Ethio Tech Tips
484 subscribers
64 photos
1 file
45 links
የተለያዪ ቴክኖሎጂ ነክ ወሬዎች
         📌  ጠቃሚ  አፖች
         📌  ትሪኮች
         📌  የዌብ ሳይት ጥቆማዎች
         📌 ሮቦቲክስ
       📌 ኮዲንግ

Facebook:
facebook.com/EthioTechTips
Download Telegram
በ 1950ዎቹ ኮምፒውተር💻 አሁን በሚጠራበት ስም ሳይሆን ስሙ "Electronic brain" ነበር::

@ethiotechtips
🏆 ሁሌ chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የgame 🎮 bot ች ይዤ መጥቻለው
⭐️⭐️🎮 TELEGRAM GAMES LIST 🎮

➊. @gamee (34 gameዎች)

➋. @gamebot (3 gameዎች)

➌. @ludeiBot (4 gameዎች)

➍. @GamesHDBot (2 gameዎች)

➎. @awesomebot (3 gameዎች)

➏. @brugamebot (6 gameዎች)

➐. @DontDieBot (1 game)

➑. @MicroGamesbot (1 game)

➒. @LazyGamesBot (1 game)

➓. @keepieuppie_bot (1 game)

11. @lonagamebot (1 game)

12. @foxgamebot (1 game)

13. @LHGamesBot (1 game)

14. @dotspuzzle_bot (1 game)

15. @Sean_Bot (1 game)

16. @GameLotus_bot (2 gameዎች)

17. @WiMi5Bot (2 gameዎች)

18. @ForaGamesBot (1 game)

19. @GameMatrisBot (3 gameዎች)

@oxbot

@hangbot

@country_bot

@triviabot

@telegamesbot

@Mypokerbot

@dicebot

@mau_mau_bot

@pokedexprobot

@wowrollbot

@steamstatusbot

@randamredditbot

Share😊

እነዚን ቦቶች ተጠቅመው ፈታ ይበሉልን

@EthioTechTips
28% of IT professionals hide their career from friends and family to get out of giving free tech support.

@ethiotechtips
⚽️ የእግር ኳስ ውርርዶችን ከኛ ጋር ያሸንፉ! ⚽️

ሳምንታዊ ትርፍ የተረጋገጠ! 💵💵

🔴 ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከሃገር ውጭ በመወራረድ ብዙ ብር ካተረፉ የእግር ኳስ ተንታኝ እና የስፖርት ተወራራጆች ጋር በመተባበር. በየቀኑ ጥቆማዎችን እና እርግጥ ጨዋታዎችን ያገኛሉ!

ሁሌ ማሸነፍ ሚፈልጉ ከሆነ እድሉ ከፊትዎ ነው! ቀን ባለፈ ቁጥር የምታሸንፉበት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ 😉

Join our channel now!

https://t.me/joinchat/AAAAAEq-yNowJoMNW34VjQ
Ethio Tech Tips pinned «⚽️ የእግር ኳስ ውርርዶችን ከኛ ጋር ያሸንፉ! ⚽️ ሳምንታዊ ትርፍ የተረጋገጠ! 💵💵 🔴 ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከሃገር ውጭ በመወራረድ ብዙ ብር ካተረፉ የእግር ኳስ ተንታኝ እና የስፖርት ተወራራጆች ጋር በመተባበር. በየቀኑ ጥቆማዎችን እና እርግጥ ጨዋታዎችን ያገኛሉ! ሁሌ ማሸነፍ ሚፈልጉ ከሆነ እድሉ ከፊትዎ ነው! ቀን ባለፈ ቁጥር የምታሸንፉበት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ 😉 Join our channel…»
ቀላል ዲሽ ጥገና tip #2

