🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹
4.51K subscribers
869 photos
17 videos
58 files
115 links
➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል
ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ።
🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667
Download Telegram
#ቦረና

#ቦረና በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው ድርቅ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመርዳት የምትፈልጉ በ " #ALCHIISOO_PASTORALIST_UP " በኩል መርዳት ትችላላሁ።

የዚህ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት (NGO) የባንክ አካውንቶች ፦

👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000522499823 (Swift Code: CBETETAA)

👉 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ -  1011800084313 (Swift code: CBO RETAA)

👉 አዋሽ ባንክ - 013081084782900
(Swift code:  AWINETAA)

👉 ኦሮሚያ ባንክ - 1548414100001
(Swift code: ORIRETAA)

ቁጥሮች ስለ ቦረና ምን ይናግሩናል ?

- በቦረና ዞን 807 ሺህ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ። ከነዚህ ውስጥ 167 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይና ተከታታይ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው።

- በዞኑ ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል።

- በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 85 % የቀንድ ከብቶች ናቸው።

- በዞኑ የቀሩት 230 ሺህ የቀንድ ከብቶች ሲሆኑ፤ ለ3 ወር የቀንድ ከብቶቹን ለመታደግ ቢያንስ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ማቅረብ ያስፈልጋል። በተጨማሪ 135 ሺህ ኩንታል መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በዞኑ ማቅረብ የተቻለው አንድ በመቶ ብቻ ነው።

- የተከሰተው ድርቅ በዞኑ 13 ወረዳዎች አጥቅቷል ፤ በዞኑ ከሚገኘው 60 በመቶ የሚሆነው ህብረተሰብ ድጋፍ ይፈልጋል።
HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ ያስችለናል ማለት ነው።
HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ እንጠቀምበታለን ማለት ነው።

የሚሰራው በ 4K ረሲቨር ላይ ብቻ ነው ለምሳሌ
GOLDSTAR 9999 4K SDS
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAT 9595 4K
ብዙ ደንበኞቻችን ይህንን አታውቁም ለመረጃ ያህል ይህንን ልንገራችሁ።
የSupermax F18 remote እነዚህን ሪሲቨሮች በሙሉ ያለምንም መገለባበጥ እና ችግር ማዘዝ ይችላል።

🅾️REALSTAR - RS1010,RS5050
🅾️LIFESTAR -
LS9090HD ,LS9090 Diamond ,LS9090mini ,LS 9595 4K , LS6060HD ,LS8080HD ,LS8080/6060 GOLD , LS8080/6060 Smart, LS9200,9300,1000,2000,3000,4000 HD/GOLD/SMART (ሁሉንም ሞዴል) ,
🅾️GOLDSTAR - GS9000,GS7500,GS7200,GS7500,GS8600,GS8800,GS7900,GS7800,GS7600,GS7700,
🅾️SUPERSTAR - SS6565,SS6464,SS9200 V8 , SS9300 V8
🅾️SUPERMAX - F18 , All Supertech Models, SUPERMAX 100 MINI , 200 Mini ,9200 Smart
🅾️IBOX -3030 ባለ 1 Flash የመጀመሪያውን።

ይህንን አውቃችሁ በአግባቡ ትጠቀሙ ዘንድ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ይህንን ሪሞት በብዛት ከUmerDish Store ማግኘት ይችላሉ።
+251910053667
በVIP SERVER Bein ለቆመባችሁ
-
ችግሩ የተፈጠረው ካምፓኒው Encryption (መቆለፊያ ) System Update በማድረጉ ነው።

እስከዛ ድረስ በዲSTቪ መመልከት ትችላላችሁ።

“ቤን ስፖርት እንዲጀምር የተቻለነን እየሞከርን ነው “ ብለዋል ከServer Side።
ነገር ግን ቤን ሲጀምር  ቀኑ ከዛሬ ጀምሮ እስከሚስተካከልበት ድረስ የServerኡ ቀኑ እንደሚራዘም  ቃል ገብተውልናል።

