Ethio Arsenal Troll
21.1K subscribers
2.4K photos
273 videos
3 files
134 links
ለማስታወቂያ @picass00
Download Telegram
የቼላ እና የሻሼዉ ደጋፊ ልደታቸዉን ስያከብሩ😐
Ethio Arsenal Troll
የቼላ እና የሻሼዉ ደጋፊ ልደታቸዉን ስያከብሩ😐
እና ምን ይወጣለታል እ
በጁ የያዘው ነገር ግን ምንድን ነው🤔🤔🤔
#Imagine

ቅዳሜ ማን ሲቲ ከፉልሃም ጋር ነጥብ ጥሎ😉
አርሰናል እሁድ ዩናይትድን አሸንፎ ዋንጫ ለመብላት የኤቨርተን ጭዌ ብቻ ቢቀረው😄

ምን አይነት ስሜት ይሰማችኃል??? ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
😅🙌🙌
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒)
▪️|| አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት የኤቨርተኑን ግብ ጠባቂ ጆርዳን ፒክፎርድን የማዘዋወር እድል ካለ እያጤነበት ነዉ ሲል  TEAMtalk ዘግቧል ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
😂😂😂😂
Forwarded from ETHIO ARSENAL (🅰shu jr☄️)
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ራይስ

"በጣም ምርጥ ተጨዋች ነው እዚ ቢሆን ከኛ አጨዋወት ጋር በሚገባ ይዋሀድ ነበር::"

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
አንድ አምስት 😁
Ethio Arsenal Troll
😅🙌🙌
Come on ❤️🤍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሁድ እናሸንፋለን እያሉ እነደሆነ ስሰማ😂
🦁😉🔥 እሁድ የሆነ ነገር🙏
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 No comments
ኳስ የማያዩ ወንዶች ግን እሁድን እንዴት ሊያሳልፉ አሰቡ?🥹😂
የአርሰናል አሰላለፍ ተለቋል የዩናይትድን ልቀቁልን አሁን ደሞ