ATM_Card እና Debit_Card በምን ይለያል
Credit_Card ማለት እንደምናውቀው አይነት #ATM_Card ካርድ ሲሆን ምንጊዜም የራሱ ልዩ ቁጥር (Unique Number) ይኖረዋል።
✅የፈለጋችሁት ሀገር ሄዳችሁ ካርዱን መጠቀም ትችላላችሁ፤ ለምሳሌ አንድ አሜሪካዊ ሀገራችን መጥቶ ገንዘብ ቢያንሰው የፈለገውን ያህል አውጥቶ መዝናናት፣ መክፈል ይችላል።
✅አለም አቀፍ #ክፍያዎችን ለመክፈል ያስችልዎታል።
✅በአጭር ጊዜ ባለንብረት ያደርጋችኋል፤ ባወጣችሁት ገንዘብ መኪና፣ እንዲሁም ሌሎችንም እቃዎች መግዛት ያስችላችኋል።
✅ብዙ #ሀበሻ ሚሸወደው በዚህ ነው እዛ ሄዶ በትንሽ ፕላስቲክ ካርድ💳 እንዳሻው የፈለገውን መግዛት መቻሉን ሲያይ ኋላ እንደሚከፍል ይረሳና ይሸወዳል።
✅እንደውም አብዛኛው የሄደበት ሀገር እንደሄደ የበተነውን ገንዘብ መክፈል ስለሚያቅተው፤ ባንኩም ያን ያህል ስለማይጫነው እንደቀልድ በእዳ ታስሮ 40 አመት ይቆያል (አንድ በቅርበት የማውቀው አርቲስት አለ እንደዚህ የሆነ)።
አሁን ከምንጠቀምበት ATM card (Debit Card) በምን ይለያል?
#Debit card➡️ የምትጠቀሙት ባንክ አካውንታችሁ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ያህል ብቻ ነው፤ #Credit Card➡️ ሲሆን ግን ባንኩ እንደምትከፍሉት እርግጠኛ እስከሆነ ድረስ አካውንታችሁ ውስጥ ካለው የገንዘብ መጠን በላይ ይሰጣችኋል (ያበድራችኋል)
✅Debit Card በአብዛኛው #Visa® or #Mastercard® logo ይኖረዋል።
✅ከተበደራችሁ በኋላ በወር ውስጥ መክፈል ካልቻላችሁ #ወለድ ይታሰባል።
❎ሌላው ብዙ ሰው የሚሸወደው ባንኮቹ የሚገርም Information Retrieval System ይጠቀማሉ፤ ማን ምን ለመግዛት ገንዘቡን እንደሚያወጣ እያንዳንዷ ነገር #Database ላይ ትመዘገባለች።
✅ለምሳሌ፦ አቶ አበበ ከሱፐር ማርኬት ዳይፐርና ወተት ቢገዛ፤
አቶ በቀለ ደግሞ ቢራ ቢገዛና በወሩ ሁለቱም ሊበደሩ ቢመጡ የአቶ በቀለ በ % ስለሚወርድና ባንኩ በግለሰቡ ላይ ያለውን እምነት ስለሚያጣ የብድር መጠኑ ይወርዳል
✅ሌላው ደግሞ #ቅዳሜ ማታ እና #ሰኞ ጠዋት ቢራ የገዛ እኩል አይታይም፤ ዳታቤዙ በካርዷ ከየትኛውም ሀገርና ቦታ የገዛችኋትን እያንዳንዷን ነገር ይመዘግባል።
✅ስለዚህም #Rating እንዳይወርድባችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስትገዙ በጥሬ ገንዘብ💵 መክፈል ተመራጭ ነው።
የወደዳችሁትን ሁሉ ሼር እያደረጋችሁ ለወዳጅዎ #ያጋሩ እኛንም የበለጠ እንድንሰራ ያበረታቱ

Sometimes life
No judgement
All inspirational quotes
Being better person
.......
Love you all
Wish you all happy and stronger mind that can bright his light
Be strong
Need a private talk about your problem
@Elslove
https://t.me/bestversionforyou

Telegram
GLOW UP💌
лучшая версия тебя✨