❤19🔥3🤔2🤯1
ሜሲ ምን ያህል እንደሚችል ምታዩት ይሄን የሞተ እና ጭንቅላት መጠቀም የተሳነውን ሙሉ ቡድን ይዞ እዚ መድረሱን ስታዩ ነው
ሜሲ ራሱን ካገለለ በኋላ እንኳን ትልቅ ውድድር ኮፓ አሜርካ ራሱ ተአምር ተፈጥሮ ካሎነ ለመፎካከር ማይችሉ ተጫዋቾች ናቸው
SHARE 📲 @EthioEpl
ሜሲ ራሱን ካገለለ በኋላ እንኳን ትልቅ ውድድር ኮፓ አሜርካ ራሱ ተአምር ተፈጥሮ ካሎነ ለመፎካከር ማይችሉ ተጫዋቾች ናቸው
SHARE 📲 @EthioEpl
❤98😁20👏8👍6💯1
ኢላማውን መጠበቅ ቀርቶ 1 ኳስ ወደ ስፔን ጎል አልተሞከረም፤ ይሄ የመጨረሻ ውድቀት ነው ለአርጀንቲና
አርጀንቲና የመጨረሻው በትልት ውድድር የምትታይበት ጨዋታ ይሄ ነው
ከሜሲ በኋላ እንደፈረሰ ይቆጠር፤ ይሄ ትውልድ ለኳስ አይሆንም።
SHARE 📲 @EthioEpl
አርጀንቲና የመጨረሻው በትልት ውድድር የምትታይበት ጨዋታ ይሄ ነው
ከሜሲ በኋላ እንደፈረሰ ይቆጠር፤ ይሄ ትውልድ ለኳስ አይሆንም።
SHARE 📲 @EthioEpl
💯35❤11😁6
❤127👏37😁11🔥3🫡1
ቢቻል እና ሜሲ እና ማርቲኔዝን ሸልመው ሌሎቹን አርጀንቱና ጦርነት ቢልኩ ጥሩ ነበር እስኪወጣላቸው እንዲራገጡ
ቀሪ 9ኙ ተጫዋቾች ለሀገር ፍቅር ለመዋደቅ እንጂ ለኳስ አይደለም የሚገቡት፤ ብስለት ጉድለት እና የልተኝነት ለብሷቸዋል
አርጀንቲና ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ እግርኳስን በተመለከተ ጨርሳለች
ስሟን ገናና ላደረገው ሜሲ አንዴ 👏
SHARE 📲 @EthioEpl
ቀሪ 9ኙ ተጫዋቾች ለሀገር ፍቅር ለመዋደቅ እንጂ ለኳስ አይደለም የሚገቡት፤ ብስለት ጉድለት እና የልተኝነት ለብሷቸዋል
አርጀንቲና ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ እግርኳስን በተመለከተ ጨርሳለች
ስሟን ገናና ላደረገው ሜሲ አንዴ 👏
SHARE 📲 @EthioEpl
👏131😁26❤14👍4
እውነት ለመናገር ያለ ሜሲ አርጀንቲና ዋልያዎቻችንን ቢገጥሙ ተጫዋቾቻችንን እተማመንባቸዋልው ቢበዛ ራሱ ከፋ ከተባለ ከ2 ጎል በላይ ልዩነት አይሸነፉም በዚ ሀገር
SHARE 📲 @EthioEpl
SHARE 📲 @EthioEpl
❤48💯15🤣10👍1