@EthioTechtips

ዲሽዎ አልሰራ አለ?
በመጀመሪያ ቲቪዎ ላይ ምን ምልክት አዩ?
ቲቪዎላይ ምንም ምልክት ካላዩ ፡- ለምሳሌ no signal searching for signal bad signal ----- የመጀመሪያው ችግር የሚሆነው በተቪውና በዲኮደሩ መካከል ያለው ግንኙነት ተቋርጧል ይህ በይበልጥ የሚረጋገጠው የቻናሎቹ ዝርዝር ቲቪው ላይ የማይታዩ ከሆነ ነው
መፍትሄ፡- ቲቪውና ዲኮደሩ የተገናኘበትን ገመድ በደንብ ማጥበቅ መሰካት ችግር ካለበትም (ከተበጠሰ) መቀየር ይህም (AV Cable ) የሚባለው ባለ 3ቀለም (ቢጫ ኦሞ እና ቀይ ) ሲሆን ቢጫው ሁልጊዜም ስእል ነጭና ቀዩ ደግሞ ስቴሪ ድምጽ ናቸው ስለዚህ IN እናOut የሚለውን በመለየት ቀለሞቹን ተከትሎ መሰካት ይገባል ይህ ተስተካክሎም የማይመጣ ከሆነ
- ባለሙያ ማማከር ያስፈልጋል
- ቲቪዎላይ የቻናሎቹ ዝርዝር የሚታይ ከሆነና ከላዩ የተጠቀሱትNo signal searching for signal bad signal የሚል ከሆነ
- የዲሽ ገመድ መቋረጥ መቀጥቀጥ በአይጥ ወይም በጸሀይ ብዛት መበላት የኮኔክተር መዛግ የLNB መበላሸት የሳተላይት ዲሽ መንቀሳቀስ በሪሞት ኮንትሮል የፍሪኩየንሲ ሴቲንጎችን መለወጥ የመሳሰሉት ሌሎች ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ
መፍትሄ በእርሶ ደረጃ ሊጠገኑ የሚችሉ ቀላል ችግሮች የገመድ መበጠስና መበላት የኮኔክተር ችግሮች በጥንቃቄ ሳተላት ዲሹ ሳይነካ በመቀየር በአግባቡ በመቀጠል መሞከር ይችላሉ ይህም ሲሆን የተበጠሰ ገመ እንዴት እንደሚቀጠል የኮኔክተር ጫፎች እንዴት እንደሚታሰሩ ሁሉን የቻለ ጥንቃቄና ችሎታ የሚጠይቅ መሆኑን ቸል ማለት አይገባም በዚህ መሰረት እነዚህን ጥገናዎች ለማድረግ በመጀመሪያ የዲኮደሩ ኤሌክትሪክ ሶኬት መነቀል አለበት
ይቀጥላል...

ተመሳሳይ የጥገና tips ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።


@ethiotechtips
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ዓለም ሁሉ የሚያወራለት ክሪይፕቶከረንሲ ምንድነው?
#tech_life_hacks

🔆 #Facebook ላይ Friend list የዘጋን ሰው #Friends እንዴት በቀላሉ ማወቅ እንችላለን

⚠️ባለቤቱን እንዲከፍትልን መጠየቅ🙏 የመጀመሪያው መፍትሔ ነው😜

ወደ #ትሪኳ እንለፍ...

