Ethio Arsenal Troll
33.1K subscribers
3.34K photos
319 videos
3 files
145 links
ለማስታወቂያ @picass00
Download Telegram
ሌኖ እንደዛ ተስፋ ሰቶን😕
ቶተንሃም ሲቲን ያሸንፋል ማለት ሻሼ ሲቲን ያሸንፋል እንደማለት ነው 😪
ሻሼ እና ፉልሀም

ግም ለግም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔም ምለው

እዚህ ቻናል ውስጥ ያላቹ ኮመንት ላይ ምታብዱ የሻሼ ደጋፊዎች ግን ስለራሳቹ እውነታውን ስንነግራቹ ለምን ይደብራችዋል 😂😂😂
ነገ በዚ ሰዓት 😮‍💨❤️‍🔥
ኧረ ሲቲ😭😭😭😭😭
ሪፖርተር: ይህንን ዝዉዉር ምን ትለዋለህ

ምፓፔ: ቀልደኛ ባይበላ ቢቀርስ😭😭
Louis Dunford - The Angel (North London Forever)
<unknown>
NORTH LONDON🥹❤️‍🔥❤️‍🔥
ሽንትቤት ተንጠልጥላችሁ አይደለም የእናታችሁ መሀፀን ብትገቡ አታመልጡንም
ደህና አደራችሁ መድፈኞች!
አረ ብስራት FM 101.1 ትሪቡን ስፖርት ክፈቱ ኤፍሬም እየጨቆናቸው ነው 😹😹😹😹😹😹😹😹😹
አሁን የአርሴ አሰላለፍ ወቷል! 😎👌

ቀጣይ የዩናይትድ አሰላለፍ ሲወጣ የምናደርሳቹ ይሆናል! 😁
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Leo Tedi)
ዩሪየን ቲምበር ማንችስተር ዩናይትድን በሚገጥመው የአርሰናል ስብስብ ውስጥ ይገኛል።

[AFCAMDEN]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et