እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
217K subscribers
30.7K photos
32 videos
86 files
3.47K links
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦

👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ

ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior
Download Telegram
የ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

               ተጠናቀቀ !

           አርሰናል 2-3 ማን ዩናይትድ

SHARE 📲 @EthioEpl
143😁19😡10🔥8😱8💯8🤝2
ኩኛ ከጎሉ በኋላ 🔥🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
178🔥46👏10😡3
ስለ ማንቼ ምን ይላሉ ?

ስለ መድፈኞቹስ ምን አስተያየት አላቹ?

SHARE 📲 @EthioEpl
193🔥21😱16💔9😁8💯7👍6😡6
ቡድናችሁ ስንተኛ ላይ ይገኛል?

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥15129👍10😁8💔3💯2
ማንቸስተር ዩናይትድ በዛሬው ጨዋታ 3 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አድርገዋል ሶስቱም ወደ ጎልነት ተቀይረዋል።

አርሰናል 3 ጎሎችን ሲያስተናግድ ከ122 ጨዋታዎች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው!!

SHARE 📲 @EthioEpl
164😁41🔥13💔11👏6🥰3
ማይክል ካሪክ 🥶

SHARE 📲 @EthioEpl
237🔥44👏16😁9💯8😡5
Forwarded from Y.W
⚽️ እውነት አንተ የታላቁ የማን ዩናይትድ ደጋፊ ከሆንክ ከ270ሺ በላይ ተከታይ ያለው የማን ዩናይትድ ቻናላችን ሊያመልጥህ አይገባም አሁኑኑ ተቀላቀል 👇

https://t.me/Zena_United ⚽️
https://t.me/Zena_United ⚽️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
44
የሲዲ ስፖርቱ ድምቀት የማን ዩናይትዱ ተሟጋች አሉላ ፍሬው ነገ ምን እንደሚል በብዙሀን እየተጠበቀ ይገኛል 🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥276😁5746🤯95😍2😭1
በሜዳው ያልተሸነፈው ብቸኛው ክለብ !!

Sᴜɴᴅᴇʀʟᴀɴᴅ 😮‍💨🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
177🔥40👏12😁5😢3🙏2👍1😱1
ዛሬ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታ

5:00 | ኤቨርተን ከ ሊድስ

SHARE 📲 @EthioEpl
38
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ:

"ኦስካር ቦብ በዚህ ወር መልቀቅ የሚፈልግ ይመስለኛል"።

ፉልሃም ቦብን ለማስፈረም ንቁ ንግግር ላይ ናቸው።

SHARE 📲 @EthioEpl
91😁13😢12👍4
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ በዚ ሲዝን አርሰናልን በሜዳው ያሸነፈው የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል። 🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥210👍2514😡8
ዙቢሜንዲ 🙆‍♂️

SHARE 📲 @EthioEpl
🤣173💔379😢3
ሳካ Vs ቢግ ሲክስ ክለብ በዚህ ሲዝን!

5 ጨዋታዎች
0 ጎል
1 አሲስት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🤦‍♂️

SHARE 📲 @EthioEpl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣10217🔥5👍4
የአርሰናል በማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት፡

◾️️ የመጀመሪያ ሽንፈት በሜዳው በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች
◾️️ የመጀመሪያ ሽንፈት በዚህ የውድድር ዘመን የመክፈቻ ጎል ካስቆጠረ በኋላ
◾️ ለመጀመሪያ ጊዜ ከታህሳስ 2023 በኋላ ሶስት ጎል ተቆጠረባቸው

A rough night for the Gunners 🫥


SHARE 📲
@EthioEpl
😁7929👍9🤣6🏆3🙏1
ብራያን ምቤሞ ከማርከስ ራሽፎርድ በኋላ በአንድ የፕሪሚየር ሊግ ሲዝን አርሰናል፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ላይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች መሆን ችሏል። 😮

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥14235👏10😁6😡4
🚨 ቡካዮ ሳካ አሁን ባደረጋቸው ያለፉት 13 ጨዋታዎች ምንም ጎል ማስቆጠር አልቻለም።

SHARE 📲 @EthioEpl
😁158🤣3618😢14🔥1
ኦስካር ቦብ ወደ ፉልሃም

⚪️⚫️🔜

Fabrizio Romano 🤩

SHARE 📲 @EthioEpl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8123😱7😭7