🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹
4.53K subscribers
861 photos
17 videos
58 files
115 links
➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል
ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ።
🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667
Download Telegram
ዛሬ ዕለተ አርብ Feb 02 በ 24H SPORT1 እና 24H SPORT2 ላይ የሚተላለፉ የጨዋታዎች ዝርዝር

╰┈ ⫸  24H Sports 1                                       

⏱️ 2:00 Nigeria vs Angola

⏱️ 5:00 Strasbourg vs PSG

⏱️  Argentina vs Uruguay


╰┈ ⫸  24H Sports 2

⏱️8:30  Tajikistan vs Jordan

⏱️12:30  Australia vs Korea Republic

⏱️5:00  Congo DR vs Guinea

⏱️08:00  Chile vs Paraguay

@Ethio_Sat
ሁሉንም የEnglish Premier League , Champions league ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀር እያሳየ የሚገኘው የ24H SPORT 1 እና 2 Channel አሁን ባለው ጊዜ ምርጥ የሚባሉትን እና ሁሉንም League ምንም ጨዋታ ሳይመርጡ ሁሉንም ቻናል የሚያሳዩት ቻናሎች

📺24H SPORT 1HD
📺24H SPORT 2HD

አዲሶቹ ቻናሎች
➠የሚገቡት በ Yahsat 52E ላይ ነው ፣ ነገር ግን በሁሉም ሪሲቨር አይሰሩም።
➠የሚከፍቱት የSunplus chipset ባላቸው ሪሲቨሮች ላይ ነው።ለምሳሌ ሀገራችን በብዛት ከሚገኙት መካከል
📟POPULAR T40 Extreme & T40 PRO
📟LEG N24PRO IRON እነዚህን ሞዴሎቸሰ በመግዛት መጠቀም ይችላሉ።

➠Internet የሚፈልገው 1 ጊዜ Active ለማድረግ ብቻ ነው። በዚህም Internet በሌለበት ቦታ ላይም መጠቀም ትችላላችሁ።
➠እነዚህ ቻናሎች አስተማማኝ ሆነው እንደሚሰሩ እና ለረጅም ጊዜ እንደሚያለገለግሉ ተረጋግጥዋል።
➠Tv Varzish በማይደርስባቸው ቦታዎች ( ጋምቤላ ፣ ቴፒ ፣ ፍኖተሰላም እና የመሳሰሉ) ቦታዎች ላይ ያለምንም ችግር ይሰራሉ።
➠1 ጊዜ ከተሞሉ ምንም ዓይነት Software አይፈልጉም። መቆራረጥም የሚባል ነገር የለም።

💎እነዚህ ወርቃማ ቻናሎች የሚያልፉት ጨዋታ የለም

📺H24 SPORT 1HD
📺H24 SPORT 2HD

🔥ጣብያው የሚገባበት ሳተላይት Belintersat 1 51.5° E ላይ ነው ቫርዚሽ ካለበት Al Yah 1 52.5° E ተቀራራቢ ድግሪ ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ ቦታ ዝምብሎ ሰርች ሲደረግ ሊገባ ይችላል እናንተም ጋር ሳህናችሁን ትንሽ በማንቀሳቀስ በማቀራረብ በማመጣጠን ሁለቱንም መጠቀም ትችላለህ።


የቻናሉ TP 📟 11077 H 2500 ነው።
STRONG TP 📟 10973/V/27500
እለተ ቅዳሜ የ እንግሊዝ ፕ.ሊግ  ተጠባቂ ጫዎታዎች

⚽️ ሊቨርፑል 🆚 በርንሌይ

📺 Live On 24H Sport2  📡 (Belintersat 51.5°)
📺 Live On Sport 2HD   📡 (Amos4°W)

⚽️ ቶተንሃም 🆚 ብራይተን

📺 Live On Sport1 sd (Amos 4°W)
የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ
ከዚህ በፊት በ TV VARZISH እና FOOTBALL HD ኳስ ለመመልከት ሞክራችሁ Yahsat1A አልገባ ብሏችሁ የነበረ Coverage የማይደርስበት ቦታ የምትገኙ - ጋምቤላ ፣ ወለጋ ፣ ፍኖተሰላም እና የመሳሰሉት ቦታዎች አሁን ላይ አዲሱ 24H SPORT 1 እና 24H SPORT 2 ቻናሎች ሙሉ ኢትዮዽያ ስለሚሰሩ ያለምንም የCoverage ችግር መጠቀም እና መመልከት ትችላላችሁ።

Satellitun መሞከር ለምትፈልጉ

የSatellite ስም - BELINETERSAT 51.5 E ነው
የቻናሉ TP - 11077 H 2500 ነው።
STRONG TO - 10973/V/27500
Al Feiha vs 🇸🇦Al Nassr
24H SPort 1HD

