ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.89K subscribers
2.2K photos
74 videos
101 files
1.29K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Jonah promotion
🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ አንድ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹

ይህን ይጫኑ የ Telegram ቻናላቸውን ለማግኝት  👇👇


https://t.me/City_Forex_Ethiopia
https://t.me/City_Forex_Ethiopia
https://t.me/City_Forex_Ethiopia
https://t.me/City_Forex_Ethiopia
Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ 
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️
10000 Like ያንሳታል❤️❤️
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
ሰላም ውድ ሪሞት ቴክኖሎጂ አባላቶቻችን ሁላችሁም ዛሬም ለናንተ የሚጠቅም መረጃ ይዘንላችሁ መጥተናል።

✍️ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች በዝናብ ሰዓት Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት ለምሳሌ:-

✍️(Airplane Mode ላይ ማድረግ) (ምክንያቱም ራዲየሽኑ መብረቅ ይስባል)

✍️| off wi-fi | Bluetooth | Main Network FM(ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ | ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው
የሚጠቀሙት - ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Eectromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል።

✍️ስልክን Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም | አለመደዋወል - Calling | Wifi አለመጠቀም | Gaming - ጌም አለመጫወት።

✍️በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል

✍️ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ።

✍️የስልክ ስክሪን Blue Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brightness መቀነስ / Blue Light Filter App መጠቀም።

✍️የባትሪ ቻርጅ በጣም Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ | ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል።

✍️ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ | ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡

✍️የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ | በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ፡፡

✍️ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ | የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagneti radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን | አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት፡፡

እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

ቻናላችን: t.me/remoteict
አሁን ላይ የየእለት የህይወታችን  ክንውኖቻችን  ቴክኖሎጂ ላይ መሰረት ያደረጉ ሆኗል፡፡

ቴክኖሎጂ የሁሉም ነገር ማሰሪያ ሁኗል፡


👁  በየ ቀኑ አዳድስ የቴክኖሎጂ ግኝቶችን በምገርም ትንተና #በሪሞት  ቴክኖሎጂ  እናስቃኛቹዋለን

👁 አይቲ መፍቴዎች ይዘን እንመጣለን  ማለትም computer and printer Maintainance  , ሞባይል ጥገና

👁 የሳይበር ሰኩርቲ  የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት

እሮሶ ብቻ  ሊንኩ
👇👇👇👇
   @remoteict   join ያርጉ
Spec:

⚡️ 3.7 GHz Intel Core ⚡️i3-6100 Dual-Core
⚡️4GB of 1600 MHz DDR3L RAM
⚡️500GB Hard Drive
⚡️Integrated Intel HD Graphics 530
⚡️Dell Wired Keyboard & Mouse Included
⚡️Windows 10 License


📞0910512217
Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ 
🔥ከአርቲስቶች መንደር 💋
የማን አድናቂ ኖት?

👉ፍስሀ ካሳሁን (ማንዴላ)
👉ታሪኩ ባባ
👉ግሩም ኤርሚያስ
👉ሰላም ተስፋዬ
👉ሄለን በድሉ
👉ሀናን ታሪቅ
👉ሄኖክ ድንቁ …… see all
Forwarded from Quality Button
🔴  እንደ ሌላው ቦት አይደለም ቲክ ቶክም ላይ አይታችሁት ሊሆን ይችላል #ማርያምን ካልሰራ LEFT በሉ  ምርጥ ቦት ነው ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ በመቀጠልም START ስትሉ ፎቶ ለይ ምትመለከቱትን ያመጣላችሃል ከዛን 2ቱንሞ ተቀላቀሉ።ከዛም ተቀላቅያለው ሚለውን ይጫኑ አለቀ💵👇👇
Forwarded from Jonah promotion
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Update

ባይደን ፊርማቸውን አኑረዋል ፤ ቲክቶክ " ፍርድ ቤት እንተያይ " ብሏል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በባይት ዳንስ ባለቤትነት ያለው " #ቲክቶክ " ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ #እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል።

" ቲክቶክ " ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የተሰጠው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው።

በዚህ ጊዜ ይህንን ካላደረገ #እስከወዲያኛው ከአሜሪካ እንደሚታገድ ተገልጿል።

አሁን በአሜሪካ ብቻ 170 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት " ቲክቶክ " ሙሉ በሙሉ የመታገዱ ነገር #እውን ወደ መሆኑ ተቃርቧል።

የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሹ ዚ ቼው ፥ " የትም አንሄድም። ለመብታችን በፍርድ ቤት እንታገላለን። ሀቁ እና ህገ መንግስቱ ከጎናችን ናቸው፣ እናሸንፋለን ብለን እንጠብቃለን " ሲሉ ተናግረዋል።

