ አፓርትመንት በተለምዶ ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አካባቢ፤ ቢፈልጉ በካሽ ቢፈልጉ በዱቤ የሚገዙት እርሶን የሚመጥን ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ላይ ነን። 40/60 ወይም 60/40 ብድር ተመቻችቷል።
ባለ 2መኝታ፡ 151ካሬ፤161ካሬ
ባለ 3መኝታ፡ 193ካሬ፤211ካሬ
ይደውሉ 0996965200
join this
https://t.me/Ethiohomess
Or
Contact @Nokidy
📣🔴አጋጣሚውን ይጠቀሙ 🔴📣 🔊
💯% ያለቀ☑️
👉2 bedroom
👉126 qm2
👉5.1 million
🏘የሽያጭ አይነት በካሽ

☎️📲 ይደውሉ
0996965200

ለበለጠ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Ethiohomess
💚የካ ሒል አፓርትመንት💚
💛ከእስራኤል ኤምባሲ አጠገብ💛
የ 36 ወር ፕሮጀክት

💰ዋጋ ቫቱን ጨምሮ በካሬ
💰 በሙሉ ፊኒሽንግ 1040 USD
💰 በከፊል ግንባታ 884 USD

💖የቤቶቹ አይነት
✔️ 112.63 ካሬ ---- 2 መኝታ
✔️ 135.19 ካሬ -----2 መኝታ
✔️ 179.14 ካሬ -----2 መኝታ
✔️ 168.91 ካሬ ----3 መኝታ
✔️ 186.27 ካሬ ----3 መኝታ
✔️ 190 ካሬ ---------3 መኝታ
✔️ 191.70 ካሬ -----3 መኝታ
✔️ 198.32 ካሬ ------3 መኝታ
✔️ 218.42 ካሬ ------3 መኝታ

🔔የሽያጭ አማራጭ

👍1.በካሽ
➡️ በሙሉ ግንባታ = 1040 USD
➡️ በከፊል ግንባታ = 884 USD

👍2.በ60/40 ብድር በሙሉ ግንባታ ብቻ ነው።
💎 60% በ 3 አመት በ 8 ዙር በግንባታ ሒደት መሠረት ወይም በ 13 ዙር በየ 3 ወር ልዩነት የሚከፈል
💎 40% ብድር በ 9% ኢንተርስት ከ 5 - 12 አመት

💜የአከፋፈል ሁኔታ በኮንስትራክሽን ሒደት መሰረት በ 3 አመት የሚጠናቀቅ

ካሽ 60/40 ብድር
ቅድመ ክፍያ ----------15%-------------15%
GF እስላቭ ሲሞላ----10%------------7%
2ኛ ፎቅ ሲሞላ---------10%------------7%
4ኛ ፎቅ ሲሞላ---------10%------------7%
6ኛ ፎቅ ሲሞላ---------10%------------7%
8ኛ ፎቅ ሲሞላ----------10%-----------7%
12ኛ ፎቅ ሲሞላ---------10%----------7%
15 ፎቅ ሲሞላ------------10%--------3%
ቆርቆሮ ሲከደን------------10% 60%
ቤቱን ሲረከቡ--------------5%
100%

💜የአከፋፈል ሁኔታ በጊዜያት የተወሰነ በ3 አመት የሚጠናቀቅ

ካሽ 60/40 ብድር
ቅድመ ክፍያ ------16%-------------18%
በ 3ኛ ወር---------3.5%-------------7%
በ 6ኛ ወር---------3.5%-------------7%
በ 9 ወር-----------3.5%------------7%
በ 12 ወር---------3.5%------------7%
በ 15 ወር---------3.5%------------7%
በ 18 ወር---------3.5%------------7%
በ 21 ወር---------3.5%------------7%
በ 24 ወር---------3.5%------------7%
በ 27 ወር---------3.5%------------7%
በ 30 ወር ----------3.5%-----------7%
በ 33 ወር ----------3.5%-----------7%
በ 36 ወር-----------3.5%---------7%
60% 100%

💝100% ለሚከፍል 5% ቅናሽ
💝50% ለሚከፍል 3% ቅናሽ
💝3 እና ከዚያ በላይ በግሩፕ ለሚገዙ በእያንዳንዱ ቤት 1.5% ቅናሽ እናደርጋለን።

📞ለተጨማሪ መረጃ📞
📲0996965200