This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠፋ(የተሰረቀ) ስልክ በመጥለፍ ማግኘት ይቻላል ለካ ወይ ቴክኖሎጂ እዚህም ደረሰን
🇳 🇴 🇹 🇪 only for educational purpose
በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን
ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል።
Androrat (Android Remote Administration Tool)
፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን
በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack
ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች
የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ
በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን
ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።
ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder )
የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር
መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ
የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን
ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ
ይሰራል።
"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን
ማድረግ ይችላል
🇳 🇴 🇹 🇪 only for educational purpose
1. የአንድን ሰው ስልክ የ # Contact መዝገብ ማየት ,
ማስተካከል , ማጥፋት ..
2. ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..
3. በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ...
4. መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን
ማንበብ..
5. በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ
( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን
ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. )
6. ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ
መቅዳት እናም live መከታተል
7. ፎቶ ማንሳት
8. በሰውየው ስልክ መደወል
9. በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live
ለማዳመጥ ።
@Ethioprogaming

🌐CMD
✍ ይህን command line ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነው።...ይህን በአብዛኛው የሚያቁት Hackers(ሀከሮች) ናቸዉ ።
ለምሳሌ አንድ በ cmd በቀላሉ ሊሰራ የሚችል ነገር ልንገራቹ።
✍ አንድ ሰዉ ኮምፒውተሩን ክፍት ትቶ ሄደ ወይም ክፍት ኮምፒውተር አገኛቹ ብለን እናስብ.....አሁን የበፊቱን ፓስወርድ ሳታውቁ እናንተ ሌላ ፓስወርድ መስጥት ትችላላችሁ ።
1⃣.Startን ተጫኑ
2⃣.search ማድረጊያው ላይ cmd ብላቹ ጻፉ
3⃣.ከዛ Command Prompt የሚለው ላይ right click አድርጋችሁ Run as Administrator የሚለውን ምረጡ...
4⃣.UserAccountControl.. Yes or No የሚል box ያመጣላቹሀል...yes በሉት
ከዛ ጥቁር እስክሪን ይመጣል .
5⃣. net users ብላቹ enterን ተጫኑ።
የኮምፒዩተሩን ተጠቃሚዎች ይዘረዝርላቹሃል። ከዛ ደስ ያላቹን ተጠቃሚ ሰም እዩ..ለምሳሌ kebede የሚባል user ቢኖር
net users kebede 1234
ብላቹ ስትጽፉ
The command completed succesfully የሚል ጽሁፍ ይመጣል።
ይህ ማለት አዲሱ ፓስወርድ 1234 ሆነ ማለት ነው።
6⃣.exit ብላቹ ስትጽፉ cmd ይዘጋል።
✍ይህን ነገር ለማድረግ ከ30 second በላይ አይፈጅም ....

