ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
#pdf_reader_background_and_text color
🔰አብዛኛውን ጊዜ በኮምፒውተር soft copy pdf reader'ን ተጠቅመን ስናነብ white background እና black text ሆኖ ነው የምናገኘው። ነገር ግን ለአንዳንዶቻችን ይህ ለአይናችን ምቾት ላይሰጠን ይችላል:: ከታች ያለውን ቅደም ተከተል በመጠቀም ወደ የምንፈልገው መቀየር እንችላለን።

1. open pdf files using PDF reader

2. 🔝 Click on 'Edit'

3. click on 'Preference'

4. select 'Accessible'

5. tick on 'Replace document color'

6. tick on 'In Custom color'
'Page background'
'Document text'
እነዚህ ሁለቱ ላይ የምንፈልገውን እንመርጣለን

7. Click 'ok'
ለውጡ ወዲያው ይመጣል::
👍ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት❗️
የኮምፒውተር ክፍሎችና ምንነታቸው
1.✳️ MotherBoard:
◽️Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡
◽️ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ (Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
2.✳️ Central Processing Unit (CPU):
◽️ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡
◽️ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡
◽️ የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
3.✳️ Random Access Memory (RAM):
◽️RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡
◽️RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
◽️የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል።
4.✳️ Hard Drive:
◽️Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ ሙዚቃዎችን፤ ምስሎችን፤ ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
◽️Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
5.✳️ Power Supply Unit:
◽️Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡
WinRar ምን ጥቅም ላይ ይውላል?
WinRar ተጠቃሚዎች ትላልቅ ፋይሎችን ወደ የታመቀ ቅርጸት እንዲያስተላልፉ ፣ እንዲያጋሩ ወይም በማህደር እንዲያስቀምጡ የሚያስችል የውሂብ መጭመቂያ (data compression) መሳሪያ ነው ፡፡ መሣሪያው ተጠቃሚዎች ከመጀመሪያው የፋይል ቅርጸቶች ያነሰ ማከማቻ የሚወስድ በርካታ ፋይሎችን ወደ .rar ወይም .zip ቅርጸት እንዲለውጡ ያስችላቸዋል።
WinRar በኮምፒተር ማከማቻ ላይ ትልቅ ቦታ ለሚይዙ መልቲሚዲያ ፋይሎች በደንብ ይሠራል ፡፡ በተጠቃሚው ፋይል ውስጥ ብዙ ፋይሎችን እንዲልክ ስለሚያደርግ ፕሮግራሙን በመጠቀም መረጃን ማጋራትም ቀላል ነው ፣ ይህም በፖስታ እንደ አባሪ ሊሄድ ይችላል ፡፡ ፕሮግራሙ ፋይሎችን ከተጨመቀ ቅርጸት ለማውጣት እና በተመረጠው የፋይል መድረሻ ላይ ለማስቀመጥ ሊያገለግል ይችላል ፡፡ WinRar እንዲሁ መዝገብ ቤቶችን በመከፋፈል እና በትክክል በማውጣቱ ተጠቃሚዎች በአግባቡ እንዲመዘገቡ ያስችላቸዋል።
WinRar ን በመጠቀም ፋይሎችን እንዴት ማውጣት እንደሚቻል ፕሮግራሙ በዊንዶውስ ሲስተም ላይ ከወረደ በኋላ ወደ ቀለል በይነገጽ ይከፈታል ፡፡ የላይኛው ፓነል አማራጮችን ያሳያል ይጨምሩ ፣ ያውጡ ፣ ይፈትሹ ፣ ይመልከቱ ፣ ይሰርዙ እና ተጨማሪ አማራጮችን ይጨምሩ ፡፡ የማውጫውን አማራጭ በመጠቀም ተጠቃሚዎች በዝርዝሩ ቅርጸት ወደ መስኮቱ የሚከፍቱ የተጨመቁ ፋይሎችን መክፈት ይችላሉ ፡፡ ዘ. rar ወይም. የዚፕ ፋይሎችን በቀኝ-ጠቅ ሲያደርጉ እና በዊን ራር የመክፈት አማራጭን ሲከተሉ ከመድረሻው ራሱ ሊከፈት ይችላል ፡፡ የዝርዝሩ እይታ አንድ ወደ ተመረጠው መድረሻ ከማምጣቱ በፊት አንድ ሰው በራሱ በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች እንዲያይ ያስችለዋል።
WinRar ን በመጠቀም ፋይሎችን እንዴት እንደሚጭመቅ WinRar ተጠቃሚዎች የተለያዩ ፋይሎችን ወደ አንድ የተጨመቀ ፋይል እንዲጭኑ ያስችላቸዋል ፡፡ ይህ ብዙ ፋይሎችን ማስተላለፍ እና መጋራት በቀላሉ ያደርገዋል። አዲስ የራራ ፋይል ሲፈጥሩ ተጠቃሚዎች በአንዱ ፋይል ውስጥ ለመጭመቅ የመረጡትን ማንኛውንም የፋይሎች ቁጥር ለመጨመር ፣ የአክል ፋይሎችን አማራጭ ማመልከት አለባቸው ፡፡
የመጨረሻዎቹ ቅርጸቶች ራሪ ፣ ራራ 4 ወይም ዚፕ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ተጠቃሚው አማራጩን እንዲሁም ፋይሉ መቀመጥ ያለበት መድረሻውን መምረጥ ይችላል።
WinRar ከምን ጋር ተኳሃኝ ነው? WinRar በዋነኝነት ከዊንዶውስ ጋር ተኳሃኝ ሲሆን አሁን ለ Androidም ይገኛል ፡፡ ለ Macs ወይም ለ Apple መሣሪያዎች ኦፊሴላዊ የተለየ ስሪት የለም ፣ ግን WinRar መተግበሪያ ፋይሎችን ለማውጣት ፣ ለማስመዝገብ ወይም ለመጭመቅ በማክ ዴስክቶፖች ላይ ይሠራል ፡፡
WinRar እንደ .rar ያሉ የፋይል ቅርፀቶችን እንዲሁ መፍጠር ይችላል ፡፡ ዚፕ ፣ በ .rar ቅርጸት የተጨመቁ ፋይሎችን መፍጠር የሚችል ብቸኛው ፕሮግራም ይህ ነው። ሌሎች እንደ WinZip ወይም 7zip ያሉ ፕሮግራሞች ከ .rar ፋይል መረጃን ማውጣት ይችላሉ ፣ ግን በዚያ ልዩ ቅርጸት ፋይል መፍጠር አይችሉም።
🔶 ሶፍትዌሩን ማውረድ ለምትፈል 👇👇👇 https://www.winrarfree.net
የቴሌብር አገልግሎት ምንድን ነው?
ኢትዮ-ቴሌኮምን በትሪሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሚያሽከረክር ተቋም ያደርገዋል።
ቴሌብርን ከንግድ ባንክ ጋር በመኾን ይጀምራል
ኢትዮ-ቴሌኮም በኢትዮጵያ ከፍተኛውን የገንዘብ እንቅስቃሴ ያከናውናል ተብሎ የሚጠበቀው “ቴሌብር” የተሰኘ ዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ግንቦት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አደረገ።
መጀመሪያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመኾን ሥራውን እንደሚጀምር ተጠቆመ።
የኢትዮ-ቴሌኮም ይህ አገልግሎቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የሚባለውን የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚያሳልጥ ተቋም የሚያደርገው ይኾናል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ “ቴሌብር” የተሰኘው አገልግሎት ኩባንያውን ዓመታዊ የትርፍ ምጣኔውን በሁለት እና በሦስት እጅ ያሳድጋል ተብሎ ይታመናል። ቴሌብር የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
በሞባይል ስልክ ተጠቅሞ ገንዘብ ለማዘዋወር፣ ገንዘብ ለመቀበል፣ ግብይት ለመፈጸምና ሌሎች የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን ለማከናወን የሚያስችለው ይህ አገልግሎት፤ ከውጭ የሚላክ ገንዘብን ከገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር በመኾን ወደ ሥራ ያስገባል ተብሎ ይጠበቃል።
ከዚህ ሌላ በ“ቴሌብር” በባንኮች የሚፈጸሙ ክፍያዎችን ለመክፈል የሚያስችል መኾኑም ተጠቅሷል። በባንክ አካውንት ያለን የገንዘብ መጠን ለማወቅ እና ከየትኛውም ቦታ ኾኖ በሞባይል ስልክ ወጪና ገቢን ለመከታተል የሚያስችል ነው። የሞባይል የአየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል የሞባይል አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችል ነው።
የውኃ፣ የመብራትና የመሳሰሉ የአገልግሎት ክፍያዎችንም በ“ቴሌብር” መክፈል እንደሚቻል ታውቋል።
በአምስት ቋንቋዎች አገልግሎት የሚሰጥ ነው። ይህ አገልግሎት የፋይናንስ ዘርፉን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያዘምን ጭምር ያመለክታል።
የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?
መፍትሄዉስ?
*******
*******
የአብዛኞቻችን የራስምታት🤔 የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃአፕልኬሽን ስንጭን ሙሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage avaliable) የሚለዉን pop up dialog እንዴት ሚሞሪያችን #free አድርገን አንደምናስተካክል እናያለን።