@remoteict
እስቲ ladies👩‍🦱 and gentlemen👩‍🦲 ያላችሑበትን ሁናቴ በ emoji😁😁react አድርጉ
Forwarded from Quality Button
መቼ ነው የተወለዱት የተወለዱበትን ቀን በመንካት የሚመጣውን ነገር ይመልከቱ😍

add your channel 🎯
Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ 
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️
10000 Like ያንሳታል❤️❤️
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Update

ባይደን ፊርማቸውን አኑረዋል ፤ ቲክቶክ " ፍርድ ቤት እንተያይ " ብሏል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በባይት ዳንስ ባለቤትነት ያለው " #ቲክቶክ " ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ #እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል።

" ቲክቶክ " ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የተሰጠው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው።

በዚህ ጊዜ ይህንን ካላደረገ #እስከወዲያኛው ከአሜሪካ እንደሚታገድ ተገልጿል።

አሁን በአሜሪካ ብቻ 170 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት " ቲክቶክ " ሙሉ በሙሉ የመታገዱ ነገር #እውን ወደ መሆኑ ተቃርቧል።

የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሹ ዚ ቼው ፥ " የትም አንሄድም። ለመብታችን በፍርድ ቤት እንታገላለን። ሀቁ እና ህገ መንግስቱ ከጎናችን ናቸው፣ እናሸንፋለን ብለን እንጠብቃለን " ሲሉ ተናግረዋል።

@remoteict
Forwarded from Jonah promotion
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Forwarded from Jonah promotion
🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ አንድ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹

ይህን ይጫኑ የ Telegram ቻናላቸውን ለማግኝት  👇👇


https://t.me/City_Forex_Ethiopia
https://t.me/City_Forex_Ethiopia
https://t.me/City_Forex_Ethiopia
https://t.me/City_Forex_Ethiopia
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
የ3 ዓመት ሕፃናት በኢንተርኔት ለወሲባዊ ብዝበዛዎች

ወሲባዊ ድርጊት አሳዳጆች ከስድስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ስልካቸውን ተጠቅመው “አስፀያፊ” ድርጊት እንዲፈፅሙ እያደረጉ ነው ሲል የተራድዖ ድርጅት አስጠነቀቀ።

ኢንተርኔት ዋች ፋውንዴሽን የተሰኘው ተቋም በአውሮፓውያኑ 2023 ብቻ ከ2 ሺህ በላይ ሕፃናት በኢንተርኔት አማካይነት ወሲባዊ ብዝበዛ ደርሶባቸዋል ብሏል።

በቅርቡ ኦፍኮም የተባለው ድርጅት ያወጣው መረጃ መሠረት በጣም በርካታ ዕድሜያቸው ከ5-7 የሚሆን ሕፃናት የራሳቸው ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልክ አላቸው ይላል።

ይህን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ የብሪታኒያው ደኅንነት ሚኒስትር ቶም ቱጌንዳት የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ብዝበዛን ለማስቆም መሥራት አለባቸው ብለዋል።

ሚኒስትሩ አክለው ቤተሰብ “ሕፃናት ማሕበራዊ ሚድያ እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ሊነግሯቸው ይገባል፤ ምክንያቱም ሰላማዊ ነው ያላችሁት ማሕበራዊ ሚድያ አደጋ ሊኖረው ይችላል” የሚል መልዕክት አስተላለፈዋል።

አይደብሊውኤፍ የተሰኘው ተቋም ሕፃናት ላይ ወሲባዊ ብዝበዛ የሚያደርሱ ምስሎችን አስሶ በማስወገድ ላይ የተሰማራ ነው።

ተቋሙ በቅርቡ ባወጣው ዓመታዊ መግለጫው በ2023 ብቻ ኢንተርኔት ላይ 2401 ዕድሜያቸው ከሶስት እስከ ስድስት የሚሆን ሕፃናትን “ሰልፍ ጄኔሬትድ” ምስል ማግኘቱን ገልጧል።

@remoteict
እዚ ቴለግራም ቻናል ውስጥ ገብታቹ I swear to God በጣም ብዙ ነገር ታተርፋላቹ ለምሳሌ
1,Graphics Design full course
2.Website Development full course
3, Python using Django framework full course
4. free ክራክ የተደረጉ softwares like ms windows , ms office , adobe photoshop,adobe illustrator ,adobe premiere pro ,adobe InDesign etc. .
5.PC and printer maintenance full support
6. mobile maintenance support
7. Daily tech News

https://t.me/remoteict
https://t.me/remoteict