Ethio Tech Tips
484 subscribers
64 photos
1 file
45 links
የተለያዪ ቴክኖሎጂ ነክ ወሬዎች
         📌  ጠቃሚ  አፖች
         📌  ትሪኮች
         📌  የዌብ ሳይት ጥቆማዎች
         📌 ሮቦቲክስ
       📌 ኮዲንግ

Facebook:
facebook.com/EthioTechTips
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#tech_life_hacks

💢ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ Screenshot ለማድረግ search bar ላይ ይሂዱና snipping tool ብለው #search ያድርጉና ሲመጣልዎ new የሚለውን በመጫን👆 ያለምንም ተጨማሪ #app screenshot ማድረግ ይችላሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio Tech Tips pinned «⚽️ የእግር ኳስ ውርርዶችን ከኛ ጋር ያሸንፉ! ⚽️ ሳምንታዊ ትርፍ የተረጋገጠ! 💵💵 🔴 ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከሃገር ውጭ በመወራረድ ብዙ ብር ካተረፉ የእግር ኳስ ተንታኝ እና የስፖርት ተወራራጆች ጋር በመተባበር. በየቀኑ ጥቆማዎችን እና እርግጥ ጨዋታዎችን ያገኛሉ! ሁሌ ማሸነፍ ሚፈልጉ ከሆነ እድሉ ከፊትዎ ነው! ቀን ባለፈ ቁጥር የምታሸንፉበት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ 😉»
ፌስቡክ ላይ ሳይጠየቁ መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል?

በሞባይል ስልካችሁ አልያም በኮምፒዉተራችዉ ላይ የፌስቡክ ፖስቶችን በምትመለከቱበት ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡ ይህ ቪድዮ የሚያሳየዉ ስለምትፈልጉት መልካም ነገር ከሆነ ክፋት አይኖረዉም፡፡ ሆኖም ግን ቪድዮው ስሜትን የሚረብሽ አልያም ሌላ ልትመለከቱት የማትፈልጉት መጥፎ መረጃ ከሆነ የያዘዉ ምቾት መንሳቱ ብሎም የስሜት መረበሽ ማስተከተሉ አይቀርም፡፡ በተጨማሪም የስልክዎን ዳታ ያላግባብ በማባከን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል፡፡

ይህን ሳይጠየቅ የሚጫወት ቪድዮ በስልክም ሆነ በኮምፒዉተራችሁ ላይ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ማስቆም የሚቻል ሲሆን ምን ማድረግ እንደሚገባችዉ ከዚህ በማስከተል አቅርበንላችዋል፡፡

ከኮምፒዉተራችሁ ላይ ለማስቆም፦
1. በኮምፒዉተራችዉ ብሮውሰር ላይ ፌስቡክ አካዉንቶን ይክፈቱ፡፡
2. በስተቀኝ በኩል መጨረሻ ላይ የሚገኘዉን፣ የሶስት መዓዘን ምልክት ያለዉ ማዉጫ በመንካት 'Settings' የሚለዉን ይክፈቱ፡፡
3. በስተግራ በኩል ካሉት ምርጫዎች ዉስጥ ወደ መጨረሻ አካባቢ 'Videos' የሚል አማራጭ ይገኛል፡፡ እሱን ይጫኑት፡፡
4. ከሚመጡት አማራጮች ዉስጥ 'Auto-Play Videos' የሚል ማስተካከያ ይገኛል፡፡ ለማስቆም 'Off' የሚለዉን ይምረጡ፡፡

ከአንድሮይድ ስልካችዉ ላይ ለማስቆም፦
1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡
2. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ይሂዱ፡፡
3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡
4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፣ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡

ከአይፎን ስልካችዉ አልያም አይፓዳችዉ ላይ ለማስቆም፦
1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡
2. በስተቀኝ በኩል ከላይ የሚገኘዉ ማዉጫ ይጫኑ፡፡
3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡
4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፡፡
6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Off' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@EthioTechTips

      ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንድን Folder🗂 እንዴት #ያለምንም ስም CREATE ማድረግ እንችላለን?

🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

1⃣ Select any file or folder or create new folder.

2⃣ Right click on it, select 'Rename' or simply press 'F2'

3⃣ Press and hold the 'Alt' key. While holding the Alt key, type numbers '0160' from the numpad
Note: Type the numbers '0160' from the numpad, that is, the numbers present on the right side of the keyboard

4⃣ Press Enter and the nameless file or folder will be created

Reason :The file or folder that seems nameless is actually named with a single space.


