Ethio_programming
48 subscribers
522 photos
93 videos
181 files
140 links
Codders for ethiopia
You need to teach your self
Nobody is gonna tea

We talk about hacking. Promotion is so forbidden stay cool and get updated.
🚫Insults Not Allowed
✔️No politics
✔️Be nice
🚫NO SPAM/Ad
🔞No Adult Content



👉@Yada2k20
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
Channel photo updated
🔰 ለማንም ሰው በነፃ እና በሌላ ቁጥር ለመደወል 🔰


Steps:-
Step 1 - የስልኮን browser ከፍተው GlobFone.com ብለው ይፈልጉ

Step 2 - ወደ Top Result ይሂዱ call የሚለዉን ይጫኑ

Step 3 - ሀገር እና ስልክ ቁጥር ይምረጡ

Step 4 - ለ 2min ይጠብቁ

Step 5 - ለመሞከር ወደራስዎ ስልክ ደውለው ቁጥሩን ይዩት😍
Channel photo removed
Channel photo updated
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ኦሮሚያ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 284 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ስድስት (6) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። አጠቃላይ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 83 ደርሰዋል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ21 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምስራቅ ሃረርጌ ነዋሪ፤ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

ታማሚ 2 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምስራቅ ሃረርጌ ነዋሪ፤ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

ታማሚ 3 - የ65 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።

ታማሚ 4 - የ46 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።

ታማሚ 5 - የ56 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።

ታማሚ 6 - የ43 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ የላብራቶሪ ምርመራው የተደረገው #አዳማ ፤ የድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia
Forwarded from Ģuyyes Fans🤩 (Guyye🇪🇹🇺🇸😷)
Forwarded from Ģuyyes Fans🤩 (Guyye🇪🇹🇺🇸😷)
Forwarded from Benito
👑️LATINO FAN'S👑
EPCO💿

musica🎶

video🎥

pictuer 📷

easy money baby💖

creator @Lu_Lu_Lunay
https://telegram.me/Latinopop12
Forwarded from 7 Nation🇪🇹
J balvin
BIENVENIDOS AL MUMDO D J BALVIN

Aqui encontraràs:
🎧Music
📷 Photo
🔎Curiosidades
🎥Videos

Ultimo album: colores🌈💜💙💜💛💚 @wampiii
https://telegram.me/J_balvinalbum
የተዘጉ ስልኮችን መክፈት ማለት ምን ማለት ነው?
Network ሰጪ ድርጅቶች በመላው አለም ላይ ይገኛሉ። በሀገራችንም ethio telecom ይገኛል። በሌሎች ሀገራት ደሞ ከ አንድ በላይ network አቅራቢ ድርጅቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ይህም የሆነበት ምክንያት በመንግስት ስር ሳይሆን በ ግል ተቃማት ስር ስለሆኑ ነው።ለዚህም ጎሮቤታችን Kenya ጥሩ ማሳያ ናት። ከ አንድ በላይ የመኖሩ ጥቅም ህዝቡ የተሻለ አማራጭ ያገኛል ድርጅቶቹም የተሻለ ነገር ለማቅረብ ፉክክር ዉስጥ ይገባሉ። አንድ አንድ network ሰጪ ድርጅቶች ደግሞ አለም አቀፍ እውቅና አላቸው ለምሳሌ T-mobile, verizon, orange, vodafone.....
እነዚህ ድርጅቶች ከሚፎካክሩቸው መንገዶች አንዱ ደንበኞችን ለመሳብ ሲሉ የስልክ ቀፎዎችን በቅናሽ ዋጋ ያቀርባሉ። ይህን የሚያደርጉት ደንበኞቻቸው የ አየር ሰአት በገዛቸዉ ቁጥር ተጠቃሚ ስለሚሆኑ ነው። ነገር ግን በዚ መንገድ የተገዙ የ ስልክ ቀፎዎች ከተገዙበት የ network ሰጪ ተቃማት ውጪ ያሉ sim cardoችን አይቀበሉም ይህም ምክንያቱ በ security code ስለሚቆለፉ ነው። እንደዚህ አይነት ስልኮች ሀገር ስለቀየሩ ሳይሆን እንቢ የሚሉት ከ ተገዙበት የ network ሰጪ ድርጅት ዉጪ ባሉ network ሰጪ ድርጅቶች sim card ስለማይሰሩ ነው።
የተዘጉ ስልኮች የሚከተሉትን ምልክቶች ያሳያሉ።
Sim not valid, wrong sim,unknown sim, phone restricted, contact service provider.....
ከ network ሰጪ ድርጅቶች የተገዛ ስልክ ለመክፈት ሁለት መንገድ አለ።
1. Computer , flasher box, እና flasher file በመጠቀም መክፈት ይቻላል።
2. ለ ድርጅቱ መጠነኛ ክፍያ በመፈጸም ማስከፈት ሲሆን ይሄ ደሞ የ e-commerce እንዲሁም credit card ይጠይቃል። ይሄ አገልግሎት ደሞ እኛ ሀገር ስለሌለ ያለው አማራጭ ውጭ ሀገር በምናቀው ሰው ማስከፈት ነው። ክፍያው ከተፈጸመላቸው ኮድ ብቻ ስለሚልኩን ማለት ነው
ATM_Card እና Debit_Card በምን ይለያል