‼️ግን ለምን ይመጣል?

የ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ስራ(አፕልኬሽን install ለማድረግ ፋይል ለማስቀመጥ ...) የመስራያ ቦታ ሲያጣ ይከንን #Notification ያሳየናል።

የአንድሮይድ አፕልኬሽኖች ማስቀመጫ storage አይነት ይጠቀማሉ።

1⃣ ለ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት #memory አለ።

2⃣ ለራሳቸዉ ለ አፕልኬሽኑ #data ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት #memory አለ።

3⃣ ለአፕልኬሽኑ #catch ጊዜያዊ ፋይል ማስቀመጫ #memory አለ።

እነዚህ #Catch ላይ የተቀመጡ ፋይሎች ጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ።

መፍትሄ👇👇

ቆይ መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት።

የስልካችሁ ለማየት #Internal storage ምን ምን እንደሞላዉ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ።

1⃣ #Setting ዉስጥ ይግቡ

2⃣ ከዛ #Storage የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ።

አዚህጋ የ RAM,Internal Storage,SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል።

3⃣ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ።

✳️Avaliable :አሁን ያላችሁ #free የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ።

✳️System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለራሱ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እግደ Setting,Chrome,Phone,GMail,Google,Contacts,Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት #memory ያሳየናል።

✳️Owners እኛ የጫናቸዉን አፕሌኬሽኖች, ፎቶዎች,ያሳየናል።
አዉድዮ ፋይሎች እና Catch ሚሞሪ ላይ ያሉት ፋይሎች የያዙትን የሚሞሪ መጠን ያሳየናል።

አሁ ከላይ ካየሐችሁት ዉስጥ ብዉ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ።

አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን #uninstall ማድረግ።

✳️uninstall ለማድረግ #Setting->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት።

ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ።

Video ከሆነ የማትፈልጉትን #Video እየመረጣችሁ ማጥፋት።

Audio ከሆነም አሸዛዉ ምረጡና አጠያጥፉ

የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ እና እንደ Other#Screenshot የመሣሠሉትን ፋይሎች ያጥፉ

Clear data የሚለዉን በመጫን #catch ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ

ሌላኛዉ አማራጭ ትላልቅ ፋይሎችን ከ Internal Memory ላይ #Cut አድርጎ ወደ SD card ላይ ፔስት ማድረግ ነዉ።

ሌላዉ አማራጭ SD Card የስልኩ defalu ፍይል (Apps,photo,video,audio በቂ ሁሉንም ነገር)
ማስቀመጫ ማድረግ ነዉ።

ይከን ለማድረግ
👇
✳️Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ አናተ SD card የሚለዉን ይምረጡ።

ስለተከታተላችሁኝ አመሠግናለሁ🙏

ስልኩ እየሞላበት የተቸገረ ጓደኛችሁ ስለሚኖር #Share አድርጉላቸዉ።
WinRar ምን ጥቅም ላይ ይውላል?
WinRar ተጠቃሚዎች ትላልቅ ፋይሎችን ወደ የታመቀ ቅርጸት እንዲያስተላልፉ ፣ እንዲያጋሩ ወይም በማህደር እንዲያስቀምጡ የሚያስችል የውሂብ መጭመቂያ (data compression) መሳሪያ ነው ፡፡ መሣሪያው ተጠቃሚዎች ከመጀመሪያው የፋይል ቅርጸቶች ያነሰ ማከማቻ የሚወስድ በርካታ ፋይሎችን ወደ .rar ወይም .zip ቅርጸት እንዲለውጡ ያስችላቸዋል።
WinRar በኮምፒተር ማከማቻ ላይ ትልቅ ቦታ ለሚይዙ መልቲሚዲያ ፋይሎች በደንብ ይሠራል ፡፡ በተጠቃሚው ፋይል ውስጥ ብዙ ፋይሎችን እንዲልክ ስለሚያደርግ ፕሮግራሙን በመጠቀም መረጃን ማጋራትም ቀላል ነው ፣ ይህም በፖስታ እንደ አባሪ ሊሄድ ይችላል ፡፡ ፕሮግራሙ ፋይሎችን ከተጨመቀ ቅርጸት ለማውጣት እና በተመረጠው የፋይል መድረሻ ላይ ለማስቀመጥ ሊያገለግል ይችላል ፡፡ WinRar እንዲሁ መዝገብ ቤቶችን በመከፋፈል እና በትክክል በማውጣቱ ተጠቃሚዎች በአግባቡ እንዲመዘገቡ ያስችላቸዋል።
WinRar ን በመጠቀም ፋይሎችን እንዴት ማውጣት እንደሚቻል ፕሮግራሙ በዊንዶውስ ሲስተም ላይ ከወረደ በኋላ ወደ ቀለል በይነገጽ ይከፈታል ፡፡ የላይኛው ፓነል አማራጮችን ያሳያል ይጨምሩ ፣ ያውጡ ፣ ይፈትሹ ፣ ይመልከቱ ፣ ይሰርዙ እና ተጨማሪ አማራጮችን ይጨምሩ ፡፡ የማውጫውን አማራጭ በመጠቀም ተጠቃሚዎች በዝርዝሩ ቅርጸት ወደ መስኮቱ የሚከፍቱ የተጨመቁ ፋይሎችን መክፈት ይችላሉ ፡፡ ዘ. rar ወይም. የዚፕ ፋይሎችን በቀኝ-ጠቅ ሲያደርጉ እና በዊን ራር የመክፈት አማራጭን ሲከተሉ ከመድረሻው ራሱ ሊከፈት ይችላል ፡፡ የዝርዝሩ እይታ አንድ ወደ ተመረጠው መድረሻ ከማምጣቱ በፊት አንድ ሰው በራሱ በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች እንዲያይ ያስችለዋል።
WinRar ን በመጠቀም ፋይሎችን እንዴት እንደሚጭመቅ WinRar ተጠቃሚዎች የተለያዩ ፋይሎችን ወደ አንድ የተጨመቀ ፋይል እንዲጭኑ ያስችላቸዋል ፡፡ ይህ ብዙ ፋይሎችን ማስተላለፍ እና መጋራት በቀላሉ ያደርገዋል። አዲስ የራራ ፋይል ሲፈጥሩ ተጠቃሚዎች በአንዱ ፋይል ውስጥ ለመጭመቅ የመረጡትን ማንኛውንም የፋይሎች ቁጥር ለመጨመር ፣ የአክል ፋይሎችን አማራጭ ማመልከት አለባቸው ፡፡
የመጨረሻዎቹ ቅርጸቶች ራሪ ፣ ራራ 4 ወይም ዚፕ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ተጠቃሚው አማራጩን እንዲሁም ፋይሉ መቀመጥ ያለበት መድረሻውን መምረጥ ይችላል።
WinRar ከምን ጋር ተኳሃኝ ነው? WinRar በዋነኝነት ከዊንዶውስ ጋር ተኳሃኝ ሲሆን አሁን ለ Androidም ይገኛል ፡፡ ለ Macs ወይም ለ Apple መሣሪያዎች ኦፊሴላዊ የተለየ ስሪት የለም ፣ ግን WinRar መተግበሪያ ፋይሎችን ለማውጣት ፣ ለማስመዝገብ ወይም ለመጭመቅ በማክ ዴስክቶፖች ላይ ይሠራል ፡፡
WinRar እንደ .rar ያሉ የፋይል ቅርፀቶችን እንዲሁ መፍጠር ይችላል ፡፡ ዚፕ ፣ በ .rar ቅርጸት የተጨመቁ ፋይሎችን መፍጠር የሚችል ብቸኛው ፕሮግራም ይህ ነው። ሌሎች እንደ WinZip ወይም 7zip ያሉ ፕሮግራሞች ከ .rar ፋይል መረጃን ማውጣት ይችላሉ ፣ ግን በዚያ ልዩ ቅርጸት ፋይል መፍጠር አይችሉም።
🔶 ሶፍትዌሩን ማውረድ ለምትፈል 👇👇👇
https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if
YacineTv .apk
7.7 MB
ዓለማችን ለብዙ ችግሩች መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን እያደረሰችን ትገኛለች፤
ከዚህ በኋላ በሁሉም ሰው ስልክ ላይ መገኘት ያለበት በጣም ምርጥ የሆነ የሞባይል መተግበሪያ፦የፈለጉትን መርጠው የተለያዩ የኳስ / bien Sport/ ፤National Geography ፤Discovery Science ፤ የልጆች፤ የተለያዩ ኢንተርቴይመንት ፤ የተለያዩ የፊልም ወይም ሌሎች ፕሮግራሞችንየሚያሳይ ፤ አንድ ጊዜ ብቻ በጫኑት በየጊዜው ኮድ ሳይጠይቅ በአነስተኛ ኢንተርኔት ወጪ ብቻ የሚሰራ የቴሌቪዥን የስልክ መተግበሪያ ነው፤ ሲፈልጉ በምሽት ኳስ ለማየት መቸገር ቀረ፤ ችግሩን በቤትዎ መፍታት ችለዋልና፤አፑ YacineTv App ሲሆን ፕሮግራሙን ከplay Store ወይም ከላይ ያለውን በማውረድ ወይም ከቴሌግራም ቻናል በመግባት https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if ማግኘት ይችላሉ ።
ልታውቋቸው የሚገቡ Commands እንዴት አድርገን የኮምፒውተራችንን Users ማስተዳደር እንችላለን?
🔶 በመጀመሪያ ደረጃ Command Prompt ወይም CMDን እንከፍታለን።
ለምክፈት በ3 አማርጮች እንጠቀማለን
1ኛ Start-> All Program -> Accessories -> Command Prompt