Forwarded from Deleted Account
I'm on Instagram as @yared2021. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=11ps79rnci7i7&utm_content=8qv61oq
Instagram
Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.
በአሉ🌲 የሠላም🌲🌼የጤና 🌲🌼የፍቅር 🌲🌼የአንድነት🌲🌼የብልፅግና🌲🌼የመተሳሰብ🌲🌼🌲🌼ይሁልንላቹ🌲🌼ለሀገራችን 🌲💚ሰላም💛ለህዝቦቿ❤ፍቅርና🌲🌼አንድነትን 🌼ስጥልን🌼አሜን🌼ያጡ🌼የሚያገኙበት🌼🌲የተራብ🌼🌲የሚጠግቡበት🌼🌲የተቸገሩ 🌼🌲በበረከትህ🌼የሚትረፈረፉበት🌲🌼ያዘኑ🌲🌼የሚፅናኑበት🌼ያለቀሱ🌼እንባቸው🌼የሚታበስበት🌼በአሉ🌼🌲የበረከት ይሁንላችሁ።
#መልካም_በአል
#መልካም_በአል
📺 የስቅለት ሙሉ ፊልም
💰package ከገዙ ወደ 400 Mb
💵 package ከሌለዎት ወደ 81 ብር ይፈጃል
📍WiFi ብትጠቀሙ ይመረጣል
🎙 JOIN US @Ethioprogaming
💰package ከገዙ ወደ 400 Mb
💵 package ከሌለዎት ወደ 81 ብር ይፈጃል
📍WiFi ብትጠቀሙ ይመረጣል
🎙 JOIN US @Ethioprogaming
🔐የAndroid ሚስጢራዊ ኮዶች🔐🗝
1⃣. Phone information code: *#*#4636#*#*
2⃣. Factor data reset code: *#*#7780#*#*
3⃣. Format android phone code:*2767*3855#
4⃣. Phone camera update code:*#*#34971539#*#*
-Update camera firmware in image
-Update camera firmware in SD card
-Camera firmware version
-Firmware update count
5⃣. End call power
code:*#*#7594#*#*
6⃣. File copy for creating backup code:*#*#273283*255*663282*#*#
7⃣.Service mode code:*#*#197328640#*#*
•*#*#232338#*#* show Wi-Fi Mac address
•*#*#1472365#*#* GPS test
•*#*#1575#*#* another GPS test
•*#*#232337#*#* show Bluetooth device
•*#*#232331#*#* bluetooth test
√ Firmware version information code:
*#*#4986*2650468#*#*
•*#*#1234*#*# PDA and phone
•*#*#1111#*#* FTA SW version
•*#*#2222#*#* FTA HW version
√ Code to launch various factory test
•*#*#0283#*#* packet loop back
•*#*#*0*#*#* LED test
•*#*#0673#*#* or *#*#0283#*#* melody test
•*#*#0842#*#* Device test (vibration and backlight test)
•*#*#2663#*#* Touch screen version
•*#*#2664#*#* Touch screen test
•*#*#0588#*#* Proximity sensor test
•*#*#3264#*#* RAM
information
so these are some working android hack.

Forwarded from Ģuyyes Fans🤩
🔐እንዴት የ ማንኛዉንም windows computer administrator password ማለፍ እንችላለን?
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃
Requirements:
—> ማንኛዉም የwindows operating system የተጫነበት cd ወይም usb
Eg. Windows7 os or windows 8 os
Let’s begin………..
—> computrሩን ከ cd ወይም ከusb ማስነሳት(boot from cd or usb)
—> ልክ boot አርጎ ከተነሳ በኋላ shift+F10 መጫን ከዛ command promote ይከፈታል
ምናልባት command promote ካልከፈተ shift+fn+F10 ሞክሩት
—> Type “cd c:” without quotation then hit enter
—>Type “dir” hit enter
--> Windows የሚለው ዝርዝር እስከሚመጣ ድረስ ፊደሉን እየቀያየሩ መሞከር
Eg. “D:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
“E:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
—> ከዛ በ ስእሉ ላይ የሚታየዉን በትክክል ይጻፉ
—> “cd windows/system32” hit enter
--> Type “rename osk.exe osk.old” hit enter
—> Type “rename cmd.exe osk.exe” hit enter
--> አሁን 75% ሚሆነዉን ስራ ጨርሰናል ከዚ ቀጥሎ computerun restart ማድረግ
—> ከስር በግራ በኩል የሚታየዉን icon መጫን
—>On-Screen Keyboard የሚለዉን መምረጥ
-->command promote display ሲሆን ስእሉ ላይ ያለዉን command ማስገባት
—> Type ”net user” hit enter
—> Type ”net user help *” hit enter —---- help ማለት የ computeru ስም ነው
-->ከዛ ምትፈልጉትን password ማስገባት
—> Password እንድይኖረው ከፈለጋቹ ደሞ hit enter ሁለቴ
--> አሁን Passwordu ተከይሯል ማለት ነው
—> የከየራቺሁትን Password አስግብታቹ login ማረግ
✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።
✅ @Ethio_hacke