Ethio Health Jobs®
11.1K subscribers
256 photos
61 links
Ethio Health Jobs አላማው የጤና ባለሙያዎች በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ በቀላሉ በስራ ላይ እንዲሰማሩ ማስቻል ነው።
📌Healthcare job vacancies from all newspapers, job websites, and employers.
📌From #Private , #Government , #NGO
ለማንኛውም አይነት ጥያቄና አስተያየት
👉 @Gedi_M
Download Telegram
በዛሬው ዕለት #በወሎ_ዩንቨርስቲ ከወጡ ክፍት የስራ ቦታዎች መካከል #ጤና_ሙያን የሚመለከቱትን ስራዎች ለይተን ለቀናቸዋል!
መመዝገብና መወዳደር የምትፈልጉ የተጠቀሰውን መስፈርት በሟሟላት በተገለፀው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን !
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
👉0918011113
👉Ethiohealthjobs@gmail.com
#Ethio_Health_Jobs®
ከተለያዩ በNGO ከሚደገፉ ጤና ተቋማት ስራዎችን እየተቀበልን የምንገኝ ሲሆን! የተወሰኑት ክፍት የስራ ቦታወችን ዛሬ እንለቃቸዋለን!
ገፁን #Forward #share #join ያድርጉ!
ክፍት የስራ ቦታ St.Marry Catholic primary Hospital (NGO)
#ፋርማሲ_ቴክኒሽያን
#ብዛት #1
#የምዝገባ_ቀን ከ29/11/11 - 15/12/11
#ደሞዝ - በሆስፒታሉ ስኬል
#የስራ_ልምድ - ከ1 - 2አመት
#የስራ_ቦታ - አረካ/ወላይታ
ስልክ - 0465520372, 0465520492

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👉0918011113
👉Ethiohealthjobs@gmail.com
👨‍⚕👩‍⚕በተለያዩ ተቋማት ለምትሰሩ ጤና ባለሙያወች #ከኢትዮ_ሄልዝ_ ጆብስ(#Ethio_health_jobs) የተላለፈ ጥሪ👩‍⚕👨‍⚕
================
ethio health jobs® የጤና ባለሙያዎች በተማሩበት የስራ መስክ ወደስራ እንዲሰማሩ በማድረግና የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታወችን በማሳወቅ ያላሰለሰ ጥረት እያደረግን መሆኑ ይታወቃል።
ይሁን እንጅ ከጊዜ ወደጊዜ የስራ ፈላጊ ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የናንተን ትብብር ለመጠየቅ ተገደናል! በመሆኑም ይህን መልክት ያነበባችሁ በሙሉ በምትሰሩበት ተቋም ይሁን በተለያዩ ቦታወች ክፍት የስራ ቦታወች ሲኖሩ ወይም ባለሙያ ሲፈለግ በቀጥታ እኛ ጋር በመደወል እንድታሳውቁን ስንል እንጠየቃለን። ለምታደርጉልን ቀና ትብብር እያመሰገንን በዚህ ቁጥር በመደወል ወይም በ#viber, #WhatsApp , #imo በማንኛውም መልክት በመላክ መረጃ ማቀበል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

👉 0918011113
👉Ethiohealthjobs@gmail.com

👍ስለምታደርጉልን ትብብር እእናመሰግናለን!!!
ክፍት የስራ ቦታ NGO ላይ
==========
Organization for Rehabilitation and Development in Amhara (ORDA)
#የስራ_መደብ - #ሶሻል_ወርከር (social worker)
#ተፈላጊ_ችሎታ - Bsc in Public Health , Nursing, Environmental health, sanitary health
#ደሞዝ - 9,224 birr
#የስራ_ልምድ 1-2አመት
#ብዛት - 1(አንድ)
#የስራ_ቦታ - ዋግህምራ/ዝቋላ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ይፃፉልን
👉091801111
👉Ethiohealthjobs@gmail.com
#ሆም_ኬር የሚሰጡ ነርሶች እንፈልጋለን!
ፍላጎቱ ያላችሁ ደውሉልን
👉0918011113
👉Ethiohealthjob@gmail.com
ክፍት ስራ ቦታ ወሎ ዩኒቨርስቲ
============
ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት
#ፍርማሲስት
#ላቦራቶሪ ቴክኖሎጅስት
#የትምህርት_ደረጃ - ዲግሪ
#ብዛት - 0(አንድ)
#ፆታ - ወንድ/ሴት

ከላይ በተገለጸው ክፍት የስራ ቦታ መወዳደር የምትፈልጉ በተጠቀሰው ቀንና አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን!