2ኛ Crtl+R በመጫን CMD ብለው በመጻፍ OKን ይጫኑ
3ኛ start -> Search Box ላይ CMD ወይም Command Prompt ብለው ይፈልጉ። ከዛም ከሶስቱ 1ን አማራጭ ተጠቅመው ሲከፍቱት Black Screen ይመጣላችኋል። ከዛም ከታች ከ1-8ኛ ድረስ ያለውን ተግባራቶችን ይሞክሩ።
አዘጋጅ Muhammed Computer Technology
1ኛ net user ይህ ኮማንድ የሚጠቅመን ከኮምፒውተራችን ያሉንት Users ይዘረዝርልናል። እንዲሁም ከማንኛውም ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚል አካውንት አለ እሱ ምን እንደሆነ ከታች መልሱን ያገኛሉ።
2ኛ net user muhammed /add ይህ ኮማንድ ከኮምፒውተራችን ላይ muhammed የሚባል User Create(እንዲፈጠር ያደርግልናል)
3ኛ net user muhammed * ይህ ኮማንድ ከላይ ለፈጠራችሁት muhammed ለሚባል User ወይም ከዚህ በፊት ላለ User ለምሳሌ amin የሚባል ቢኖር Muhammed በሚለው ፈንታ amin የሚለውን ስታስገቡ ለUseሩ Password እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል። ትኩረት‼️ሁለት ጊዜ password እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል ሁለቱም password ተመሳሳይ መሆን አለበት። እንዲሁም ፓስውርድ ስታስገቡ እይታያችሁም ወይም ፓስወርድ ስትጽፉ አይታያችሁም ግን በውስጥ ታዋቂነት እየጻፈ ስለሆነ ግራ እንዳትጋቡ።
ነገርግን ለUseሩ password ነስጠት ባትፈልጉ ዝም ብላችሁ 2 ጊዜ Enterን መጫን ብቻ ነው።
4ኛ net user muhammed /add * ይህ ኮማንድ የሚያገለግለን አንድን User ከነ password Create(መፍጠር) ብትፈልጉ ይህንን መጠቀም አለባችሁ። ኮማንዱ በመጀመሪያ ደረጃ User create ያደርግና በተመሳሳይ ፓስወርድ እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል። password ማስገብት ከፈለጋችሁ አስገቡ ግን password ማስገባት ካልፈለጋችሁ Enterን 2 ጊዜ ይጫኑ።
ይህ ማለት ከላይ ተ.ቁ 2ና 3ን በአንድ ጊዜ ለመስራት ያገለግለናል።
5ኛ net localgroup Administrators muhammed /add ይህ ኮማንድ ከላይ የፈጠርነው user ምን ጊዜም Standard User ነው የሚሆነው።
በኮምፒውተር ተጠቃሚዎች አይነት Users Type በ3 ይከፈላል 1ኛ Administrator 2ኛ Standard User 3ኛ Gusts ናቸው።
እነዚህ Users ለምሳሌ ከላይ የፈጠርነው User Muhammed የሚባለው ከላይ ባለው ኮማንድ ሲፈጠር Standard User ነው። Standard User ደግሞ በኮምፒውተሩ ላይ ሙሉ የሆነ የመቆጣጠር አቅም የለውም የግድ ምን መሆን አለበት Administrator መሆን አለበት።
ስለዚህ ከላይ ያለውን 5ኛ ተ.ቁን Command መጠቀም ይኖርብናል።
6ኛ net localgroup Administrators muhammed /del ይህ ኮማንድ በተ.ቁ 5 ላይ muhammed የሚባለውን User ወደ Administratorነት ቀይረነዋል ነገር ግን ወደ Standar User ለመቀየር ከተፈለገ 6ኛውን ኮማንድ መጠቀም አለብን ማለት ነው። ይህም Muhammed የሚባለውን User ከ Administrator Account Type ወደ Standard User Account Type ቀየርነው ማለት ነው።
7ኛ ከማንኛው ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚባል User አለ ይህ User ለአደጋ ጊዜ ተብሎ የተቀመጠ User አለ ይህ User ከኮምፒዩተሩ ተደብቆ ሁኖ ነው ያለው ይህንን User መሉ በሙሉ ከኮምፒውተሩ ማጥፋት አይቻልም ነገርግን ሌሎች የተፈጠሩ User Account ማጥፋት ትቻላል። ለእናንተ የምመክራችሁ User Accountችን ሊጠፋብን ይችላል የሚል ስጋት ካለባችሁ Administrator የሚባለውን User Account Active ማድረግ አለባችሁ አሁን እሱን እናያለን!
🛑 net user Administrator active:yes
ከኮምፒውተሩ የተፈጠረን User Account ሳናጠፋ Inactive ለማድረግ ወይም እንዳይሰራ ለማድረግ ለምሳሌ muhammed የሚለውን እንዳይሰራ ለማድረግ።
🔷 net user muhammed active:no ይህ ኮማንድ muhammed የሚባለው user inactive ሁኗል ማለት ነው። እንደገና ግን Active ለማድረግ ከፈለጋችሁ
🔶 bet user muhammed active:yes የሚለውን ኮማንድ ተጠቀሙ።
8ኛ ከኮምፒውተሩ ያለውን User Account ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ከፈለጋችሁ ለምሳሌ muhammed የሚባለውን ማጥፈት ብትፈልጉ
🛑 net user muhammed /del
ማስጠንቀቂያ ይህ ኮማንድ ለምሳሌ muhammed የሚባለውን user መረጃ ሙሉ በሙሉ ነው የሚያጠፋው ያ ማለት በውጡ ያስቀመጣቸው Desktop ላይ My Documents ላይ My Music ላይ My Picture ላይ ያስቀመጣቸውን ሙሉ መረጃ ያጠፋብናል ስለዚህ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ።
ግን ለትምህርት ለምሳሌ እንደእስካሁኑ muhammed የሚባል User Account ላይ እንደ መለማመጃ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ።
#ይሞክሩት!
ከተመቻችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው #ሼር ቢያደርጉ ጥሩነት ነው።
source :-muhammed computer
🔐ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?