3:00
Bologna vs Fiorentina
24H Sport 1HD
የዛሬ ጨዋታዎች በነፃ የኳስ ቻናሎች


╰┈ ⫸ 24H Sports 1


2:45 Galatasaray vs Sparta Praha

5:00 Milan vs Rennes



╰┈ ⫸ 24H Sports 2


2:45 Feyenoord vs Roma

5:00 Benfica vs Toulouse
የካቲት -8- 2016

🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች🔥

⚽️ FRANCE: Ligue 1
🛑 5:00 Lyon 🆚 Nice
📺  TV Varzish HD
📡  Yahsat 52°E                   11785H27500
📺  IRIB Varzesh HD
📡  Intelsat 62°E                  11555V30000
📺 TV5 Monde Maghreb Orient
📡 ናይል ሳት 7°W                    11900V27500
📺 TV5 Monde (ኢትዮ ሳት)
📡 NSS12  57°E                   11105H45000


⚽️ GERMANY: Bundesliga
🧿 4:30 FC Koln 🆚 Werder Bremen
📺  Football HD
📡  Yahsat 52°E                 11785H27500
📺  Sport 1
📡  Amos 4°W                    11472V27500


⚽️ ITALY: Serie A
🔴 3:00 Torino 🆚 Lecce
📺  ONE 2 HD
📡  Amos 4°W                   10972V30000

🔴 5:00 Inter 🆚 Salernitana
📺  IRIB TV3
📡  Intelsat 62°E                11555V30000
📺  Sport 3 HD
📡  Amos 4°W                    10972V30000


⚽️ NETHERLANDS: Eredivisie
🌕 4:00 PSV 🆚 Heracles
📺  Sport 3 HD
📡  Amos 4°W                    10972V30000


⚽️ ENGLAND: Championship
🔵 5:00 West Brom 🆚 Southampton
📺  Sport 2 HD
📡  Amos 4°W                    10972V30000
🔥ተመልሰዋል!

👉Belintersat 51.5°E የMetro Digital package የሆኑት የD*TV ቻናሎች በአስገራሚው ሰርቨር በForever/ F-Share Server በድጋሚ ተከፍተዋል! ከእንግዲህ ማንኛውንም የእግርኳስ ጨዋታ እና መዝናኛዎች ለልጆት አያሳስብም!😎

Forever server ለማስሞላት
@umersat ላይ ያናግሩን!
📺WATAN HD
📺Rahe farda
📺Johumer
📺RASA
📺Exile TV network
📺MSHAL TV
📺PK Sports
📺Test 2
📡  Yahsat 52°E                11661H10500
🍿በዚህ ሳምንት በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል!

Burnley 🆚 Arsenal
     12:00
🖥ETV ENT HD
📡NSS 12 57°E | 11105 H45000
እለተ ቅዳሜ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎችን እቤቶ ሆነው በነፃ የኳስ ቻናሎች ይከታተላሉ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቀን 09:30
⚽️ ብሬንትፎርድ 🆚 ሊቨርፑል
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ 12:00
⚽️ ብርንሌይ 🆚 አርሰናል
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ 12:00
⚽️ ፉልሃም 🆚 አስቶን ቪላ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ 12:00
⚽️ ኒውካስትል 🆚 በርንማውዝ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ 12:00
⚽️ ኖቲንግሃም 🆚 ዌስትሃም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ 12:00
⚽️ ቶተንሀም 🆚 ወልቭስ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ 02:30
⚽️ ማንችስተር ሲቲ 🆚 ቼልሲ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በትንሽ ወጭ በሚያስከፍሉ  ቻናሎች ይመልከቱ
👇 Live On 👇  
📺 24H SPORT 1HD | Yahasat
📺 24H SPORT 2HD | Yahasat
📺 SPORT 1SD , 2HD ,3HD & 4HD | Amos 4°W
═════════════════
በተጨማሪም አሪፍ ኮኔክሽን ላላቹህ ደግሞ እነዚህን አማራጭ ይጠቀሙ
📺 BeinSport ( በካርድ እና በApollo , በEvission , በForever , በETV Pro እና በMYHD IPTV )
📺 DSTV ( በEvission , በForever በMYHD እና ETV PRO IPTV )
◍ በሞባይል አፕፕ ደግሞ በ Yacine , እና በተለያዩ የ Android Application በነፃ መመልከት ይችላሉ።
═════════════════
🔥ሁሉኖም የሪሲቨር SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ያሉትን አካወንት
ቴሌ ብር ➠ 0910053667

💎ልክ ብሩን እንዳስገባቹ በዚህ አካውንት screen shot ይላኩልን @UmerSat
☎️+251910053667
እኛም ከሌላው ጊዜ በተሻለ በ 5 ደቂቃ ውስጥ እንሞላለዎታለን የረጅም ጊዜ ታማኝነታችን ምስክር ነው ኡመር ዲሽ!
ለAMOS ተጠቃሚዎች ረዕቡ ምሽት ይህ ጨዋታ በቀጥታ 5PLUS HD ላይ ይታያል
በተጨማሪም 24H SPORT ላይ ይታያል
@UmerSat
የዛሬ ጨዋታዎች በ24H SPORT 1 እና 2 *19/02/2024*

👉 *GMT = +3*


╰┈ ⫸ 24H Sports 1

23:00 Athletic Club vs Girona


╰┈ ⫸ 24H Sports 2

23:00 Everton vs Crystal Palace