መንግሥት 27 በመቶ ድርሻ በያዘበት ሪል ስቴት ለስቱዲዮ ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ቀርቧል ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰፊው ሕዝብ ተጠቃሚ ያደርጋል ያለውን የቤት ልማት መርሐ ግብር በመንግሥትና በግል ባለሀብቶቹ የጋራ ልማት ማስኬድ መጀመሩን በማስመልከት ከውጭ አልሚዎች ጋር እየሠራ ቢሆንም፣ በሪል ስቴት ኩባንያዎች የሚቀርበው ከፍተኛ ዋጋ ግን አሳሳቢ መሆኑ እየተገለጸ ነው፡https://bit.ly/2Wsct2R

በዓለም ላይ በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ ወረርሽኞች ተነስተው በብዙ መቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሰው ልጆች ሕይወትን ቀጥፈዋል፡፡ከሶስተኛው ክፍለዘመን ጀምር ተቀስቅሶ የነበረው የፈንጣጣ ወረርሽኝ፣ ከምድረገጽ እስከጠፋበት እስከቅርብ ጊዜ ድረስ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ሕይወት ቀጥፏል፡፡ https://bit.ly/2SHMN18
በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን የሚከበረው ገድላዊውና ታሪካዊው የዓድዋ ጦርነት የድል በዓል እንደሁሌው ዘንድሮም ከዓድዋ እስከ አዲስ አበባ፣ ሌሎች አካባቢዎችን ጨምሮ በልዕልና ተከብሯል፡፡ ኢትዮጵያ በጣሊያን ላይ የተቀዳጀችው፣ ነጮች ለጥቁሮች እጅ የሰጡበት ታላቁን የድል በዓል ለማክበር በነያሬድ ሹመቴና መሐመድ ካሳ በ2006 ዓ.ም. የተወጠነው የጉዞ ዓድዋ አባላት፣ ከአዲስ አበባ እስከ ዓድዋ 1000 ኪሎ ሜትር ግድም በእግር ተጉዘው ማክበር ከጀመሩ ሰባት ዓመት ሞልቷቸዋል፡፡ https://bit.ly/2zWLCnO
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ምን አጠፋው?
ከካዛንቺስ ስድስት ኪሎ ተሳፋሪዎችን ይዞ ሚኒባስ ታክሲ እያመራ ነው፡፡ በሚያዝያ 27 አደባባይ በኩል አራት ኪሎንና ቅድስት ማርያምን ሲያልፍ ከተሳፈሩት ሁለቱ ወጋቸውን ቀየሩ፡፡ ‹‹አንተዬ ብሔራዊ ሙዚየም ስሙ ተቀይሯል፣ የለም እየተባለ ነው›› ይለዋል፡፡ https://bit.ly/3b4mcRZ

ሪፖርተር መጽሔት በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሚያተኩረ የ መጋቢት ሕትመት https://ethioreportermagazines.com/e-paper
ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይከተሉን:
FB: facebook.com/ethiopianreportermagazine
Twitter: twitter.com/ethreporter_mag
Telegram: t.me/ethioreportermagazine

ኮሮና ቫይረስ በ1937 መኖሩ በምርምር መረጋገጡን የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ሪፖርተር መጽሔት፣ በሙያቸው ጠቅላላ ሐኪም የሆኑትንና ፒፕል ቱ ፒፕል ዩኤስኤ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፣ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ክፍል ከፍተኛ አማካሪና በኮንቨርሴሽን ስሩ ኔትዎርክ (Conversation Through NetWork) የኢትዮጵያ ተወካይ የሆኑትን ዶ/ር ቅድስት ተሾመን እንግዳ አድርገናቸዋል፡፡
https://bit.ly/2WWrXfO
@EthioReporterMagazine

ከጦር ጀግኖች ባሻገር . . .
“ለኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ የሚጠቅም ነገር አላቸው” ከጦር ጀግኖቻችን ባሻገር በኢኮኖሚው ዘርፍ፣ በሕክምና፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በሙዚቃ፣ በሥዕል አስተዋፅኦ ያደረጉ ሰዎቻችንን እንደ ብሔራዊ ጀግና መመልከት ላይ ደካሞች ነን፡፡ https://bit.ly/3669ba0