1⃣.አዲስ #Facebook አካውንት ይክፈቱ።

2⃣.ያ ሰው እንዲያምኖት ፕሮፋይልዎን👱‍♀ ምናምን ያሳምሩ።

3⃣.እሱን ብቻ ወይንም ሌላ እንደእርስዎ ምንም Friend የሌለው #Account ጋር ብቻ Friend👥 ይሁኑ።

4⃣. ያ ሰው👤 እርስዎ ምንም Friend እንደሌለዎት እንዳያውቅ friend listwon "only me" ያድርጉ።

4⃣.#በመጨረሻም Facebook የሱን friends በሙሉ #suggest ያደርግዎታል።👏👏👏

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

⚠️አስተያየትዎን ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።

⚠️ጥያቄ ካለዎት ይላኩልን።

****************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#tech_life_hacks

💢ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ Screenshot ለማድረግ search bar ላይ ይሂዱና snipping tool ብለው #search ያድርጉና ሲመጣልዎ new የሚለውን በመጫን👆 ያለምንም ተጨማሪ #app screenshot ማድረግ ይችላሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio Tech Tips pinned «⚽️ የእግር ኳስ ውርርዶችን ከኛ ጋር ያሸንፉ! ⚽️ ሳምንታዊ ትርፍ የተረጋገጠ! 💵💵 🔴 ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከሃገር ውጭ በመወራረድ ብዙ ብር ካተረፉ የእግር ኳስ ተንታኝ እና የስፖርት ተወራራጆች ጋር በመተባበር. በየቀኑ ጥቆማዎችን እና እርግጥ ጨዋታዎችን ያገኛሉ! ሁሌ ማሸነፍ ሚፈልጉ ከሆነ እድሉ ከፊትዎ ነው! ቀን ባለፈ ቁጥር የምታሸንፉበት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ 😉»
ፌስቡክ ላይ ሳይጠየቁ መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል?

በሞባይል ስልካችሁ አልያም በኮምፒዉተራችዉ ላይ የፌስቡክ ፖስቶችን በምትመለከቱበት ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡ ይህ ቪድዮ የሚያሳየዉ ስለምትፈልጉት መልካም ነገር ከሆነ ክፋት አይኖረዉም፡፡ ሆኖም ግን ቪድዮው ስሜትን የሚረብሽ አልያም ሌላ ልትመለከቱት የማትፈልጉት መጥፎ መረጃ ከሆነ የያዘዉ ምቾት መንሳቱ ብሎም የስሜት መረበሽ ማስተከተሉ አይቀርም፡፡ በተጨማሪም የስልክዎን ዳታ ያላግባብ በማባከን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል፡፡

ይህን ሳይጠየቅ የሚጫወት ቪድዮ በስልክም ሆነ በኮምፒዉተራችሁ ላይ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ማስቆም የሚቻል ሲሆን ምን ማድረግ እንደሚገባችዉ ከዚህ በማስከተል አቅርበንላችዋል፡፡

ከኮምፒዉተራችሁ ላይ ለማስቆም፦
1. በኮምፒዉተራችዉ ብሮውሰር ላይ ፌስቡክ አካዉንቶን ይክፈቱ፡፡
2. በስተቀኝ በኩል መጨረሻ ላይ የሚገኘዉን፣ የሶስት መዓዘን ምልክት ያለዉ ማዉጫ በመንካት 'Settings' የሚለዉን ይክፈቱ፡፡
3. በስተግራ በኩል ካሉት ምርጫዎች ዉስጥ ወደ መጨረሻ አካባቢ 'Videos' የሚል አማራጭ ይገኛል፡፡ እሱን ይጫኑት፡፡
4. ከሚመጡት አማራጮች ዉስጥ 'Auto-Play Videos' የሚል ማስተካከያ ይገኛል፡፡ ለማስቆም 'Off' የሚለዉን ይምረጡ፡፡

ከአንድሮይድ ስልካችዉ ላይ ለማስቆም፦
1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡
2. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ይሂዱ፡፡
3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡
4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፣ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡

ከአይፎን ስልካችዉ አልያም አይፓዳችዉ ላይ ለማስቆም፦
1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡
2. በስተቀኝ በኩል ከላይ የሚገኘዉ ማዉጫ ይጫኑ፡፡
3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡
4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፡፡
6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Off' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@EthioTechTips

      ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንድን Folder🗂 እንዴት #ያለምንም ስም CREATE ማድረግ እንችላለን?

🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

1⃣ Select any file or folder or create new folder.