ሁላችሁም የኔ ቻናል ተከታዮች ቴሌግራማችሁን Secured ማድረጋችሁን አትርሱ አትጎዱም።

📿መፍትሄውን እነሆ


❖ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc
📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል

ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....

በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉ
❶Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ።

📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

⓶ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
====================
❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
====================
❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።

⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።
#IDM

በመጀመሪያ IDM ምንድን
ነዉ???
IDM ማለት ከ internet ላይ ማንኛዉንም
Video - Audio - Film - Software -
Document - PDF File ..... Download
ለማድረግ የምንጠቀምበት Software ነዉ፡፡

አሁን እንዴት አድርገን መጠቀም እንደምንችል እናያለን
#1 በመጀመሪያ ከስር ያለዉን ሊንክ
በመጠቀም Download እናድርግ
http://www.internetdownloadmanager.com/download.html

#2 Download ያደረግነዉን Software
ኮምፒዉተራችን ላይ መጫን (install)
ማድርግ

#3 በመቀጠል Registration and
Register የሚለዉ ላይ Click ማድረግ
አንዳንዴ በራሱ የሚመጣበት ሁኔታ
አለ፡፡በመቀጠል 4-5-6 መሙላት
#4 Name: [የፈለግነዉን ስም ማስገባት].
#5 Email: [Any fake email ማስገባት/
ከፈለግ ትክክለኛ email መጠቀም እንችላለን]
#6 Serial የሚለዉ ላይ ይህን ማስገባት
Serial: DBNJC-D4R59-YPAGA-T3S1Q
#share ማረግ አይርሱ!

🔶 ሶፍትዌሩን ማውረድ ለምትፈል 👇👇👇
https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if
ላፕቶፕ 💻 ሊገዙ አስበዋል????
አዲስ laptop ለመግዛት አስበዉ ነገር ግን ምን አይነት laptop እንደሚገዙ ግራ ከተጋቡ🤔 ይችን ምክር ያገንቡቧት።

አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች

📝 በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!

📌በWindows OS የሚሰራ
📌በMac OS(ለApple ብቻ)
(Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)

📌በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር👇
🔺Hp
🔺Dell
🔺Accer
🔺Toshiba
🔺Asus
🔺LG
🔺SONY....ወዘተ

📌በMac OS(ለApple ብቻ)
🚩Macbook Pro
🚩Macbook Air
🚩Macbook Retina

አዲስ Computer ሲገዙ ማየት ያለብዎት ነገሮች
👇👇👇👇
1⃣#RAM (Random Access Memory)

RAM ማለት አሁን አየተጠቀምንበት ያለዉ application ወይም System Process የሚቀመጥበት ቦታ ነዉ።

በአንድ ጊዜ ብዙ Application ከፍተዉ ለመጠቀም ኮምፒተርዎ ብዙ RAM ቢኖረዉ ይመረጣል።

ምንም እንኳን window 10 ለ 32 bit 1GB እና ለ64 bit 2GB (macOS minimum 2GB ያስፈልገዋል) minimum ቢያስፈልገዉም ስራችንን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት ይህ RAM አይበቃንም።