Credit_Card ማለት እንደምናውቀው አይነት #ATM_Card ካርድ ሲሆን ምንጊዜም የራሱ ልዩ ቁጥር (Unique Number) ይኖረዋል።

የፈለጋችሁት ሀገር ሄዳችሁ ካርዱን መጠቀም ትችላላችሁ፤ ለምሳሌ አንድ አሜሪካዊ ሀገራችን መጥቶ ገንዘብ ቢያንሰው የፈለገውን ያህል አውጥቶ መዝናናት፣ መክፈል ይችላል።

አለም አቀፍ #ክፍያዎችን ለመክፈል ያስችልዎታል።

በአጭር ጊዜ ባለንብረት ያደርጋችኋል፤ ባወጣችሁት ገንዘብ መኪና፣ እንዲሁም ሌሎችንም እቃዎች መግዛት ያስችላችኋል።

ብዙ #ሀበሻ ሚሸወደው በዚህ ነው እዛ ሄዶ በትንሽ ፕላስቲክ ካርድ💳 እንዳሻው የፈለገውን መግዛት መቻሉን ሲያይ ኋላ እንደሚከፍል ይረሳና ይሸወዳል።

እንደውም አብዛኛው የሄደበት ሀገር እንደሄደ የበተነውን ገንዘብ መክፈል ስለሚያቅተው፤ ባንኩም ያን ያህል ስለማይጫነው እንደቀልድ በእዳ ታስሮ 40 አመት ይቆያል (አንድ በቅርበት የማውቀው አርቲስት አለ እንደዚህ የሆነ)።

አሁን ከምንጠቀምበት ATM card (Debit Card) በምን ይለያል?

#Debit card➡️ የምትጠቀሙት ባንክ አካውንታችሁ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ያህል ብቻ ነው፤ #Credit Card➡️ ሲሆን ግን ባንኩ እንደምትከፍሉት እርግጠኛ እስከሆነ ድረስ አካውንታችሁ ውስጥ ካለው የገንዘብ መጠን በላይ ይሰጣችኋል (ያበድራችኋል)

Debit Card በአብዛኛው #Visa® or #Mastercard® logo ይኖረዋል።

ከተበደራችሁ በኋላ በወር ውስጥ መክፈል ካልቻላችሁ #ወለድ ይታሰባል።

ሌላው ብዙ ሰው የሚሸወደው ባንኮቹ የሚገርም Information Retrieval System ይጠቀማሉ፤ ማን ምን ለመግዛት ገንዘቡን እንደሚያወጣ እያንዳንዷ ነገር #Database ላይ ትመዘገባለች።

ለምሳሌ፦ አቶ አበበ ከሱፐር ማርኬት ዳይፐርና ወተት ቢገዛ፤
አቶ በቀለ ደግሞ ቢራ ቢገዛና በወሩ ሁለቱም ሊበደሩ ቢመጡ የአቶ በቀለ በ % ስለሚወርድና ባንኩ በግለሰቡ ላይ ያለውን እምነት ስለሚያጣ የብድር መጠኑ ይወርዳል

ሌላው ደግሞ #ቅዳሜ ማታ እና #ሰኞ ጠዋት ቢራ የገዛ እኩል አይታይም፤ ዳታቤዙ በካርዷ ከየትኛውም ሀገርና ቦታ የገዛችኋትን እያንዳንዷን ነገር ይመዘግባል።

ስለዚህም #Rating እንዳይወርድባችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስትገዙ በጥሬ ገንዘብ💵 መክፈል ተመራጭ ነው።


የወደዳችሁትን ሁሉ ሼር እያደረጋችሁ ለወዳጅዎ #ያጋሩ እኛንም የበለጠ እንድንሰራ ያበረታቱ
Forwarded from Deepdriod (፪፩)
AndroDumpper_com.bigos.androdumpper_16_1.41_.apk
1.9 MB
የ wifi Password hack ማረጊያ apk

Only Root device