ድል አብሳሪዎቹ ጀግኖች ኢትዮጵያውያት
ይህቺ ታሪካዊት ቀን ለአፍሪካውያን እንደ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ይቆጥሯታል፡፡
“በሳል፣ በጉንፋን የምትሞተውን ሞት ከሩቅ አገር እኛን ለማጥቃት ለመጣው ጠላታችን ባገርህና በርስትህ በቤትህ ላይ ሁነህ መመከት አቅቶህ ላገርህ ኢትዮጵያ ሞት ብትነፍጋት፣ ደምህንም ሳታፈስ ብትቀር በፈጣሪህ የምትወቀስበት በዘርህ የምትረገምበት ነውና የተለመደ የጀግንነት ልብህን ሳታበርድ፣ ወደፊት የሚቆይህን ታሪክህን እያሰብህ ጠንክረህ ለመዋጋት ቆርጠህ ተነሣ” https://bit.ly/2XaNgtW

በ ኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው የ ኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ብዛት ሥጋት ፈጥሯል
አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ -19) ተጠቂዎች ቁጥር ከመቶ በላይ መድረሱ በተለይ በ አዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ሥጋት ፈጥሯል፡፡
አብዛኛዎቹ የቫይረሱ ተጠቂዎች ከአዲስ አበባና ከሶማሌ ክልል የተገኙ ቢሆንም ከትግራይ፣ ከአማራ፣ ከኦሮሚያና ከደቡብ ክልልም በመገኘታቸው ወረርሽኙ ወደ ክልሎችም እየተሠራጨ መሆኑን ያሳያል፡፡
https://bit.ly/3g16Kdm

ኮቪድ-19 የፈጠረው ቀውስና የደቀነው የምግብ እጥረት ሥጋት
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ሰዎች እንደ ልብ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰው በሙሉ አቅማቸው ማምረት፣ መገበያየት፣ መሥራት የሚችሉበትን ሁኔታ በእጅጉ እየገደበ ያለው ወረርሽኙ፣ በኢኮኖሚ ላይ ከሚያደርሰው ጫና ባለፈ ምግብና ምግብ ነክ ምርቶችን የማምረትና የማጓጓዝ ሂደቶችን በማደናቀፍ፣ የምግብ እጥረት አንዲከሰት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል በተለያዩ አገሮችን ምልክቶች እየታዩ ነው፡፡
https://bit.ly/2Tl2QlT

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ያመሰቃቀለው የትምህርት ሥርዓት
የኮሮና ቫይረስ በዓለም የትምህርት ሥርዓት ላይ ትልቅ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል፡፡ በዓለም ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጭ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ይህንን ቁጥር 1.6 ቢሊየን እንደሚደርስ ይገልፃል፡፡ ይህን ያህል ቁጥር ያለው ተማሪ ከትምህርት ገበታው ሲናጠብ በዓለም ላይ ይህ የመጀመሪያው ክስተት እንደሆነም ይናገራል፡፡
https://bit.ly/2zSB6ho

መንግሥትንና ተፎካካሪ ፓርቲዎችን እያወዛገበ ያለው አገር አቀፍ ምርጫ
ከአምስት ዓመታት በፊት በ2ዐዐ7 ዓ.ም. በተደረገው አምስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ፣ መቶ በመቶ አሸናፊ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞከራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አንድ ዓመት እንኳን ሳይሞላው ከሁለት ጊዜ በላይ ካቢኔውን ቢቀያይርም አገሪቱን በተረጋጋ ሁኔታ መምራት ባለመቻሉ የበላይ አመራሩ በ2ዐ1ዐ ዓ.ም. መጋቢት ወር መገባደጃ ላይ ተቀይሯል፡፡
https://bit.ly/36gQVL8