ከehiopage ገፅ የተወሰደ
በዛሬው ዕለት #በደንቢ_ዶሎ_ዩንቨርስቲ ከወጡ ክፍት የስራ ቦታዎች መካከል #ጤና_ሙያን የሚመለከቱትን ስራዎች ለይተን ለቀናቸዋል!
መመዝገብና መወዳደር የምትፈልጉ የተጠቀሰውን መስፈርት በሟሟላት በተገለፀው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን !
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
👉0918011113
👉Ethiohealthjobs@gmail.com
#Ethio_Health_Jobs®
ክፍት የስራ ቦታ ለክሊኒካል ነርሶች
==========
Sunshine construction plc
#የስራ_መደብ - #ክሊካል_ነርስ
#የት_ደረጃ - #በነርስንግ ዲፕሎማ ያለው/ላት
#የስራ_ልምድ - #አራት(4) አመት የሰራ/ራች
#ደመወዝ - በስምምነት
#የስራ_ቦታ - አዲስ አበባ
#አድራሻ - ቦሌ ፍላሚንጎ ፊት ለፊት

ከላይ በተጠቀሰው የስራ መደብ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በሚቀጥሉት 5 ተከታታይ ቀናት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአቸው በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉላቸው
👉 Bole Road in front of Flamingo
👉0115513289
ክፍት የስራ ብታወች ከአሰላ ሮኆቦት አጠቃላይ ሆስፒታልና ሜዲካል ኮሌጅ
===========
#በላቦራቶሪ_ቴክኖሎጅስት BSC MSC ብዛት #3
#በማይክሮባዮሎጅስት MSC ብዛት #3
#በፋርማሲ ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው MSC ብዛት #3
#በክሊኒካል_ነርስ BSC ብዛት #3
ከላይ በጠቀሱት የስራ መደቦች ማመልከት የምትፈልጉ በተጠቀሰው አድራሻ መመዝገብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
ለበለጠ መረጃ
👉0918011113
👉Ethiohealthjobs@gmail.com
ክፍት የስራ ቦታ #ከወልቂጤ_ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
=============
#አንስቴሲዎሎጅ_ፕሮፌሽናል #2
#ሲንየር_ሳይካትሪ_ፕሮፌሽናል #1
#ሜዲካል_ላቦራቶሪ_ቴክኖሎጅስት #1
#መሪ_ላቦራቶሪ_ቴክኖሎጅስት #2
#ጀማሪ_ራዲዮግራፈር #2
ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች ማመልከት የምትፈልጉ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመቅረብ መመዝገብና መወዳደር ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ
👉0113220367
👉www.wku.edu.et

#Ethio_health_jobs®
በቋሚነት #ሆም_ኬር(Home care) መስጠት የሚፈልጉ ነርሶችን እንፈልጋለን
ይደውሉልን
👉0918011113
👉Ethiohealthjobs@gmail.com
ክፍት የስራ ቦታ #አርሾ_ሜዲካል_ላቦራቶሪ(Arsho medical laboratory)
============
#ሜዲካል_ላቦራቶሪ_ቴክኖሎጅስት
#ሜዲካል_ላቦራቶሪ_ቴክኒሽያን
#የስራ_ልምድ - 1 - 2አመት
#ደመወዝ - በስምምነት
ከላይ በተጠቀሰው የስራ መደብ ማመልከትና መወዳደር የምትፈልጉ መስቀል ፍላወር ከደንበል ወደ ፍላሚንጎ መንገድ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በሚቀጥሉት ሶስት ተከታታይ ቀናይ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ
👉0114670924 ወይም 0114167120 ይደውሉ
#Ethio_Health_jobs®
5 ሽ ተከታዮች ደርሰናል!
እናመሰግናለን !!!