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
@EthioTechtips
▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ።
Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ

ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ
ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት።

ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ።

⇓⇓
በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው
/mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ።
ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል። ያንን የተላከውን
☟☟
554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY
👆👆
የዚህ አይነት ጽሁፍ ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ

@LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ

Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ።
ከዛም የቡትዎን Apitoken paste አድርገው ይላኩለት

🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል። ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ።

በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት

✪ editname,
✪ about,
✪ discription
መሙላት ይችላሉ።

ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል።

⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት።
ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ።

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@EthioTechTips
      ┗━ ••• ━ ••• ━•••━━━┛
🔍አፕል ኩባንያ ተጠቃሚዎች በድመፅ ማዘዝ የሚችሉት ገመድ አልባ ማዳመጫ 'AirPods' ይፋ አደረገ፡፡

✏️ይህም ተጠቃሚዎች ምንም አይነት ተጨማሪ ነገር ሳይጭኑ “ሄይ ሲሪ” (Hey Siri) የሚል ድምፅ በማሰማት ብቻ የድምፅ ማዳመጫውን ማዘዝ ይችላሉ። ከዚያም በድምፅ ትእዛዝ ዘፈኖችን መለወጥ፣ የስልክ ጥሪ ማድረግ እና ሌሎች ትዕዛዞችን መፈፀም እንደሚችሉ ነው የተነገረው።

✏️ከዚህ በተጨማሪ ተጠቃሚዎች አዲሱን ማዳመጫ፣ ለሱ የተዘጋጀዉን ገመድ አልባ ባትሪ መሙያ መጠቀም እና መሙላት ይችላሉ።

✏️መደበኛ ዋጋው 159 ዶላር ሲሆን፣ የገመድ አልባ መሙያ ሲጨምሩ ዋጋውን ወደ 199 ዶላር ከፍ ይላል።

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@ethiotechtips 
      ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
😕የአሜሪካው ሆምላንድ ሴኪዩሪቲ ቢሮ ባለስልጣናት መነሻውን ሰሜን ኮሪያ ያደረገ የአጥፊ ሶፍትዌር ዘመቻ መከፈቱን ገልጸዋል፡፡
😐"ሆፕላይት" የተባለው አጥፊ ሶፍትዌሩ "trojan malware" ነው፡፡
(ስለ ማልዌር ብዙም ለማታውቁ በቀጣይ ስለ ማልዌር ሰፈ አድሬጌ አስረዳቹሀለው) ።
😔ማልዌሩ አደገኛ የሆነው እና በስውር የሚንቀሳቀስ "ኮብራ" በሚል መጠሪያ ባለው ቡድን የተለቀቀ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ይህ የሳይበር ውንብድና ላይ የተሰማራ ቡድን ላዛረስ "Lazarus" በመባልም ይታወቃል፡፡ የተለቀቀው አጥፊ ሶፍትዌር ማሊሽየስ "PE32 ኤክስትራክቴብል" በኮምፒውተር የሚተገበር መሆኑ ታውቋል፡፡

🔅 ተጠቃሚዎች ባለማወቅ በኮምፒውተሮቻቸው ላይ ተግባራዊ ካደረጉት የሲስተም ኢንፎርሜሽኖችን የሚሰበስብ ሲሆን የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተምን፣ የኢንፎርሜሽን ቮልዩም መከታተል "በኮምፒውተሩ ውስጥ የተቀመጡ መረጃዎች፣ መረጃዎችን በምን ሰዓት እንደከፈትን የሚያሳወቀውን የሲስተም ታይምን እና የሲስተም ድራይቨሮችን መረጃ መከታተል የሚያስችል እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡
@EthioTechtips
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#tech_fact

🔆 ሬዲዮ 📻 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።

🔆 ቴሌቪዥን 📺 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።

🔆 iPhone 📲​ 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ስንት አመት የፈጀ ይመስላችኋል

🤔🤔🤔

🙄🙄🙄

😲😮😮

⚠️3አመት ብቻ።

@EthioTechtips
Ethio Tech Tips pinned «⚽️ የእግር ኳስ ውርርዶችን ከኛ ጋር ያሸንፉ! ⚽️ ሳምንታዊ ትርፍ የተረጋገጠ! 💵💵 🔴 ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከሃገር ውጭ በመወራረድ ብዙ ብር ካተረፉ የእግር ኳስ ተንታኝ እና የስፖርት ተወራራጆች ጋር በመተባበር. በየቀኑ ጥቆማዎችን እና እርግጥ ጨዋታዎችን ያገኛሉ! ሁሌ ማሸነፍ ሚፈልጉ ከሆነ እድሉ ከፊትዎ ነው! ቀን ባለፈ ቁጥር የምታሸንፉበት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ 😉»
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የእግር ኳስ ውርርዶችን ከኛ ጋር ያሸንፉ!


ሁሌ ማሸነፍ ሚፈልጉ ከሆነ እድሉ ከፊትዎ ነው! ቀን ባለፈ ቁጥር የምታሸንፉበት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ 😉

Forward this for your friends and make them RICH!

https://t.me/joinchat/AAAAAEq-yNowJoMNW34VjQ

Daily Betting Tips


Get Admins @EthioBettingTip_bot
https://t.me/EthioBettingTip
የእግር ኳስ ውርርዶችን ከኛ ጋር ያሸንፉ!


ሁሌ ማሸነፍ ሚፈልጉ ከሆነ እድሉ ከፊትዎ ነው! ቀን ባለፈ ቁጥር የምታሸንፉበት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ 😉

Forward this for your friends and make them RICH!

https://t.me/joinchat/AAAAAEq-yNowJoMNW34VjQ

Daily Betting Tips


Get Admins @EthioBettingTip_bot
https://t.me/EthioBettingTip