2⃣ Right click on it, select 'Rename' or simply press 'F2'

3⃣ Press and hold the 'Alt' key. While holding the Alt key, type numbers '0160' from the numpad
Note: Type the numbers '0160' from the numpad, that is, the numbers present on the right side of the keyboard

4⃣ Press Enter and the nameless file or folder will be created

Reason :The file or folder that seems nameless is actually named with a single space.


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
@EthioTechtips
▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ።
Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ

ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ
ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት።

ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ።

⇓⇓
በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው
/mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ።
ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል። ያንን የተላከውን
☟☟
554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY
👆👆
የዚህ አይነት ጽሁፍ ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ

@LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ

Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ።
ከዛም የቡትዎን Apitoken paste አድርገው ይላኩለት

🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል። ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ።

በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት

✪ editname,
✪ about,
✪ discription
መሙላት ይችላሉ።

ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል።

⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት።
ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ።

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@EthioTechTips
      ┗━ ••• ━ ••• ━•••━━━┛
🔍አፕል ኩባንያ ተጠቃሚዎች በድመፅ ማዘዝ የሚችሉት ገመድ አልባ ማዳመጫ 'AirPods' ይፋ አደረገ፡፡

✏️ይህም ተጠቃሚዎች ምንም አይነት ተጨማሪ ነገር ሳይጭኑ “ሄይ ሲሪ” (Hey Siri) የሚል ድምፅ በማሰማት ብቻ የድምፅ ማዳመጫውን ማዘዝ ይችላሉ። ከዚያም በድምፅ ትእዛዝ ዘፈኖችን መለወጥ፣ የስልክ ጥሪ ማድረግ እና ሌሎች ትዕዛዞችን መፈፀም እንደሚችሉ ነው የተነገረው።

✏️ከዚህ በተጨማሪ ተጠቃሚዎች አዲሱን ማዳመጫ፣ ለሱ የተዘጋጀዉን ገመድ አልባ ባትሪ መሙያ መጠቀም እና መሙላት ይችላሉ።

✏️መደበኛ ዋጋው 159 ዶላር ሲሆን፣ የገመድ አልባ መሙያ ሲጨምሩ ዋጋውን ወደ 199 ዶላር ከፍ ይላል።

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

        🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
@ethiotechtips 
      ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
😕የአሜሪካው ሆምላንድ ሴኪዩሪቲ ቢሮ ባለስልጣናት መነሻውን ሰሜን ኮሪያ ያደረገ የአጥፊ ሶፍትዌር ዘመቻ መከፈቱን ገልጸዋል፡፡
😐"ሆፕላይት" የተባለው አጥፊ ሶፍትዌሩ "trojan malware" ነው፡፡
(ስለ ማልዌር ብዙም ለማታውቁ በቀጣይ ስለ ማልዌር ሰፈ አድሬጌ አስረዳቹሀለው) ።
😔ማልዌሩ አደገኛ የሆነው እና በስውር የሚንቀሳቀስ "ኮብራ" በሚል መጠሪያ ባለው ቡድን የተለቀቀ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ይህ የሳይበር ውንብድና ላይ የተሰማራ ቡድን ላዛረስ "Lazarus" በመባልም ይታወቃል፡፡ የተለቀቀው አጥፊ ሶፍትዌር ማሊሽየስ "PE32 ኤክስትራክቴብል" በኮምፒውተር የሚተገበር መሆኑ ታውቋል፡፡

🔅 ተጠቃሚዎች ባለማወቅ በኮምፒውተሮቻቸው ላይ ተግባራዊ ካደረጉት የሲስተም ኢንፎርሜሽኖችን የሚሰበስብ ሲሆን የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተምን፣ የኢንፎርሜሽን ቮልዩም መከታተል "በኮምፒውተሩ ውስጥ የተቀመጡ መረጃዎች፣ መረጃዎችን በምን ሰዓት እንደከፈትን የሚያሳወቀውን የሲስተም ታይምን እና የሲስተም ድራይቨሮችን መረጃ መከታተል የሚያስችል እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡
@EthioTechtips