Ethio Tech (Apps Store) 
795 subscribers
62 photos
3 videos
184 files
123 links
Download Telegram
Blokada@ethioict.apk
11.8 MB
Blokada

🗣 አነስተኛ ኢንተርኔት ብቻ በመጠቀም የኳስ ቻናሎችን የምታገኙበት የAndroid apk ነው።
⚽️ Bein sport ን ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ታገኛላችሁ።
📌እንዴት ቴሌቪዥን ሳያስፈልገን የዴስክቶፕ ኮምፒውተር ሞኒተር(ስክሪን)💻 በመጠቀም #ቴሌቪዥን ማድረግ እንችላለን?🤔

በመጀመሪያ የሚያስፈልጉንን ነገሮችን ልዘርዝርላችሁ...

1ኛ የዴስክቶፕ ሞኒተር🖥
2ኛ ሪሲቨር(ከዲሽ ጋር የተገናኘ)👍
3ኛ የደስክቶፕ ሞኒተር VGA ገመድ
4ኛ VGA to HDMI cable converter(ከቪጂኤ ወደ ኤችዲአምአይ የሚቀይርልን ገመድ) ይችን ገመድ በፎቶ እንደምትመለከቷት ትንሽ ናት በገበያ ላይ ያለች ዋጋዋ ከ 200-350 አካባቢ ናት👍
ስለዚህ ከላይ የጠቀስኳቸውን ነገሮች ማሟላት ይኖርባችኋል ማለት ነው።

የአሰራር ቅደም ተከተል:

1⃣. የዲሽ ሪሲቨራችንን በቀጥታ ከዲሹ ጋር መገናኘቱን በትክክል መረጋገጥ ይኖርብናል

2⃣. የደስክቶፕ ሞኒተሩን ከራሱ #VGA ገመድ መገናኘት ይኖርበታል

3⃣. የደስክቶፕ የተገናኘውን VGA ገመድ ከHDMI converter ጋር እናገናኛለን ያለ ማለት ባለ15 male pin ያለ ወደ ባለ15 female pin እናገናኛለን

4⃣. HDMI Converter ከVGA ገመዱ ጋር ከላይ በ3ኛ ተራ ስላገናኘነው #የHDMI port ወስደን ወደ ሪሲቨር የHDMI Port እናገናኛለን ከፎቶ እንደምትመለከቱት በቀይ ምልክት አድርጌበታለሁ።

5⃣. አለቀ በቀጥታ መመልከት ብቻ ነው።😊
https://t.me/joinchat/QzetAF4HSNPDsgYI
The correct way to use phones.
Windows 11 Hardware & Software Requirement.
@ethioict
Who needs windows 11?
Anonymous Poll
93%
Like 👍
7%
Unlike 👎
Windows 11
Undersea telecommunication fiber lines in Africa.