Sebrisat©
ተደጋጋሚ ጥያቄ
◍ ለሁላችሁም የሚሆን መልስ ነው የተለያዩ ማለትም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ማለት ይቻላል የሪሲቨር ሶፍትዌሮች የምታገኙበት ብቸኛ ቻናል 👇

👉 https://t.me/joinchat/RdhpyUDa-Yo7gIcD
👉 https://t.me/UmerDish1
Apollo 4 እና Apollo 5 IPTV ላይ
የBeinsport ቻናሎች እየሰሩላችሁ ካልሆነ የSystem maintance ችግር ነውና የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል ፣ ምንም ሳታደርጉ በራሱ ጊዜ ይጀምራል።

#ApolloIptv #Apollo
​​በጣም ብዙ የሀገሪቱ ሰዎች የSupermax 9200 እና 2350 ሪሞት መጥፋታቸውን ተከትሎ ብዙ ሰዎች ተቸግራችኃል።

አዲሱን MODEL HD-1033++ MAX ሪሞት እንዴት አርገን ከሪሲቨራችን ለእነዚህ እና ሌሎች ሪሲቨሮች ማስተዋወቅ እንችላለን?

#1) በሪሞት Code

1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ  ሳንለቀው Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በመቀጠል የሪሲቨሩ የሪሞት Code የሆነውን ባለ 3 Digit ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 001-145 ድረስ።
-የSupermax 9200  ጥቁሩ - 002
-የSupermax 2350 ነጩ -  021
-የSalvador,Strong,Humax,Coronet - 010
-የIbox HD -  088

የLifestar ጠፍጣፋው እና Coronet የድሮው 001 ሲሆን ከዛ ለፈለግነው ሪሲቨር የሚሰራልን ይሆናል ማለት ነው የሌሎቹም በዚሁ ተመሳሳይ መንገድ ወይም Automatic search ማረግ ይችላሉ።

3)ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

#1) የሪሞቱን ኮድ ካላወቅነው እና ለሌላ HD ሪሲቨር መጠቀም ከፈለግን በAutomatic Search

1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ 🔇 "Mute" ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።

3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።
በዩሮ 2024 ማጣሪያ

01:00 | ቡልጋሪያ ከ ሞንቴንግሮ
live on SPORT 1SD

04:45 | ፈረንሳይ ከ ኔዘርላንድ
live on SPORT 1SD
live on SPORT 4HD

04:45 | ስዊድን ከ ቤልጀም
live on SPORT 2HD
አሁን የምለቅላቹ አዲስ እና የጊዜው ምርጥ IPTV APP ነው!

29+ ETHIOPIA CHANNEL , 600+ SPORT CHANNEL እና የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን በትንሽ ኮኔክሽን በስማርት ቲቪ እና በስልካችን አንድሮይድ ለሚጠቀሙ በሙሉ የሚሰራ ምርጥ አፕ ነው

❤️ ልብ በሉ ሌሎች ቻናሎች ላይ ከ500-700 ብር እየተሸጠ ያለ አፕ ነው በነፃ የምለቅላቹ ብዙ ሼር እና ላይክ ግድ ነው

@Ethio_sat
Plus iptv 2023 Telegram - @Umerdish1.apk
49.2 MB
በጣም ምርጥ IPTV ጥቆማ

🔥 Plus IPTV 2023 - በውስጡ ላይ የሀገርኛ ቻናሎች ፣ የዲSTv ቻናሎች ፣ የቤን ቻናሎች ፣ ባጠቃላይ ሙሉ ዓለም ላይ  አሉ የተባሉ ቻናሎችን በሙሉ አካቶ የያዘ ምርጥ የሆነ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው App ነው።

#CHOICE  @UMERDISH1
EURO 2024 QUALIFICATION

LIVE ON

📺 SPORT 2 HD
N.IRELAND 🆚 FINLAND
📺 SPORT 3 HD
LUXEMBOURG 🆚 PORTUGAL
📺 SPORT 4 HD
MALTA 🆚 ITALY

📸Watts Dish
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት
+251910053667 @UmerSat