ኮሮና ቫይረስ እየደቆሳቸው ያሉ አነስተኛና ጥቃቅን ነጋዴዎች
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱ ይፋ ከተደረገ ሁለት ወር ሞልቶታል፡፡ ምንም እንኳን እስካሁን የቫይረሱ ሥርጭት በአንጻራዊነት (ቫይረሱ በስፋት ጉዳት ካደረሰባቸው አገሮች አንጻር) አነስተኛ ቢሆንም ወረርሽኙ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ጉዳት ማድረሱን ቀጥሏል፡፡ የቫይረሱን ሥርጭት ለመግታት ሲባል እየተወሰዱ ያሉ እንቅስቃሴዎችን የመግታት፣ ስብሰባዎችንና ሁነቶችን የመሰረዝ፣ ትምህርት ቤቶችን የመዝጋት ወዘተ እርምጃዎችን ተከትሎ፣ የምርታማነት መቀነስ፣ ፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም፣ የእሴት ሰንሰለት መዳከም በመፈጠሩ ምክንያት በርካታ የንግድ ሥራዎች ላይ መዳከም እያስከተለ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን ኢኮኖሚያዊ ጉዳቱ…….
Read More at: https://bit.ly/3gdGrjZ
Like Our Facebook Page at https://bit.ly/3bQvdys

ከኮቪድ-19 ለኢትዮጵያውያን የተጻፈ ደብዳቤ
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች፣ እኔ ኮቪድ-19 ውዲቷን አገራችሁን ልጎበኝ ከመጣሁበት ዕለት ጀምሮ የየዕለት ኑሯችሁን በጥልቀት እንድታዘብ ከፍተኛ ዕድል አግኝቻለሁ፡፡ ዋነኛ የመወያያ ርዕሰ ጉዳያችሁ በመሆኔ ስለእኔም ሆነ ስለእናንተ ብዙ እንዳውቅ ረድታችሁኛል፡፡ በቆየሁባቸው ጊዜያት ስላለፈ ታሪካችሁ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎቻችሁ ብዙ ሰምቻለሁ፡፡ ብዙም አይቻለሁ፡፡ የእኔንም የእናንተንም መጨረሻ ለማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንብኝ ይችን ደብዳቤ አስቀድሜ ልጽፍላችሁ ወደድኩ፡፡ የምር ግን ንትርካችሁን ተዋችሁት?
read more at: https://bit.ly/3d4x709
like our facebook page at https://bit.ly/3bQvdys

“የሕዝብ ጥቅም እራሱን ችሎ ሕግ ሊወጣለትና በዝርዝር ሊቀመጥ ይገባል”
ስለ ጥቅም ሲነሳ ሊታሰቡ የሚችሉ የተለያዩ ዓይነት ጥቅሞች አሉ፡፡ የግል፤ የቡድ፤የሕዝብና የመንግስት ጥቅሞች ቅድሚያ የምንሰጣቸው ናቸው፡፡ ጥቅም የራሱ መገለጫና ዓይነት ቢኖረውም፤ በዋናነት የሕዝብ ጥቅም ግን ለየት ይላል፡፡ መክንያቱ ደግሞ ጥቅል ስለሆነና ምን ማለት እንደሆነ በሕግ በዝርዝር ባለመቀመጡ ነው፡፡ የሕዝብ ጥቅም ትርጉም ተሰጥቶት በግለጽ ባለመቀመጡ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝን መሆኑን በርካቶች ሲናገሩ ይሰማል፡፡ የሕዝብ ጥቅም የሚለው በጥቅል በመቀመጡ፤ መንግስት የፖለቲካ መሳሪያ አድርጎ ዜጎችን ማሰሪያና መፍቻ በማድረግ እንደፈለገ እየተጠቀመበት ነው የሚሉም አሉ፡፡
ሪፖርተር መጽሔትም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ያገኙትንና ከ 30 ዓመታት በላይ በሕግ ኤክስፐርትነት፤ በዳኝነት፤ በዩኒቨርስቲ መምህርነት፤ በጥብቅናና አማካሪነት ሰፊ ልምድ ያላቸውን፤ ታዋቂውን የሕግ ባለሙያ አቶ ፊሊጶስ ዓይናለምን “የሕዝብ ጥቅም ምንድን ነው ” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ የአደባባይ አምዱ እንግዳ አድርጓቸዋል፡፡
read more at: https://bit.ly/2ypEPTf