ስለዚህ አዲስ Computer ሲገዙ 8 GB እና ከዚያ በላይ RAM የለዉ ቢሆን ይመከራል።

2⃣Processor

Cori 3 chips:ይህ Processor ዝቅተኛ ሀይል እና እርካሽ ዋጋያለዉ ነዉ።

Cori 5 chips:ይኸ ተመጣጣኝ ዋጋ እና perforance የያዘ ነዉ ።

ተመጣጣኝ ዋጋ እና በቂ speed ያለዉ Computer ከፈለጉ ይኽን ይምረጡ።

Cori i7 : የገንዘቡ ነገር እማያሳስቦ ምርጥ ኮምፒውተር መግዛት ከፈለጉ ከ Cori i7 በታች አይምረጡ።

3⃣Storage ባሁኑ ሰአት ሁለት አይነት የኮምፒዉተር Storage አሉ HDD(hard disk drive) እና SSD(solid state drive)
HDDs መረጃዎችን ለማስቀመጥ በፍጥነት የሚሽከረከሩ Magnetic Disk'ችን(Platters) ሲጠቀም flash memory ይጠቀማል።

SSD ያላቸው ኮምፒውተሮች የመጻፍ እና የማንበብ rate'አቸዉ HDD ካላቸዉ ኮምፒውተሮች በጣም ፈጣን ነው።

SSDs ምንም የሚንቀሰቀሱ part ስለሌላቸዉ lighter,cooler,quiter, more efficient and harder to damage ስለሆኑ ከ HDD ይልቅ ተመራጭ ናቸው።

4⃣Screen size

የ እስክሪን መጠን በብዛት የምንመርጠዉ #Laptoo ስንገዛ ነዉ።
ላፕቶፖች ከ 11-17 #inch መጠን አላቸዉ።

ብዙ #window ባንዴ የምንጠቀም ከሆነ ትልቅ እስክሪን መጠን የለዉ #Laptop ብንገዛ አሪፍ ነዉ።

ነገር ግን ትልቅ የእስክሪን መጠን ያላቸዉ ላፕቶፖች ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ያስቸግራሉ እንዲሁም ትንሽ የባትሪ እድሜ አላቸዉ።

ዴስክቶፕ ላይ #Portability እና የባትሪ እድሜ ችግር የለዉም ነገር ግን ብዙ ሰዎች 24-inch ወይም ከዚያ በላይ #Monitor ይመርጣሉ።

4⃣ Resolution

Resolution እንደናተ ምርጫ እና ገንዘብ ይወሰናል።

ምንም አይነት ሳይዝ ቢኖረዉ የእስክሪኑ #display ጥራት የሚወሰነዉ በ #Resolution ነዉ።

አብዛኞቹ ላፕቶፖች በ 720p resolution ለትንሽ display size ይመጣሉ።

ከፍተኛ ላፕቶፖች #Ultra HD/4K display የመጣሉ ነገር ግን ዋጋቸዉ በጣም ወድ ነዉ።

5⃣Size and Weight

አሁንም ሳይዝ እና ዉፍረት ለ #desktop ብዙም ችግር የለዉም ነገር ግን ላፕቶፕ #portability ሊኖረዉ ይገባል።

ላፕቶፕዎን እንደፈለጉ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ 12-inch #Screen size ወይም ከዚያ በታች ይምረጡ።

6⃣Operating Syatem

Windows ብዚ ጊዜ በስራ ቦታ እና ብዙ ሰዉ በምቾት የሚጠቀምበት #Operating System ነዉ።

የApple ኮምፒዉተር ከገዙ Mac Operating System ይጠቀማሉ።

7⃣ Generation
ማወቅ ያለብዎ latest generation ምን ጊዜም efficient እና powerful ናቸዉ።
5th, 6th, 7th, 8th.....

8️⃣ Graphics Card
Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የ ማትስ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው።

a single, high-powered graphics card ያለው ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ በ3D የሚሰሩ ለሶፍትዌሮችን ማለትም እንደ AutoCad አይነት እንዲሁም ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅሞታል
9️⃣ ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው::

🔟 Battery (ባትሪ) የስአት ቆይታው ቢያንስ ከ4 ሰአት በላይ ቢሆን ይመረጣል!
- 10,000 mAh
- 20,000 mAh
- 30,000 mAh
💢ለዛሬ ኮምፕዩተራችን ላይ ለሚከሰቱ የሶፍትዌር ችግሮች ምን ምን ማድረግ እንዳለብን እናያለን፤

✔️በመጀመርያ ኮምፒተራችን stack, blink ሲያደርግ, ፍጥነቱ ከሌላው ጊዜ ሲቀንስ ወይም ሌሎች ከሀርድ ዌር ጋር ያልተገናኙ ችግሮች ሲገጥሙን ወደሌላ ነገር ሳንሄድ እነዚህን መሞከር አስፈላጊ ነው።

1⃣.restart

👉ኮምፒውተርዎ እክል ሲገጥመው መጀመሪያ #restart በማድረግ ብቻ እጅግ ብዙ ችግሮችን ማስተካከል 🔧 ይቻላል።

2⃣. Software updates

👉የሚጠቀሙበት operating system አፕዴት ካልሆነ አንዳንድ #ሶፍትዌሮች በደንብ ላይሰሩ ይችላሉ።

🔅በተጨማሪም ኮምፒውተራችን ላይ ያሉ ድራይቨሮች 📀 እንዲሁም ሌሎች የምንጠቀምባቸው #ሶፍትዌሮች አፕዴት ቢሆኑ ይመረጣል።

3⃣.reinstall

👉አንዳንድ #ሶፍትዌሮች ኮራፕት ሲያድርጉ ወይም በትክክል ማይሰሩ ከሆነ አጥፍቶ መጫን ተገቢ ነው።
ይህ የByte Software Development P.L.C የቴሌግራም ቻናል ነው ።አዳዲስ
1/ የትምህርት ስራን ለማዘመንና ዲጅታል ለማድረግ፣
ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ሪፖርት ካርድ ማዘጋጀት የሚያስችሉ ፕሮግራሞችን፤
2/የከተሞች ውሃና ፍሳሽ አገ/ት ጽ/ቤት፦የውሃ የቢል ደረሰኝና ሌሎች ተዛማጅ ፕሮግራሞችን ቀልጣፋና ዘመናዊ አገልግሎት ለመስጠት መስራት የሚያስችሉ ፕሮግራሞችን ለማግኘት፤/ከቢል ዝግጅት እስከ CBE BIRR ሽያጪ የሚያስችሉ/ ፕሮግራሞችን
3/ቱቶሪያሎችንና ጠቃሚ ማኑዋሎችን፤
የተለያዩ የኢንጂነሪንግና ሌሎች የአማርኛና እንግሊዝኛ ሶፍትዌሮች መማሪያ ቱቶሪያሎችን ለማግኘት፤
4/ለተቋራጮች፦ የነጠላ ዋጋ መስሪያ ፤ የግንባታ እቃ ፤ ለስራው የሚያስፈልግ የሰው ሀይል መስሪያ ወዘተ እንዲሁም ሌሎች ውስብስብ ስራዎችን በቀላሉ ወጭ ቆጣቢ፤ ዘመናዊ በሆነ መንገድ ፤ለመስራት የሚያስችሉ ፕሮግራሞችን ከአሁን በፊት ተሰርተው ለተጠቃሚ የደረሱትንና ቀጣይ የሚሰሩ ስራዎችን በቀላሉ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ላይ

https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if

ክሊክ በማድረግ Join ያድርጉ ።

ወይም በ 0913644319 ይደውሉ፤

-"Don't forget share for your friends"
ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች


👉1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
👉2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ
ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
👉3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም
ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
👉4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-
ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡
👉5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡
👉6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት
አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
👉7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::
👉8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
👉9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::
የኮምፒውተር ክፍሎችና ምንነታቸው
1.✳️ MotherBoard:
◽️Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡
◽️ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ (Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
2.✳️ Central Processing Unit (CPU):
◽️ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡
◽️ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡
◽️ የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
3.✳️ Random Access Memory (RAM):
◽️RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡
◽️RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
◽️የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል።
4.✳️ Hard Drive:
◽️Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ ሙዚቃዎችን፤ ምስሎችን፤ ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
◽️Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
5.✳️ Power Supply Unit:
◽️Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡
Mela_Provider_Android_1.1.apk
15.6 MB
🔻 የመላ ለስራ አገልግሎት ሰጪዎች አንድሮይድ አፕልኬሽን (የተሻሻለ)

- የእጅ ባለሙያ ነዎት?

የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና፣ የቧንቧ መስመር ጥገና፣ የሳኒተሪ መስመር ማስተካከያ፣ የማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ጥገና፣ የሞባይል ስልክ ጥገና፣ የቴሌቪዢን ጥገና፣ የማጫወቻ ዕቃዎች ጥገና፣ የኮምፒውተር አርድዌር ጥገና፣ የኮምፒውተር ሶፍትዌር ጥገና፣ የፎቶኮፒ ማሽን ጥገና፣ የፕሪንተር ጥገና፣ የስካነር ጥገና፣ የፋክስ ማሽን ጥገና፣ የኅትመት ማሽን ጥገና፣ የኮምፒውተር ኔትወርክ ጥገና፣ የሳታላይት ዲሽ ማስተካከያ፣ የኤሌክትሪክ ምድጃ ጥገና፣ የማጠቢያ ማሽን ጥገና፣ የማብሰያ (ኦቨን) ጥገና፣ የኤሲ ማሽን ጥገና፣ የጄነሬተር ጥገና፣ የቀላል ማሽኖች ጥገና፣ የከባድ ማሽን ጥገና፣ የብረታብረት ስራ ጥገና፣ የእንጨት ስራ ጥገና፣ የታፒሰሪ ስራ ጥገና፣ የእሽግ ምርትን መገጣጠም፣ የመኪና መካኒካል ጥገና፣ የመኪና ኤሌክትሪካል ጥገና፣ የሞተር ሳይክል ጥገና፣ የብስክሌት ጥገና፣ እና ሌሎችም ጥገና ነክ ሰራዎች፤

ይህንን አፕልኬሽን ዳውንሎድ አድርገው በመመዝገብ፤ ዘመኑን በሚመጥን መልኩ ገቢዎን ያሳድጉ።

በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ መቀሌ፣ ጂማ፣ ድሬዳዋ፤ ከተሞችና አከባቢያቸው ነዋሪ ከሆኑና ማንኛውም ዓይነት የጥገና አገልግሎት ካስፈለግዎ ወደ 7898 ደውለው ይዘዙን... መላ ለስራ...7898
✳️ የ Ethio Telecom አዲሱ Telebirr የተሰኘው መተግበሪያ ይሀው። አዲስ አካውንት ስትከፍቱ የ 15 ብር ካርድ ይሰጣቹሀል። አፑን ለማግኘት

Byte Software Development P.l.c

https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if

‼️Join & Share
በሀገራችን የቴሌኮም ፈቃድን በማግኘት የመጀመሪያው የግል ተቋም ስለሆነው ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ ጥቂት እንበልዎ
======================
ከወራት በፊት ባለስልጣኑ የቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ ለመስጠት ጨረታ ማውጣቱን ተከትሎ የደቡብ አፍሪካው ኤምቲኤን እና ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ ወደ ጨረታው መግባታቸው ይታወሳል፡፡ ታድያ ባሳለፍነው ቅዳሜ የኢትዮጵያ ኮምዩኒኬሽን ባለስልጣን በሀገራችን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ውስጥ ከኢትዮ ቴሌኮም በመቀጠል ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳታፊ እንዲሆን የሚያስችለውን ፈቃድ ለግሎባል ፓርትነሺፕ ፎር ኢትዮጵያ መስጠቱ ይታወሳል፡፡
ፈቃድ የማግኘት ውድድሩን በአሸናፊነት የተወጣው ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ ለኮምዩኒኬሽን ባለስልጣኑ 850 ሚሊዮን ዶላር የፈቃድ ክፍያን የሚፈፅም ሲሆን የ8.5 ቢሊዮን ዶላር መዋለ ነዋይ ፈሰስ ለማድረግም ቃል ገብቷል፡፡
ግሎባል ፓርትነሺፕ ፎር ኢትዮጵያ አምስት ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ፣ ቴሌኮም እና ፋይናንስ ተቋማትን ያቀፈ ጥምረት ነው፡፡ ከነዚህ ኩባንያዎች መካከል የእንግሊዙ ዓለም አቀፍ የቴሌኮምዩኒኬሽን ኩባንያ ቮዳፎን ሲገኝበት በዚህ ተቋም አብዛኛው የአክሲዮን ድርሻው የተያዘው የደቡብ አፍሪካው ቮዳኮምም የጥምረቱን 6.2 በመቶ ድርሻ ይዟል፡፡ በአንፃሩ የኬኒያው ግዙፍ የቴሌኮምዩኒኬሽን ኩባንያ ቀድሞ የጥምረቱ ዋና ባለቤት ሆኖ የ51 በመቶ ድርሻን እንደሚይዝ ተነግሮ የነበረ ሲሆን ኋላ ላይ ድርጅቱ ድርሻውን በበለጠ ወደ 56 በመቶ አሸጋግሮታል፡፡
በማዕድን ማውጣት፣ መሰረተ ልማት ግንባታ እና ሌሎችም ኢንዱስትሪዎቹ የሚታወቀው የጃፓኑ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን ጥምረቱ ላይ የ25 በመቶ ድርሻን ይዞ ይሳተፋል፡፡ ታድያ ሱሚቶሞ ከባለቤትነት ድርሻ ባሻገርም ጥምረቱ በኢትዮጵያ ለሚዘረጋው የቴሌኮም ስራ የቴክኖሎጂ አቅራቢም ነው፡፡ ኩባንያው ከዚህ ቀደም ከጃፓኑ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ኬዲዲአይ እና በማይናማር መንግስት ባለቤትነት ከሚተዳደረው ኤምቲፒ የቴሌኮም ኩባንያ ጋር ሆኖ የማይናማርን ቴሌኮም ገበያ ክፍት የማድረግ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ የእንግሊዙ የፋይናንስ ተቋም ሲዲሲ ግሩፕ በበኩሉ ከጥምረቱ የአስር በመቶ ድርሻን ይዞ እናገኘዋለን፡፡
በፋይናንስ ረገድ የአሜሪካኑ ዴቨሎፕመንት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የጥምረቱ አካል ለሆነው ቮዳፎን የ500 ሚሊዮን ዶላር ብድር እንደሚያቀርብ ሸጋ ዘግቦታል፡፡
በተጠቃሚዎች ብዛት ከአፍሪካ ቀዳሚው የሆነው ኤምቲኤን በውድድሩ ላይ የተሳተፈው ከሲልክ ሮድ ፈንድ እና ሌሎች ለጊዜው ግልፅ ያልወጡ አጋሮችን በመያዝ ነበር፡፡ ግልፅ የወጣው ሲልክ ሮድ ፈንድን ስናይ ተቋሙ በቻይና መንግስት ባለቤትነት የሚተዳደር ሆኖ ሀገሪቱ ከዓለም ጋር ይበልጥ ያስተሳስረኛል ብላ በጀመረችው የቤልት ኤንድ ሮድ እንቅስቃሴ ለሚሳተፉ ሀገራት የገንዘብ አቅርቦትን የሚያደርግ የልማትና መዋለነዋይ ድጋፍ አድራጊ ነው፡፡ ሆኖም ኤሜምቲኤን በውድድሩ ላይ ማቅረብ የቻለው 600 ሚሊዮን ዶላር አነስ ብሎ በመገኘቱ ተቀባይነትን ሳያገኝ ቀርቷል፡፡ ሆኖም ቀሪውን ፈቃድ ለማግኘት የሚደረገው ውድድር የሚቀጥል ይሆናል፡፡
Dumpster PREMIUM🇪🇹 From malle tube.apk
17.1 MB
የጠፋብንን ፎቶ መመለሻ አፕ ሙሉ titorial video በ You Tube ቻናላችን ማየት ይችላሉ

YouTube channel
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCBqse9IMHf6RAyw0rvjuflg
MOBILE maintenance TVT p30.pdf
1.7 MB
📱Mobile Maintenance
Contents #mobile
📱Components
📱Repairing tools
📱IC types
📱Hardware
📱Software problems With solutions
☝️the pdf is in AMHARIC